• Skip to primary navigation
  • Skip to content
  • Skip to primary sidebar

Goolgule

Ethiopian News

  • ስለ እኛ/about
  • አስፈንጣሪዎች/links
  • ቤተ መዝገብ/archives
  • አድራሻችን/contact
Header Banner Image
  • Home
    ዋና ገጽ
  • Editorials
    ርዕሰ አንቀጽ
  • News
    ዜና
  • Socio-Political
    ማኅበራዊ-ሽከታ
  • Religion
    ሃይማኖታዊ
  • Interviews
    እናውጋ
  • Law
    የሕግ ያለህ
  • Opinions
    የኔ ሃሳብ
  • Literature
    ጽፈኪን
    • Who is this person
      እኚህ ሰው ማናቸው?
  • Donate
    ለባለድርሻዎች

አማርኛ የአፍሪካ ኅብረት ቋንቋ እንዲሆን የቀረበ ጥሪ

February 21, 2023 10:01 am by Editor 11 Comments

የኢትዮጵያን ፊደል አማርኛ ቋንቋን የአፍሪካ ኅብረትና የአፍሪካ አሃጉር ፊደል ይደረግ ዘመቻ መጀመሪያ በግሪጎሪያን 1989, በየሐረርወርቅ (የኢትዮጵያወርቅ) ጋሻው መስራችነት ተጀመረ። ይህንን ትልቅ ዓላማዋን በጽናት ይዛ ግቧን ለመምታት እነሆ በይፋ በ1990 (ግጎ) ለአፍሪካ መሪዎች በነብስ ወከፍ በማስተዋወቅ ብሎም ለአፍሪካ አንድነት ድርጅት አሁን የአፍሪካ ኅብረት ጭምር ካስተዋወቀችበት ጊዜ ጀምሮ አንድቀን ሳታቋርጥ ቀጥላበት እነሆ በጉዳዩ ጸንታ እስከዛሬ በመታገል ላይ ትገኛለች።

ከተነሳችበት ጊዜ ጀምሮ ብዙ እንቅፋቶች በትሕነግ መሪ በመለስ ዜናዊና በግብረ አበሮቹ ጅምሯን ለማኮላሸት የተፈጸሙ ችግሮች ቢያጋጥሟትም፣ እነሆ እስከዛሬ ድረስ ወደኋላ ሳትል ሌሎች አፍሪካውያንን ጭምር በማስተባበር እየታገለች ትገኛለች። ለዚህም አንዱ ይሄ የስም ፊርማ ዘመቻን ጀምራ ለዚህ ዓላማ ይጠቅማሉ ብላ በራስዋ ምርጫና በጎ ፍቃድ በኮሚቲ ውስጥ ያካተቻቸው ተጽእኖ ፈጣሪ ሰዎችን ያካተተው ዓለም አቀፍ ዘመቻ በChange.org ላይ ያቀረበችው ይገኝበታል።”

መለስ ዜናዊ ስልጣን ሲቆጣጠር አማርኛ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቋንቋ የአፍሪካ አንድነት ቋንቋ መሆን አይገባውም ትግሪኛ ካልሆነ ብሎ በአፍሪካን ኅብረት (AU) ላይ ጫና እስኪሞት ድረስ ፈጠረ። ከዛም እነ ስዩም መስፈን፡ ስበሃት ነጋ ከነግብረእበሮቻቸው ቀጠሉበት።”   

አሁን አማርኛ የአፍሪካ ኅብረት የስራ ቋንቋ እንዲሆን እንተባበር ፊርማችሁን አስቀምጡ። ለሌሎችም ሊንኩን በማካፈል አሳስቡ።

ከአክብሮት ጋር አመሰግናለሁ እግዜር ይስጥልኝ።

የሐረርወርቅ (የኢትዮጵያ ወርቅ) ጋሻው ።

https://chng.it/WzMPT7RNvW

We, the Pan Africanist activists, diaspora and Africans located in the homeland are asking to register Amharic አማርኛ, the official language of Ethiopia, among the official languages of the African Union. In order to continue to foster unity of our nations, we need representation of the African people within this union. We acknowledge that the all-encompassing statement “and any other African language,” follows the AU’s statement of its primary 5 languages, but that is not enough. The history of imperialism in Africa has often swept over our languages and strong heritage. If we do not give value to our native tongues, who will? As such, we call for the AU to take a stand to acknowledge and lift up the people it serves by giving honor and significance to the native tongues of the land. We Africans don’t need Latin to write our languages.

We call for አማርኛ – Amaric to be added as soon as possible because the Ethiopian nation has been a symbol of freedom for the African people on the Continent and diaspora since the reign of Emperor Minilik II and Emperor Haile Selassie I. Ethiopic-Amharic, is the national and official language of Ethiopian Government, public schools and the majority of the Ethiopian people. It is the written language among Ethiopian’s 200 languages and 82 ethnic groups (115,629,543 people) that is read, written and spoken. In addition, it is electronically written and accessible due to the Ethiopic (Ethiopian) software, just as the other alphabets currently being utilized by the AU.

This campaign was first started by Yeharerwerk Gashaw, in 1989, Dallas, Texas. And brought to the attention of the AU, starting during time the union was still called the Organization of African Unity (OAU). The proposal was presented along with the “War Against Drugs In Africa” And “Abolish Separatists In Africa “, by Yeharerwerk Gashaw, the First Ethiopian International Model, Cover Girl and Actress, Human Rights, Pan Africanist, Political Activist, at the AU’S Headquarter on August 30, 1990. in Addis Abeba, Ethiopia at an official meeting with the then Secretary General of the OAU, Dr. Salim Ahmed Salim, and in the presence of the Ethiopian and OAU Press (article by Ethiopian Herald attached below). It has been a long time coming, and it is the time for change to occur.

https://chng.it/WzMPT7RNvW

Filed Under: Politics, Right Column, Social Tagged With: Make Amharic an AU Language, operation dismantle tplf, Rahmatou Keita, Yeharerwerk Gashaw, የሐረርወርቅ (የኢትዮጵያወርቅ) ጋሻው

Reader Interactions

Comments

  1. Amare says

    February 22, 2023 04:49 am at 4:49 am

    I am signing on this petition for the main reasons that Ethiopia has contributed for establishment of the Union, is a model in defeating colonialism, is a home for all Africans, and is the only country with indigenous language having its own alphabet. On top of that, most of the official languages are foreign in origin despite the fact that they are spoken by Africans. Therefore, there should be a representation from home, Africa, which is ‘Amharic’. That will make a great difference for Africa.

    Reply
  2. ስሜን ለናንተ says

    February 22, 2023 08:02 am at 8:02 am

    ኣማርኛ ለምን፧
    ሰላምታየን ኣቀድማለው……. ሁሌም ኢትዮጲያውያን ያሰብትን BBC እንደ ጥሩ ኣስባ እዚ ድረስ በዚ ሜድያ መተላለፍ ጥሩ ነው ትላላቹ፧ ግን ኣማርኛ የሱ ኣጻጻፍ ኣለው ሆይ፧ እስክሪፕቱ የግእዝ ነው እንጂ። ግእዝም የኣማርኛ እና የኢትዮጲያ ብቻ ኣይደለም፤ የኤርትራ እና የኢትዮጲያ እና የትግርኛ እና ትግራይትም (ትግረ) እና የሌላም ነው እና። ስለዚ የኤርትራ እና የኢትዮጲያ ድጋፍ ሊኖረው ግእዙም ቢጠቀሙ ለሕብረት እና ለትርጉም ይረዳዋል። በኤርትራ ከ 85% በላይ በግእዝ እስክሪፕት እየጻፈ ነው፡ በኢትዮጲያ ግን 50% እንኳን ኣልደረሰም ስለዚ ግእዝ የኢትዮጲያ ብቻ ሳይሆን የኤርትራም ነው።

    Reply
    • abrham and israel says

      March 24, 2023 10:55 am at 10:55 am

      yes the avobe Article explains the Same AMHARIC WITH ITS ALPHABET CALLED GEEZ ETHIOPIC

      Reply
  3. Berhane says

    February 24, 2023 02:08 pm at 2:08 pm

    ይህንን ታላቅ ታሪካዊ ትግል ከገቡ ለማድረስ ውጤታማ እንዲሆን በግሌ ማንኛውንም የሚጠይቀውን ሁለገብ ትግል ለመሳተፍ ያቅሜን በገንዘብ ሆነ በጉልበት በእውቀት ለመርዳት ቃል እገባለሁ

    Reply
    • Yeharerwerk Gashaw says

      March 7, 2023 12:48 am at 12:48 am

      ገንዘብ አያስፈልግም ፊርማው ይጨምር ዘንድ ሼር ማድረግና ማስተዋወቅ ብቻ ነው።
      አመሰግናሉ ካክብሪት ጋር።

      Reply
  4. abrham says

    March 6, 2023 12:14 pm at 12:14 pm

    Modelist And PanAfricanist Yeharerwork gashaw was The Poiner to Make Amaharic working Language of african Union.

    Reply
  5. Tigistu Yemane says

    March 7, 2023 02:57 am at 2:57 am

    ትልቅ ሃሳብ ነው። ብዙ ትግል ይፈልጋል፣እንደሚሳካ ግን ምንም ጥርጥር የለኝም።

    Reply
  6. Shewa says

    March 7, 2023 06:34 pm at 6:34 pm

    እስከ መጨረሻው መግፋት አለብን።

    Reply
  7. Abrham says

    March 7, 2023 10:42 pm at 10:42 pm

    አማርኛ ለአፍሪካ የሳይንስ ቋንቋነት ተመረጠ

    https://www.facebook.com/563821287059294/posts/4263300247111361/

    Reply
  8. ፍሥሓ አጥላው says

    March 28, 2023 02:33 am at 2:33 am

    እናመሰግናለን ፤ የኢትዮጵያ ወርቅ ጋሻው !

    Reply
  9. Yeharerwerk Gashaw says

    December 18, 2023 04:59 pm at 4:59 pm

    ማሳሰቢያ፣ ወንድሞችና እህቶች፣
    የፔቲሽን ዘመቻችንን ማስተዋወቅ እና ማዘመን አለብን እና እባክዎን ማጋራትን አይርሱ ።
    ሁላችሁንም እናመሰግናለን.

    Reply

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Primary Sidebar

Recent Posts

  • ፋንታኹን ዋቄ ከአሜሪካ የሃይማኖት እልቂት አወጁ June 15, 2026 02:12 am
  • ሕገወጡ ትህነግ ወጣቶችን ለዳግም ዕልቂት እያሰናዳ ለፈረንጆች “ኢትዮጵያን አውግዙልኝ” እያለ ነው June 11, 2026 12:57 am
  • በሐዘንና ግልፅ ደብዳቤ ስም የተሸፈነ የድህረ ምርጫ ሀገር የማተራመስ ስትራቴጂ June 10, 2026 12:19 am
  • የጽምዶ ልክፍት June 9, 2026 12:49 am
  • ገዳዩ ማነው? አስገዳዩስ ማነው? June 5, 2026 02:37 pm
  • ጽንፈኝነት ግን በኢትዮጵያ ምድር ፈጽሞ ቦታ የለውም! June 5, 2026 01:47 pm
  • የትብብሩ “ብናሸንፍም ፓርላማ አንገባም” መግለጫ “ወንበር ስታጡ ነው” የሚል ከፍተኛ ተቃውሞ አስነሳ June 4, 2026 12:04 am
  • አዲሱ የትራምፕ የምርጫ መመሪያ፡ የአሜሪካ ዲፕሎማቶችን አፍ ያስዘጋ፤ ተቃዋሚዎች ተስፋ ያስቆረጠ June 3, 2026 08:50 pm
  • “ኢህአፓ ከምርጫው በኋላ ይሰነጠቃል” May 29, 2026 07:07 pm
  • ሪፖርተር፡ “ስውር ተልዕኮ” – በከባድ ወንጀል ሊከሰስ May 6, 2026 11:55 pm
  • የፋኖ ኃይል በደረሰበት ጉዳት ሃምሳ ሺህ የሚጠጋ ትጥቅ ጥሎ ጠፋ April 29, 2026 02:27 pm
  • አዲሱ የቴድሮስ ካሳሁን 888 ኮድ፤ እንደ 666?! April 15, 2026 05:53 am
  • ምኑ ነው ያሳቃችሁ፤ ያስደሰታችሁ? April 2, 2026 10:52 am
  • የጀዋር መሃመድ የፖለቲካ ማንነት እና የባዕዳን ተልዕኮ April 2, 2026 10:16 am
  • ከግብፅ በዳያስፖራ ትርምስ ጠማቂዎች በኩል ፋኖ ወደ አዲስ አበባ የላከው “ስጦታ” March 27, 2026 09:14 am
  • “ሰላማዊ ታጋዮቹ” እነ ልደቱ ከአራጁ ሸኔ ጋር ተጣምረዋል March 25, 2026 01:04 pm
  • ጸረ-ኢትዮጵያዊ የሆነው የሪፖርተር አዘጋገብ March 19, 2026 11:54 am
  • የአውሬው ሪፖርተር ቀላቢዎች፡ የኦሮሚያ የልማት ድርጅቶች March 18, 2026 10:48 am
  • የጃኖ ስጦታና የዶሮ ፖለቲካ በጎንደር March 10, 2026 09:24 am
  • “አዲሷ” ኢህአፓ፤ ከንፈሯን ቀለም የተቀባች አሳማ February 25, 2026 11:24 am
  • የተንጋደደው የገዱ መልስ February 6, 2026 03:05 pm
  • ሻዕቢያ “አክሱም ገብቶ ወጣቶች በጅምላ ሲረሽን ጸብ ተፋፍሟል …” February 4, 2026 01:15 pm
  • አደራ ጠባቂው የኢሉአባቦር ሕዝብ February 4, 2026 12:14 pm
  • የአውሬው ሪፖርተር ቀላቢዎች፡ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን January 28, 2026 09:56 am
Copyright © 2026 · Goolgule