ማሳሰቢያ፦ በቀርቡ በወጣችው ጦማር ላይ “እንዲህ ያለ ፓትርያርክ አይተን አናውቅም” በሚል ርእስ እንገናኝ ብዬ በመሰናበቴ በዚህ ርእስ የሚቀርበውን አንባቢ እንደሚጠብቅ የታወቀ ነው። ይሁን እንጅ ያለፈው እሁድ ደብረ ዘይት የሚታሰብበት ቀን ስለነበረ፤ ይህች ጦማር የያዘችው መልእክት በከንሳስ ደብረ ሳህል መድኃኔ ዓለም ቤተ ክርስቲያን ቀረበ። ትምህርቱን የተካፈሉት ምእመናን በዓለም ዙሪያ ላለው ሁሉ ህዝብ ይድረስ” የሚል ሀሳብ ስላመነጩ “እንዲህ ያለ ፓትርያርክ አይተን አናውቅም” በሚል ርእስ የተዘጋጀውን ጦማር አዘግይቼ ይህችን ጦማር አስቀደምኩ። “እንዲህ ያለ ፓትርያርክ አይተን አናውቅም” በሚለው ርእስ የተዘጋጀው ጦማር ይቀጥላል። (ሙሉው ጽሁፍ እዚህ ላይ ይገኛል) … [Read more...] about ደብረ ዘይትና አባ ማትያስ
Archives for April 2013
ዘር ማጥራትን ያህል ወንጀል ፈጽሞ ይቅርታ መጠየቅ ፌዝ ካልሆነ ድራማ ነው!
በፌዴራል ስም የተሸፈኑ ህውሃት/ኢህአዴጎች እና በአቶ መለስ ራዕይ የተጠመቁ የክልል ፖለቲከኞች በኢትዮጵያ የዘር ማጥራት (Ethnic Cleansing) ወንጀል ስለመፈጸማቸው መዘገብ ከጀመረ ውሎ አድሯል። ይኽ ዜና በኢትዮጵያ ወዳጆች ኢትዮጵያውያን እና የውጭ ዜጎች ዘንድ ስጋት ፈጥሯል። ኢትዮጵያ እንድትበተን የሚፈልጉ ግን አፍና እጃቸውን አስተባብረው ኢትዮጵያ የምትባል አገር ከመንገዳቸው ላይ ተወግዳ ህልማቸው ወደሆኑት የቃል-ኪዳን አገሮቻቸው (Promised-land) ለመድረስ የጀመሩትን ጉዞ ፍጥነት እና ግልጽነት ሳያመቻቸው ዝቅ ሲያመቻቸው ደግሞ ከፍ ያደርጋሉ እንጂ አያቆሙም። የህውሃት ሕገ መንግስት (አንቀጽ 39) ግፉ በርቱ ይላል። ስለዚህ የቤንሻንጉል ጉምዝ አስተዳዳሪ አቶ አህመድ ናስር ቀደም ብሎ በቪኦኤ አማርኛ ፕሮግራም ሲጠየቅ አፉን ሞልቶ ሞቅ ባለ ስሜት አማርኛ ተናጋሪውን … [Read more...] about ዘር ማጥራትን ያህል ወንጀል ፈጽሞ ይቅርታ መጠየቅ ፌዝ ካልሆነ ድራማ ነው!
ፈሪ ህዝብ አድርባይ እንጂ የልማት ሰራዊት መሆን አይችልም
የኢትዮጵያ እዝብ በተፈጥሮው ፈሪ ህዝብ ነው ብዬ አላምንም፡ ነገር ግን ለብዙ ዘመናት የተለዋወጡ ገዚዎች በፈጠሩበት ተጵህኖ በፍራቻ ድባብ ውስጥ እንዲኖር አድርጎታል ብዬ አስባለው እስከ አሁን ድረስ። የአገሩን ዳር ድንበር ና ነጳነት በአጋጣሚ ሳይሆን በደሙ ጠብቆ የኖረን ህዝብ ፈሪ ነው ብሎ ማሰብ እብደት ነው። ነገር ግን በውስጥ ገዚዎች መካከል የተደረጉ ግጭቶች ያደረሱበት ጉዳት ፡ (የቅርቦቹን እንኳን ብንወስድ የቀይ ሽብርና 1997ቱ ምርጫ ግጭቶች) ፣ ኢፍታዊነት ፣ የፖለቲካ ፣ ፍትህ ና ሰብሃዊ መብት ግንዛቤ ችግር በፍራቻ ድባብ ና በግል እስካልነኩኝ አያገባኝም በሚል ጠባብ የአህምሮ እስር ቤት ውስጥ እንዲኖር አድርጎታል። በተለይም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ኢትዮጵያዊ ማለት መብቱ ሲጣስ እሺ፣ ሲፈናቀል እሺ ፣ ንብረቱ ሲቀማ እሺ ፣ ፍትህ ሲዛባ እሺ ፡ሲታሰር እሺ ፣ ሰለ ፍትህ ፣ … [Read more...] about ፈሪ ህዝብ አድርባይ እንጂ የልማት ሰራዊት መሆን አይችልም
የዓሣ ግማቱ ከአናቱ!!
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ! አሜን። ወንድሞች ሆይ ከእናንተ ማንም ከእውነት ቢስት አንዱም ቢመልሰው ኃጢያተኛውን ከተሳሳተበት መንገድ የሚመልሰው ነፍሱን ከሞት እንዲያድን የኃጢያትንም ብዛት እንዲሸፍን ይወቅ። የያዕቆብ መ.5፤19-10። እግዚአብሔር በዘመናት መካከል ለሕዝቡ በባሪያዎቹ እየተናገረ፤ ሕዝቡን ከመከራ እና ከመተላለፋቸው እየመለሰ፤ ወደ ክብሩ መንግስት እያፈለሰ፤ ዓለም ከፈጠረበት ጊዜ ጀምሮ አሁን እኛ እስከደረስንበት ጊዜ ድረስ ወንጌል ወደ እኛ ደርሷል። ወደፊትም ዓለምን ከመኖር ወደ አለመኖር እስከሚያመጣት ድረት ይኸ ሁኔታ ይቀጥላል። ስለሆነም ሕዝቡ ባለማወቅ ጨለማ ውስጥ ሲተራመስ ፤ ሕዝቡን በጨለማ ውስጥ የማይተው አምላክ በወደደው ጊዜና ስዓት ነገሮችን ከተሰወሩበት ግርዶሽ ውስጥ ወዶ ይገልጣል። ዛሬም ቃሉንም ሆነ ህጉን ካለማወቃችን የተነሳ … [Read more...] about የዓሣ ግማቱ ከአናቱ!!
Developmental Neo-Patrimonialism
Beware! “Our Allies – The West, The Occident” are designing A New Ideology for Africa. It has been launched as a research project way back in 2011 and is now coming forward, with a claim to be the panacea of poverty in the African Continent! The Big catechism is “DEVELOPMENTAL” but the real backdrop is “Patrimonial”, the new face of promoting racism and perpetual ethnic conflicts to get in touch to the resources of our continent! Ethiopia is promoted as the Prototype for the new face of racist … [Read more...] about Developmental Neo-Patrimonialism
ከእሁድ እስከ እሁድ
መለስ “ከዋሸኸን ትሞታለህ” መለስ ሀዋሳን ክልል ለማድረግ ቃል ገብተው ነበር የሲዳማ አገር ሽማግሌዎች አቶ መለስ እድሜያቸው አጭር እንደሚሆንና እንደሚቀሰፉ ነግረዋቸው እንደነበር ተሰማ። በክልሉ የአገር ሽማግሌ ከሚባሉት መካከል አንዱን በማነጋገር በተለይ ለጎልጉል የተላከው መረጃ እንደጠቀሰው መለስ እድሜያቸው ሊያጥርና በድንገት ሊቀሰፉ የሚችሉት የሲዳማን ባህላዊ ልብስ ለብሰው ከዋሹ ነበር። እንደመረጃው መለስ በ1997 ዓ ም ምርጫ ውጥረት ውስጥ በነበሩበት ወቅት አራት ተከታታይ ቀናት ሃዋሳ የብሄር ብሄረሰቦች አዳራሽ ውስጥ የብሄረሰቡን ተወላጆች ሰብስበው አነጋግረው ነበር። “አዲስ አበባ ያለው ድንኳናችን ፈርሷል። እዚህም ከፈረሰ በቃን ማለት ነው” በማለት የአገር ሽማግሌዎችን በተማጸኑበት ንግግራቸው መለስ አስቀድሞ ተቃውሞ ገጥሟቸው ነበር። ስብሰባው አዳራሽ ውስጥ ሙሉ ልብስ … [Read more...] about ከእሁድ እስከ እሁድ
“አማራንና አማርኛን ማጥፋት የህወሃት ፕሮግራም ነው”
አማርኛ ተናጋሪዎችን የማመናመን፣ የማደህየት፣ የማራቆትና ክልላቸውን እያሳነሱ የማጥፋት እቅድ በህወሃት መርሃግብር ውስጥ የተካተተ ዋና ተግባር እንደሆነ ተገለጸ። አማርኛ ቋንቋንም ማሽመድመድ የዚሁ እቅድ አካል መሆኑ ተዘግቧል። አቶ ገ/መድህን አርአያ ከኢሳት ሬዲዮ ጋር ባካሄዱት ቃለ ምልልስ በህወሃት ፕሮግራም ገጽ 18 አካባቢ "አማራ የትግራይና የኤርትራ ህዝብ ጠላት እንደሆነ ተመልክቷል" ብለዋል፡፡ አያይዘውም አማራ ማጥፋት የቅስቀሳው ዋና መሳሪያ ቢሆንም የትግራይ ህዝብ አልተቀበለም ብለዋል። ቅስቀሳውን አንቀበልም ያሉ "የትግራይ ሸዋ" ተብለው መገደላቸውን ይፋ አድርገዋል። በተለይ የድርጊቱ ዋና አስተባባሪ በማለት የጠቀሷቸው አቶ መለስ ዜናዊ፣ አቶ ስብሃት፣ አቶ ስዩም መስፍን፣ አቶ አባይ ጸሐዬን የጠቀሱት አቶ ገ/መድህን፣ በ1972 በሰሜን ጎንደር የዘር ማጥፋት ወንጀል መፈጸሙን … [Read more...] about “አማራንና አማርኛን ማጥፋት የህወሃት ፕሮግራም ነው”
የሰላማዊ ሰልፍ ጥሪ
በአሁኑ ሰዓት በወገኖቻችን ላይ እየደረሰ ያለውን መፈናቀል በመቃውም በኦስሎ ከተማ ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ ተጠርቷል፡፡ በአካባቢው የምትገኙ ሁሉ በሰልፉ ላይ እንድትገኙ አዘጋጆቹ ጥሪያቸውን ያቀርባሉ፡፡ መረጃውን ከምስሉ ላይ ይመልከቱ፡፡ … [Read more...] about የሰላማዊ ሰልፍ ጥሪ
World Bank Must End its Support for Human Rights Abuses in Ethiopia
ይህንን ጉዳይ አስመልክቶ ጎልጉል “ኢህአዴግ አንገቱን ታንቋል” ዓለም ባንክ ርምጃ ለመውሰድ ጫፍ ደርሷል በሚል እና ኢህአዴግ በ600 ሚሊዮን ዶላር አጣብቂኝ ውስጥ ገባ!! ብያኔው ከጸና ኪሣራው በቢሊዮን ዶላር ሊደርስም ይችላል! በሚል ርዕስ ሰፋ ያለ ዘገባ ማቅረባችን ይታወቃል፡፡ የዓለም ባንክ እስካሁን ውሳኔውን ይፋ በማድረግ ለኢትዮጵያ የሚሠጠውን ዕርዳታና ብድር ምርመራ እንዲደረግበት አለማስጀመሩ የብዙዎች ጥያቄ ከሆነ ሰንብቷል፡፡ ኢህአዴግ ከዓለም ባንክ የሚሠጠውን ዕርዳታ ለፖለቲካ ተግባር ማዋሉ የመርማሪው ቡድን ቦታው ድረስ በመሄድ ምርመራ አድርጎ ያረጋገጠ ቢሆንም ከየአቅጣጫው እየተሰነዘሩ ያሉት ተጸዕኖዎችም በከፍተኛ ሁኔታ እየተጠናከሩ መጥተዋል፡፡ የዚህ ጦማር ዋንኛ ዓላማም በዚሁ ጉዳይ ላይ ያተኮረ ነው፡፡ A multi-billion dollar aid program … [Read more...] about World Bank Must End its Support for Human Rights Abuses in Ethiopia
መሬት ነጠቃ ለአሜሪካ ም/ቤት ሊቀርብ ነው
በመጪው ሰኞ ሚያዚያ7፤2005ዓም (April 15፣ 2013) በአፍሪካ ስለሚደረገው የመሬት ነጠቃ አስመልክቶ የአሜሪካ ም/ቤት የፖሊሲ አውጪዎችና በጉዳዩ ላይ የሚሟገቱ የሰብዓዊ መብት ተከራካሪዎችን እንዲሁም ባለሙያዎችን ሃሳብ ለማዳመጥ ስብሰባ መጥራቱ ታወቀ፡፡ በአሜሪካ የተወካዮች ምክርቤት በአፍሪካ፣ በዓለምአቀፍ ጤና፣ በዓለምአቀፍ የሰብዓዊ መብቶችና ዓለምአቀፋዊ ድርጅቶች ንዑስኮሚቴ ሊቀመንበር የሆኑት ክሪስ ስሚዝ ከፍተኛ አማካሪና የአፍሪካ ኤክስፐርት የሆኑት ግሬጎሪ ሲምፐኪንስ ስብሰባውን እንደሚመሩትም ከወጣው መረጃ ለመረዳት ተችሏል፡፡ በአፍሪካ የሚካሄደውን የመሬት ነጠቃ አስመልክቶ በተጠራው ስብሰባ ላይ መግለጫ ከሚሰጡት አፍሪካውያን መካከል ጋናዊው ምሁር ዶ/ር ጆርጅ አዪቴ የሚገኙበት ሲሆን ከኢትዮጵያ ብቸኛው ተጠቃሽ የአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ (አኢጋን) ዋና ዳይሬክተር … [Read more...] about መሬት ነጠቃ ለአሜሪካ ም/ቤት ሊቀርብ ነው