• Skip to primary navigation
  • Skip to content
  • Skip to primary sidebar

Goolgule

Ethiopian News

  • ስለ እኛ/about
  • አስፈንጣሪዎች/links
  • ቤተ መዝገብ/archives
  • አድራሻችን/contact
Header Banner Image
  • Home
    ዋና ገጽ
  • Editorials
    ርዕሰ አንቀጽ
  • News
    ዜና
  • Socio-Political
    ማኅበራዊ-ሽከታ
  • Religion
    ሃይማኖታዊ
  • Interviews
    እናውጋ
  • Law
    የሕግ ያለህ
  • Opinions
    የኔ ሃሳብ
  • Literature
    ጽፈኪን
    • Who is this person
      እኚህ ሰው ማናቸው?
  • Donate
    ለባለድርሻዎች

Archives for October 2012

ኦህዴድ በ“መደብ ትግል” መተላለቅ ጀመረ!

October 5, 2012 06:53 am by Editor 3 Comments

ኦህዴድ በ“መደብ ትግል” መተላለቅ ጀመረ!

በኦህዴድና በህወሓት መካከል የነገሰው ልዩነት ይፋ የወጣው ዛሬ አይደለም። አርሲ ላይ ማዕከል አድርጎ የተደራጀውን የጁነዲንን ኦህዴድ አባዱላ ሙሉ በሙሉ ከናዱት በኋላ ከፈጣጠሩ ጀምሮ ሰንካ ያልተለየው ራሱ ኦህዴድ ውስጥ ውስጡን ሁለት ቦታ ተገምሶ ቆይቷል። በዘመነ “ህንፍሽፍሽ” ህወሓት ለሁለት በተሰነጠቀበት ወቅት “በህወሓት የውስጥ ጉዳይ ውስጥ ጣልቃ በመግባት መግለጫ አናወጣም” በማለታቸው ከድርጅትና ከሃላፊነታቸው ተባርረው በነበሩት ኩማ ደመቅሳ ጠቋሚነት ጨፌ ኦሮሚያ አዳራሽ የኦሮሚያ ፕሬዚዳንት ሆነው በ1997 ዓም የተመረጡት አባዱላ ገመዳ ሥልጣን በያዙ ማግስት የጁነዲንን “አርሲ ተኮር” ካቢኔ ሲንዱት ጁነዲንና ደጋፊዎቻቸው ደስተኛ እንዳልነበሩ ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ይናገራሉ።ጁነዲን ስልጣን ባስረከቡ በደቂዎች ውስጥ ከጋዜጠኛ ቀርቦላቸው ለነበረ ጥያቄ “ከስልጣን እንደምወርድ ከሁለት … [Read more...] about ኦህዴድ በ“መደብ ትግል” መተላለቅ ጀመረ!

Filed Under: News Tagged With: Full Width Top, Middle Column

የለገደንቢ ወርቅ ሽያጭ ድራማ!!

October 3, 2012 11:50 am by Editor 5 Comments

የለገደንቢ ወርቅ ሽያጭ ድራማ!!

እ.አ.አ በ1997 በጨረታ ወደ ግል ንብረትነት ተዛወረ የተባለው የኢትዮጵያውያን ሀብት የተሸጠው 172 ሚሊዮን ዶላር ነው፡፡ሽያጩ ተግባራዊ ከሆነ በኋላ ሽያጩን ተከትሎ በርካቶች አርረዋል፤ ተቃጥለዋል። “ዋይ ዋይ ወርቃችን” ብለው አንብተዋል። ህዝብ የፈለገውን ቢል ደንታ የሚሰጠው አካል ስለሌለ የለገደንቢ ወርቅ ማዕድን ከኢትዮጵያ ህዝብ እጅ በአዋጅ ተነጠቀ። ሽያጩን እውን ያደረገው የኢትዮጵያ የፕራይቬታይዜሽን ኤጀንሲ ቦርድ ሰብሳቢ የነበሩት የወቅቱ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ሀሰን አሊ ሲሆኑ፣ የአቶ ስዬ አብርሃ ወንድም አቶ አሰፋ አብርሃ የኤጀንሲው ቦርድ ምክትል ሰብሳቢ ነበሩ። ሁለቱም ባለስልጣናት ዛሬ ሃላፊነት ላይ የሉም። ስለ እውነትና ስለ አገር ሲሉ የሚያውቁትን ለመተንፈስ እስከዛሬ ቢጠበቁም ያሉት ነገር የለም። ሃሰን አሊ ሲኮበልሉ፣ አቶ አሰፋ አብርሃ ከወንድማቸው ጋር … [Read more...] about የለገደንቢ ወርቅ ሽያጭ ድራማ!!

Filed Under: Politics Tagged With: Full Width Top, Middle Column

ኦባንግ ለሃይለማርያም በግል ደብዳቤ ላኩ!

October 1, 2012 09:54 am by Editor 2 Comments

ኦባንግ ለሃይለማርያም በግል ደብዳቤ ላኩ!

ለኢትዮጵያ የሚያስፈልገው እውነተኛ “ትራንስፎርሜሽን” ከሁከት ይልቅ ውይይት፣ ከጥላቻ ይልቅ ፍቅር፣ ከብቀላ ይልቅ ይቅርታ መሆኑን በማስገንዘብ ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ (አኢጋን) ዋና ዳይሬክተር አቶ ኦባንግ ሜቶ ለአዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ በግል ደብዳቤ መላኩን አስታወቀ፡፡ ንቅናቄው በደብዳቤው መልካም ተግባር በመፈጸም በትውልድ ሁሉ “ታላቁና ደጉ መሪ” እንዲባሉ ምኞቱን ገልጿል። ንቅናቄው ለጻፈላቸው ደብዳቤ ጠቅላይ ሚኒስትሩ መልስ ይሰጣሉ የሚል ሙሉ እምነት እንዳለው ለጎልጉል በእርግጠኝነት ተናግሯል። ኢትዮጵያ የሁሉም አገር እንደሆነች በማስታወቅ በአቶ ኦባንግ ሜቶ የአኢጋን ዋና ዳይሬክተር ፊርማ የተላከው ደብዳቤ አቶ መለስ በተደጋጋሚ ተመሳሳይ ጥሪ ሲቀርብላቸው ባለመቀበል ለህዝብ መንገድ ንቀት ሲያሳዩ ማለፋቸውን ያስታውሳል። የአንድ ጎሣ፣ ብሔር፣ … [Read more...] about ኦባንግ ለሃይለማርያም በግል ደብዳቤ ላኩ!

Filed Under: News Tagged With: Full Width Top, Middle Column

ሶስት የህወሓት ሰላዮች ከዱ

October 1, 2012 09:51 am by Editor 1 Comment

ሶስት የህወሓት ሰላዮች ከዱ

ሶስት የብሔራዊ ስለላና የደህንነት ሰራተኞች አገር ለቀው መኮብላቸው ታወቀ። የኮበለሉት የህወሓት/ኢህአዴግ ሰዎች ስደት በጠየቁበት አንድ የአውሮፓ አገር አስቸኳይ ከለላ ማግኘታቸውም ታውቋል። በቅርቡ አገር እየለቀቁ ከሚኮበልሉት የህወሓት/ኢህአዴግ አባላትና ሰራተኞች መካከል የደኅንነት ሰራተኞች እንደሚገኙበት ያመለከተው የጎልጉል የአውሮፓ ሪፖርተር፤ ድርጊቱ አስቀድመው ጥገኝነት የጠየቁ ስደተኞችን አስደንግጧል። በህወሓትና አቶ መለስ በሾሙዋቸው በሻዕቢያ ሰዎች የበላይነት የሚመራውን የስለላ ተቋም ሲያገለግሉ የነበሩትና አሁን የኮበለሉት ሶስት የደህንነት ሰዎችን ስም ዝርዝር ለጊዜው ከመዘርዘር በመቆጠብ መረጃውን ለጎልጉል የአውሮፓ ዘጋቢ የሰጡት ከሰዎቹ ጋር በቅርብ ርቀት አብረዋቸው የሚኖሩ ስደተኞች ናቸው። ሪፖርተራችን ባጠናከረው መረጃ ሶስቱ የስለላ ሰራተኞች በመረጃ ትንተና ዲቪዥን … [Read more...] about ሶስት የህወሓት ሰላዮች ከዱ

Filed Under: News Tagged With: Full Width Top, Middle Column

የአቶ መለስ መንግስት ልማታዊ ወይስ አጥፊ አገዛዝ?

October 1, 2012 12:59 am by Editor Leave a Comment

የአቶ መለስ መንግስት ልማታዊ ወይስ አጥፊ አገዛዝ?

(ፈቃዱ በቀለ) በአቶ መለስ ዜናዊ የሚመራው የኢህአዴግ አገዛዝ ስልጣን ከጨበጠ ይኸው 21 ዐመት ሆነው። በዚህ ወደ አንድ ትውልድ የሚጠጋ የአገዛዝ ዘመን በአቶ በረከት ሰምኦን አገላለፅ „ኢህአዴግ ብዙ ውጣ ውረዶችን እንዳሳለፈና፣ ኢኮኖሚውም በአስተማማኝ መሰረት“ ላይ እንደቆመ አብስረውልናል። እንደሚሉን ከሆነና መንግስታቸውም ሊያሳምነን እንደሚሞክረው ይህ <በፀና መሰረት ላይ የቆመው ኢኮኖሚ> አገዛዛቸው መንግስት በሚከተለው „ለልማት አትኩሮ በሰጠው የኢኮኖሚ ፖሊሲ“ አማካይነት ነው። በሌላ አነጋገር የሚሉን፣ የኢህአዴግ አገዛዝ 21 ዐመት ሙሉ በሙሉ ተግባራዊ ሲያደርግ የነበረውና ዛሬም የሚያካሄደው የኢኮኖሚ ፖሊሲ ሌላ ሳይሆን ልማታዊ የመንግስት(Developmental State) ፖሊሲን ዋናው መመሪያው በማድረግ ነው። (ሙሉውን አስነብበኝ) … [Read more...] about የአቶ መለስ መንግስት ልማታዊ ወይስ አጥፊ አገዛዝ?

Filed Under: Opinions

The Great Confusion – The Poverty of Development Economics

October 1, 2012 12:52 am by Editor Leave a Comment

By Fekadu Bekele With this article I will analyse why Development Economics which is developed after the emergence of the new international order after the Second World War does not deserve the name it is given. Since such a theory is developed from the perspective of the new emerging international order headed by the United States of America, in the name of modernization it has confused the elites in Africa and in other Third World countries not to play an active role in organizing and … [Read more...] about The Great Confusion – The Poverty of Development Economics

Filed Under: Opinions

የጠመጠመ ሁሉ አይቀድስ፣ የጮኸ ሁሉ አይነክስ!

October 1, 2012 12:29 am by Editor 3 Comments

በአክሊሉ ሃይሉ የኢትዮጵያዊነት መስተጋብር፣ ከነገድ፣ ከባህል፣ ከእምነትና ከቋንቋ ሳንዱቅ ተመዞ፣ ከጽርሐ አርያም በተለገሰ የጸጋ ልዕልና አብነት አሰተርእዮ የተቃኘ ስለመሆኑ አሌ የማይባል ሀቅ ነው። ሀገርና ሕዝብን በአንድ ጠረፍ አባዝቶና አካቶ፣ በአንድ ዥረት አጣጥቶ፣ ሀረግ ስቦ፣ ሃረግ መዞ <<ሥር ሰዶ፣ ሥር አጋምዶ>> ወግና ልማድን ሾርቦ፣ በማህበረ-ሰባዊ የቁርኝት ሕግ እየተመራ ዘመናትን እየናደ እዚህ ስለመድረሱ ዋቢ መጥቀስ “ያላዋቂ ሳሚ….” አይነት እሳቤ ይመስለኛል። እንደውም የማንነታችን መገለጫ የሆነውን የስነ-ህልውና ማጀት እያተባ በህብረ-ሱታፌ እያገመ፣ ሁለንተናዊ ባህሪይ የተካነ አወንታዊ አትሮን ለመሆን በቃ እንጅ። ይህ ቁርኝት ማህበራዊና ኢኮኖሚአዊ ቅርፅ ይዞ አንደ ሰርዶ ባራቱ ማእዘን እየተንሰራፋ << የዘርና የጎሳን ካብ ንዶ፣ ሠላምና … [Read more...] about የጠመጠመ ሁሉ አይቀድስ፣ የጮኸ ሁሉ አይነክስ!

Filed Under: Opinions

Regarding our new Prime Minster.

October 1, 2012 12:06 am by Editor 1 Comment

Regarding our new Prime Minster.

 By Yilma Bekele There is no place on planet earth that begs for change like our country. There is no need to itemize all the areas where we stand at the tail end of human achievement. That is the bad news. The good news is we can’t get any lower than where we are at now thus the only way for us is up. It is obvious that we have all what it takes to improve and make life better for our people. We are blessed with a vibrant and colorful population; we possess a beautiful land with plenty of … [Read more...] about Regarding our new Prime Minster.

Filed Under: Opinions

  • « Previous Page
  • Page 1
  • …
  • Page 3
  • Page 4
  • Page 5

Primary Sidebar

በማኅበራዊ ገጾቻችን ይከታተሉን

Follow by Email
Facebook
fb-share-icon
Twitter
Tweet

Recent Posts

  • Rusted screws, metal spikes and plastic rubbish: the horrific sexual violence used against Tigray’s women July 4, 2025 01:48 am
  • በሞርሞን ቤ/ክ ዕርዳታ የኪዳነምህረት ኦርቶዶክስ ቤ/ክ ማምለኪያ ሥፍራ አገኘች July 2, 2025 01:28 pm
  • የበረከት ስምዖን “አየር ላይ ትዕይንት” አየር ላይ ተበተነ July 2, 2025 01:24 am
  • “ዐቢይ ይውረድ፣ እኛ እንውጣ፣ በተራችን እንግዛ” ስልቴዎች (ስብሃት፣ ልደቱ፤ ቴዎድሮስ) June 11, 2025 01:56 am
  • ኤሊያስ መሠረት የሚሠራው ለማነው? ለብጽልግና? ወይስ …? June 3, 2025 01:27 am
  • በግንቦት 20 – የሁለት መሪዎች ወግ May 28, 2025 02:01 am
  • በፈቃዳቸው የተመለመሉ ወጣቶች ሁርሶ ሥልጠና ጀመሩ May 22, 2025 09:11 am
  • ድብቁ ሤራ ሲጋለጥ – “ሦስትን ወደ አራት” May 21, 2025 01:01 am
  • ከትግራይ ሾልኮ የወጣው ምሥጢራዊው ሰነድ ምንድነው? May 20, 2025 09:18 am
  • በደቡብ ጎንደር በጸዳሉ ደሴ የተመሩት 72 ታጣቂዎች እጃቸውን ሰጡ May 19, 2025 02:24 pm
  • የተመሠረተው የፋኖ አደረጃጀት ዋነኛ ዓላማው ድርድር መሆኑ ተነገረ May 14, 2025 11:07 pm
  • ከፍተኛ የፋኖ አመራሮች መገደላቸው ተነገረ May 6, 2025 10:40 pm
  • ሃይማኖትን ለተራ የፖለቲካ ሸቀጥ ማዋል ውርደት ነው April 24, 2025 12:43 am
  •  የኬሪያ ኢብራሒም ኑዛዜ “ብትንትናችን ወጥቷል” April 22, 2025 12:08 am
  • ለወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን አመራሮች ወታደራዊ ሥልጠና ተሰጠ April 16, 2025 11:44 pm
  • ዓቅም እንደሌለው የገመገመው ሻዕቢያ ፊቱን ከጦርነት ወደ ዲፕሎማሲ እያዞረ ነው   April 15, 2025 12:32 am
  • “አንድ የፋኖ ተቋም (የእስክንድር) ተመሥርቷል፤ ሌሎቹ ደግሞ እንዲሁ አንድ ተቋም መሥርተው ወደዚህ ይመጡ” አበበ ጢሞ April 11, 2025 12:07 am
  • መለስ (ለገሰ) ዜናዊ – ተዋርዶ ያዋረደን! April 9, 2025 10:28 pm
  • የተከዜ ዘብ: የሉዓላዊነት መጠበቂያ April 8, 2025 11:49 pm
  • አዲስ አበባ አስተዳደር የሪፖርተርን የተዛባ መረጃ ኮነነ፤ ሕጋዊ እርምጃ እወስዳለሁ አለ April 8, 2025 10:06 pm
  • ሀሰተኛውን የሪፖርተር ዘገባ ንግድ ባንክ በጽኑ ተቃወመ፤ እርማትም ጠየቀ April 8, 2025 09:48 pm
  • “ኦሮሚያ ላይ ወይም ሌላ ቦታ ላይ ስታደርገው ከነበረ ትግራይ ወስጥም የማታደርግበት ምንም ምክንያት አይኖርህም” ነው ጌታቸው ረዳ April 7, 2025 10:22 pm
  • “TPLF’s belief in a strong federal government was always tied to its own dominance in Addis Ababa” April 7, 2025 10:15 pm
  • Counter-Video by EBC Challenges EBS Broadcast, Sparks Public Outcry Over Alleged Misinformation March 31, 2025 02:36 am

ጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣን በኢሜይል ለማግኘት ይመዝገቡ Subscribe to Golgul via Email

ከዚህ በታች ባለው ሣጥን ውስጥ የኢሜይል አድራሻዎን ያስገቡና “Subscribe” የሚለውን ይጫኑ፡፡
Enter your email address to receive notifications of new posts by email.

Copyright © 2025 · Goolgule