The religious and ideological magnitude of Wahhibism, which may fully reach Ethiopia soon, with all its facets, has its core substance in the Saudi State with its entire political, military and economic power base. The economic power has managed to reach Ethiopia long ago, by proxy of the economic empire of Al Amoudi and its entanglement in the Ethiopian state since 1991. The religious indoctrination and the cultural infiltration of Ethiopia, especially within the traditional moderate and … [Read more...] about Some Remarks on Policy & the Contemporary Ethiopian Muslim Movement
Opinions
የኔ ሃሳብ
ነሀሴ 26ን በደቦ ሸኝተን 2006 ዓ.ምን በተስፋ!
የዘንደሮ ክረምት ከቀደምቶቹ በጥቂቱ ጠንከር ያለና ብዙዎችን በተለይም አዲስ አበቤዎችን እያማረረ ነው፡፡ ሌላው “በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ” የሚያስብለው ደግሞ የከተማዋ መንገዶች በአብዛኛው ጥገና ላይ መሆናቸውና በዚህም ሳቢያ የበርካቶች መኖርያና የንግድ ሱቆቻቸው መፍረሳቸው ነው፡፡ ይህንን ሁኔታ በምናብ ለማየት ለምትፈልጉ ቅዳሜ ነሀሴ 4 ቀን 2005ዓ.ም በወጣቺው ፋክት መጽሄት ላይ ፕ/ር መስፍን እንዲህ ሲሉ ገልጸዋታል “አዲስ አበባ በመሬት መናወጥ ፈራርሳ በመጠገን ላይ ያለች ከተማ ትመስል የለም እንዴ”:: ብቻ ክረምቱም ወደማለፉ እየተቃረበ አዲሱንም ዘመን ለመቀበል ሽርጉዱ ሳይጀመር አይቀርም፡፡ ምን ክረምቱ ብቻ ፖለቲካውም ክረምቱን ተከትሎ ከ8 ዓመታት በኋላ እሱም ጠንከር ያለ ይመስላል፡፡ ላለፉት ጥቂት ዓመታት በሀገር ውስጥ ሲደረጉ የነበሩት የፖለቲካ ፓርቲ እንቅስቃሴዎች … [Read more...] about ነሀሴ 26ን በደቦ ሸኝተን 2006 ዓ.ምን በተስፋ!
ፖፕ ፓየስ 11ኛ አጼ ኃይለ ሥላሴን ለማስከዳት ስላደረጉት ሙከራ
እንደሚታወቀው፤ ኢጣልያኖች ኢትዮጵያን ለሁለተኛ ጊዜ በወረሩበት ዘመን፤ በዓለም-አቀፍ ሕግ በተከለከለ፤ በብዙ አውሮፕላኖች በተነሰነሰ የመርዝ ጋዝ በመጠቀም ጭምር፤ ለጊዜውም ቢሆን ወደ አዲስ አበባ ሲገሰግሱ፤ አጼ ኃይለ ሥላሴ ወደ እንግሊዝ ሐገር ተሰደው ለጥቂት ጊዜ እዚያ በመጠለል ትግላቸውን ቀጥለው ነበር። በዚያን ጊዜ፤ ሥልጣናቸውን ለኢጣልያን መንግሥት እንዲያስረክቡና በሚቸራቸው ገንዘብ የተንደላቀቀ ኑሯቸውን እንዲቀጥሉ ብዙ ጉትጎታ አጋጥሟቸው ነበር። በዚህ ጽሑፍ የሚተኮርበት ልዩ የነበረ ጉትጎታ፤ የቫቲካን፤ በተለይ በጊዜው የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን መሪ በነበሩት፤ የፖፕ ፓየስ 11ኛ ሙከራ ነው። ለዚህም ዋናው ማስረጃ፤ “Ethiopia Under Mussolini (Fascism and The Colonial Experience), 1985; በተሰኘው መጽሐፉ፤ አልቤርቶ ስባኪ (Alberto … [Read more...] about ፖፕ ፓየስ 11ኛ አጼ ኃይለ ሥላሴን ለማስከዳት ስላደረጉት ሙከራ
ጥላ መጽሔት
መጽሔቷ በዚህ ዕትም የሚከተሉትን ርዕሶችና ሌሎችንም ዳስሳለች፡፡ ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ፡፡ አባይ ሊያለማን ወይስ ሊያጠፋን ጨቋኙን ስርዓት በቃህ ልንለው ይገባል ስቃይና እንግልት ያልገታው ስደት ቀጥሏል ሰላም የወያኔ በደሎችና ህዝባዊ መፍትሔዎቹ የሙስሊሙ ኅብረተሰብ ስቃይ እና ሌሎችንም በርካታ ጽሁፎችን ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ፡፡ … [Read more...] about ጥላ መጽሔት
SMNE Warning to the TPLF/EPRDF to Uphold Its Constitution:
Stop Unlawful Acts of TPLF/EPRDF –Sponsored Terrorism Against Ethiopian Muslims or Face Future Charges Ethiopians of Muslim faith have taken to the streets of Ethiopia to peacefully demand religious freedom in Ethiopia. According to their demonstration organizers, the numbers of protesters will increase to new levels of participation in the coming days and weeks; while at the same time, the TPLF/EPRDF government warns of new cracks down, some of which have already taken lives, injured young and … [Read more...] about SMNE Warning to the TPLF/EPRDF to Uphold Its Constitution:
በውኑ መንፈስ ይታሰራልን?
እንደ ህወሃት አይነት አምባገነን መንግስታት ከተጠናወታቸው በርካታ ችግሮች መካከል ትግል እና ታጋይን ነጣጥሎ ያለማየት ችግር ሲሆን የትግል መሰረቱ ፍትህ እስከሆነ ድረስ፣የትግል መዳረሻው በተፈጥሮ የተገኘን መብት በችሮታ ካልሰጠናችሁ ከሚሉ አምባገነኖች መዳፍ ፈልቅቆ ለማውጣት እስከሆነ ድረስ በእርግጥም ይህ ትግል ከስጋና ከደም በላይ የተሻገረ በብዙሃን ላይ የሚሰርፅ መንፈስ ነው።ስለሆነም እንደመንፈስ የረቀቀው ትግል በታጋዩ ላይ ገዝፎ ይገለጥ ይሆናል እንጂ ታጋዩ ቢሰዋ አልያም በአምባገነኖች የግዞት እስር ቢወረወር ትግሉ አይታሰርም ደግሞም አይሞትም። ለምሳሌ ፀረ-አፓርታይድ ትግል ማጠንጠኛው ማህበራዊ፣ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ፍትህን መሻት እንዲሁም የዘረኝነትን ክፉ ቀንበር መሰባበር ነበር። ነገር ግን በወቅቱ የነበሩ የዘረኛው አፓርታይዳዊ አገዛዝ አመራሮች የትግሉን ረቂቅ ወጣቶችንና … [Read more...] about በውኑ መንፈስ ይታሰራልን?
The voice of Ethiopia
Why the military forces (Non TPLF Federal police forces, Federal defense forces Amhara, Oromo SNNP Special Forces, all region police forces) must support and join hand the Ethiopian people struggle for justice, equality, freedom and democracy. (Please click here to read more) … [Read more...] about The voice of Ethiopia
የምንፈልጋቸው ነገሮች ነገር ግን ደግሞ ሂደታቸው የጨለሙብን!!
መግቢያ ከረዢም ዓመታት ጀምሮ ሃገራችንን የተናወጧት ሁለት እንደ ነቀርሳ በሸታ የሚሰረስሯትና ህልውናዋን ያዳከሟት ነገሮች በግልጽ ይታያሉ። አንደኛው ራሱ ታጋይ ነኝ የሚለው ምሁር መፍትሄ ፈላጊ መሆኑ ቀርቶ ችግር ፈጣሪ መሆኑ፤ ሁለተኛው ደግሞ ምሁሩ በሚፈልገውና በሚከተለው የትግል ስልት ዘንድ ያለመጣጣም መኖሩ። በፕሪንስፕል ደረጃ መከተል ባለብን መሰረተ-ሃሳቦች ዘንድና እንደ ዐላማ ለመድረስ በምንፈልጋቸው ነገሮች ለመጣጣም የማይችሉ ሁኔታዎች ተፈጥረው በብዙ ሚሊዮን የሚቆጠሩ የዋህ ህዝቦችን እያምታቱ ይገኛሉ። ሰላም የሰፈነባትን፣ የበለጸገችና የተከበረች እንዲሁም ደግሞ ህዝቦቿ ሙሉ ነጻነቷን ተቀዳጅተው በመፈቃቀርና በመከባበር የሚኖሩባት ሃገር መመስረት ከተፈለገ ደግሞ ማንኛውም ምሁር ነኝ የሚል ሊከተላቸው የሚገባቸው መስረተ-ሃሳቦችና እሴቶች አሉ። ከመሰረተ-ሃሳብና ከእሴት ውጭ … [Read more...] about የምንፈልጋቸው ነገሮች ነገር ግን ደግሞ ሂደታቸው የጨለሙብን!!
ለዜጎች የሚቆረቆሩ የመንግስት ተወካዮችን አፋልጉኝ!
ሳውዲዎች ከኢትዮጵያ ከኬንያና ከኢንዶኖዥያ የቤት ሰራተኛ ቅጥር ካቆሙ ሰነባበተ! ይህነኑ ተከትሎ የቤት ሰራተኛ እጥረት የሳውዲዎች መነጋገሪያ ሆኗል። ባለጸጎቹ የሳውዲ ዜጎች በያዝነው የረመዳን ወር ብቻ 32 ቢሊዮን ሪያል የሚገመት ገንዘብ በሃገር ውስጥ ገበያ ልውውጥ ላይ እንደዋሉ በሰማን መባቻ የሳውዲዎች ችግር ሆኖ በመነገር ላይ ያለው የቤት የሰራተኛ አቅርቦቱን ጉዳይ ነው። ይህንንም የሃገሪቱ ታዋቂ መገናኛ ብዙሃን ሰፊ ሽፋን ሰጥተው በመዘገብ ላይ ናቸው ። በሰራተኛ አያያዝ በኩል አለም አቀፍ ውግዘት ተለይቷቸው የማያውቁት ሳውዲዎች እንደ ኢትዮጵያ መንግስት ተወካዮች ለዜጎቹ መብት ተከራካሪ የሌላቸውን ዜጎችን ጩኽት መስማት ተስኗቸዋል። "ስብአዊ መብት ገፈፋ ደረስብን!" ሲሉ የዝሆን ጀሮ ይስጠኝ ብለው ይስተዋላሉ ፣ ይህም የሚጠፋው ጥፋት እንደዳይታረም አድርጎታል። የአሁኑ ጠቅላይ … [Read more...] about ለዜጎች የሚቆረቆሩ የመንግስት ተወካዮችን አፋልጉኝ!
የሚሊዮኖች ድምጽ ለነፃነት ዘመቻ እና የመቀሌያችን መታፈን ከነመፍትሄው!
የሚሊዮኖች ድምጽ ለነፃነት ዘመቻ ወደፊት በመገስገስ ላይ ይገኛል። አንድነቶች የኢትዮጵያን ጸረ-ሽብር ህግ ለማሰረዝ የዜጎች ፊርማ በማሰባሰብ ዘመቻ ላይ ናቸው። የቀድሞውን የግብጽ ፕሬዘዳንት ሞርሲን ከስልጣን የማውረድ እንቅስቃሴ ያስጀመረው ከአስራ አምስት ሚሊዮን በላይ የሚገመተው የግብጾች ፊርማ ከተለያዩ ከተሞች የተሰበሰበው በሶስት ወሮች ነበር። በግብጾች አይን ሲታይ አንድነቶች በሶስት ወሮች አንድ ሚሊዮን ፊርማ ማሰባሰብ አይችሉም ብለን መገመት ያዳግተናል። እርግጥ ኢትዮጵያውያን በሰላማዊ ትግል ባህል እና ክህሎት እንደ ግብጾች ብዙ አልዘለቅንም። ይሁን እንጂ ካሰብነው ቁጥር እንደምንደርስ ጥርጥር የለኝም። የአንድነት መሪዎች መታሰር ቢደርስባቸውም የሚሊዮኖች ድምጽ ለነፃነት የመጀመሪያው ዘመቻ በጎንደር እና በደሴ ከተሞች ሐምሌ 7 ቀን በስኬት ተፈጽሟል። በጎንደር እና በደሴ ከተሞች … [Read more...] about የሚሊዮኖች ድምጽ ለነፃነት ዘመቻ እና የመቀሌያችን መታፈን ከነመፍትሄው!










