ወጣት አለኸኝ ይመኑ እና ወጣት ግርማ ብሩ ከአንድ ማህጸን የተወለዱ ወንድማማቾች ናቸው። ውልደትና እድገታቸው ደግሞ በአዳማ አቅራቢያ በሚገኘው ልዩ ስሙ ቆቃ በተባለው አካባቢ ነው።
ምንም እንኳን የእናት አንጀት ለልጆቿ ምን ያህል እንደሚራራ ቢተወቅም አገር ጥሪ ባቀረበች ጊዜ ግን ከሰንደቅ ዓላማ የሚበልጥ የለምና ኢትዮጵያን ከጠላት እንዲታደጉ እናታቸው መርቀው በደስታ ለውትድርና እንደላኳቸው ይናገራሉ።
ቤተሰብና የአካባቢው ሰዎችም ልጆቻቸው ለአገር መከታ ይሆኑ ዘንድ በምርቃትና በደስታ ሸኝተዋቸዋል። (ኢብኮ)
ጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ
Leave a Reply