አሜሪካ ያሉት መምህር ፋንታሁን ዋቄ “ለእምነታችሁ በደስታ ሙቱ” ሲሉ መንግሥት እንዲገለብጡ ለአዲስ አበባ፣ ለአሰላ እና ለአዳማ የኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ጥሪ አቀረቡ። መምህር ፋንታሁን ዋቄ “እጃችህ ላይ መድኃኒት አለ” በማለት የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ኃይማኖት ተከታዮች መንግሥት ላይ እንዲነሱ ጥሪ አቅርበዋል። አሜሪካ ተቀምጠው “የሰማዕታትን ማረፍ በደስታ በማሰብ በክርስትና የሚሞት በዚህ ዘመን መኖሩ እያስደሰተን በማሰብ እንሙት” ብለዋል። “ሞዐ ተዋህዶ” በሚል ስያሜ የሚጠራው የህቡዕ አደረጃጀት መሪ እንደሆኑ የሚናገሩት መምህር ፋንታሁን በቲክቶክ አውድ ሲናገሩ እንደተሰማው “ኃይል የእግዚአብሔር፣ ሠራዊት የጌዲዮን ነው” በማለት የዕምነቱ ተከታዮች “አሁን ብናገር ጠላት ይሰማል” በማለት ምሥጢር ያሉትን መድኃኒት እንዲጠቀሙ … [Read more...] about ፋንታኹን ዋቄ ከአሜሪካ የሃይማኖት እልቂት አወጁ

