• Skip to primary navigation
  • Skip to content
  • Skip to primary sidebar

Goolgule

Ethiopian News

  • ስለ እኛ/about
  • አስፈንጣሪዎች/links
  • ቤተ መዝገብ/archives
  • አድራሻችን/contact
Header Banner Image
  • Home
    ዋና ገጽ
  • Editorials
    ርዕሰ አንቀጽ
  • News
    ዜና
  • Socio-Political
    ማኅበራዊ-ሽከታ
  • Religion
    ሃይማኖታዊ
  • Interviews
    እናውጋ
  • Law
    የሕግ ያለህ
  • Opinions
    የኔ ሃሳብ
  • Literature
    ጽፈኪን
    • Who is this person
      እኚህ ሰው ማናቸው?
  • Donate
    ለባለድርሻዎች

Left Column

አሳዛኙ የትውልድ ህይወት በሳውዲ አረቢያ «ጂዛን» ከተማ!

January 13, 2014 10:57 pm by Editor 1 Comment

አሳዛኙ የትውልድ ህይወት በሳውዲ አረቢያ «ጂዛን» ከተማ!

ጂዛን እየተባለ በሚጠራ የሳውዲ አረቢያ ግዛት ውስጥ ህጋዊ የመኖሪያ ፈቃድ የሌለውን ጨምሮ ከ50 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን እንደሚኖሩ ይነገራል። የጂዛን ከተማ ሳውዲ አረቢያን ከየመን የሚያዋስን ከተማ እንደመሆኗ በባህር የሚመጡ ብዛት ያላቸው ኢትዮጵያውያን ወደ ሪያድ እና ጅዳ ከተማ ለማቅናት በመሸጋገሪያነት እንደሚጠቀሙባት ይነገራል። በዚች የድንበር ከተማ አያሌ ኢትዮጵያውያን ጉዳዩ በወል በማይታወቅ ምክንያት ያለ ፍርድ ለ 4 እና 5 አመታት ታስረው የሚሰቃዩባት ከተማ መሆኗን የሚነገሩ ውስጥ አዋቂ ምንጮች ወደ ሃገር ለመመለስ ጥያቄ ያቀርቡ አያሌ ወገኖቻችንም በሪያድ የኢትዮጵያን ኤንባሲ እና ለጅዳ ቆንስላ ጽ/ቤት ያቀረቧቸው ጥያቄዎች እስካሁንም ምላሽ ባለማግኘቱ ህይወታቸው አደጋ ውስጥ መሆኑን ይናገራሉ ። ይህ በዚህ እንዳለ ከሁሉም በላይ እስከፊ አስከፊ በለው የሚገልጹት ምንጮች … [Read more...] about አሳዛኙ የትውልድ ህይወት በሳውዲ አረቢያ «ጂዛን» ከተማ!

Filed Under: Social Tagged With: Left Column

ኢትዮጵያ ለምን ኋላ ቀረች?

January 12, 2014 08:32 am by Editor 3 Comments

ኢትዮጵያ ለምን ኋላ ቀረች?

ኢትዮጵያ ከውጭ ወረራ ረጅም የነፃነት ዘመን እንዳላት የአገር ተወላጅ እና የውጭ አገር የታሪክ ተመራማሪዎች ያረጋግጣሉ። ይሁን እንጂ በስልጣኔ ግን ብዙም እንዳልገፋች ይኸው ዛሬ የእኛም ትውልድ ሳይቀር የሚያየው ሃቅ ነው። ይኽ እንዴት ሊሆን ቻለ? ረጅሙን የነፃነት ዘመን በስልጣኔ ወደፊት ለመራመድ ለምን አልተጠቀመችበትም ኢትዮጵያ? ምን ስትሰራ ነበር? የሚሉት የቁጭት ጥያቄዎች የሁላችንም አገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ጥያቄዎች ናቸው። በ19ኛው ክፍለ ዘመን በራሳቸው አነሳሽነት አውሮፓውያን ጎብኚዎችን እና ሚሲዮናውያንን እየተከተሉ ከአገራቸው ወጥተው የፖለቲካ ሳይንስ፣ የህክምና፣ የምህንድስና፣ የኢኮኖሚ፣ የመንገድ ስራ የመሳሰሉ ዘመናዊ (Secular) ትምህርት ቀስመው አገራቸውን ለመርዳት ወደ አገራቸው የተመለሱት የመጀመሪያዎቹ የኢትዮጵያ ምሁራን የእነ ነጋድራስ ገብረ ሕይወት ባይከዳኝ … [Read more...] about ኢትዮጵያ ለምን ኋላ ቀረች?

Filed Under: Opinions Tagged With: Left Column

ሰማቹህ ወይ መርዶ

January 9, 2014 06:50 pm by Editor 4 Comments

ሰማቹህ ወይ መርዶ

ሰማቹህ ወይ መርዶ ? ሀገር ተገምድሎ ሰማቹህ ? ወይ ነዶ!! ፤ ካገርህ ተከፍሎ ሀገርህ ተቆርጦ ፤ ለሱዳን ተሰጠ መንግሥት ነኝ ባለው ፤ ራሱን ባስቀመጠ ብለው ሲያወሩልኝ ፤ መንፈሴ ተናጠ አንጎሌ ተናጋ ፤ አቅሌ ተናወጠ ብርድ ብርድ አለኝና ፤ እያቅለሸለሸ ወይ ወደላይ አይል ፤ እንዲሁ እያሸ ባዕድ የሆነ ስሜት ፤ ሲያውከኝ አመሸ አሳድሮ አዋለኝ ፤ ሰንብቶም አልሸሸ ይሄን የሀገር ክህደት ፤ ይሄን የሞት ዜና ሙሾ ልጻፍለት ፤ ብየ ተነሣሁና ወረቀት ብዕሩን ፤ ካለበት አንሥቸ ለታሪክ ለትውልድ ፤ ከትቤ ላልፍ ትቸ ከዚህች ቀን በፊት ፤ በሀገሩ ታሪክ እንደዚህ ያለ ጉድ ፤ እንዲህ ያለ መታወክ በገዛ መንግሥቱ ፤ ለባዕድ ሲበረከት ሽንጥ ገትሮ በሐሰት ፤ ለባዕድ ሲሟገት ገጥሞት አያውቅምና  ፤ ብዕሩ … [Read more...] about ሰማቹህ ወይ መርዶ

Filed Under: Literature Tagged With: Left Column

የአንድን ህብረተሰብ ችግር የመረዳትና መፍትሄ የመፈለግ ጉዳይ

January 7, 2014 07:15 am by Editor Leave a Comment

የአንድን ህብረተሰብ ችግር የመረዳትና መፍትሄ የመፈለግ ጉዳይ

መግቢያ፣ በመጀመሪያ ደረጃ ውድ አቶ ካሳሁን ነገዎ ታዋቂ ሰዎችን ወይም ምሁሮችን ለቃለ-መጠይቅ እያቀረበ  አስተያየታቸውንና አመለካከታቸውን እንድናዳምጥና ትምህርት እንድንቀምስ የሚያደርገው ጥረት የሚያስመሰግነው ነው። በዚህም መሰረት በአ.አ በ23.12.2013 ዓ.ም ዶክተር ብርሃኑ ነጋን በቅርቡ ለዕትመትና ለንባብ ባበቃው፣ ‘‘ዲሞክራሲና ሁለንታዊ ልማት‘‘ በተባለው መጽሀፉ ዙሪያ ምን ማለቱ እንደሆነ ለቃለ-መጠይቅ ጋብዞት አንዳንዶቻችን ለማዳመጥ ችለናል። የቃለ-መጠይቁን ምልልስ በጥሞና ላዳመጠ የዶክተር ብርሃኑ ነጋ መልስ ግልጽና ብዙም  የሚያከራክር ጉዳይ አይደለም። እንደ ዕውነቱ ከሆነ አዲሱን የዶክተር ብርሃኑ ነጋን መጽሀፍ ለማግኘት ስላልቻልኩና ስላላነበብኩት ስለመጽሀፉ ጥሩና መስተካከል ይገባቸዋል ብዬ በማምነው ላይ ገንቢ ትችት መስጠት አልቻልኩም። መጽሀፉን አግኝቼ ከአነበብኩት … [Read more...] about የአንድን ህብረተሰብ ችግር የመረዳትና መፍትሄ የመፈለግ ጉዳይ

Filed Under: Opinions Tagged With: Left Column

በጅዳ እና አካባቢው የኢትዮጵያውያን ክራሞት

January 7, 2014 12:24 am by Editor 1 Comment

በጅዳ እና አካባቢው የኢትዮጵያውያን ክራሞት

ካሳለፍነው ወር ጀምሮ ወደ ሃገራቸው እንዲገቡ በተደረገው ጥሪ እጃቸውን የሰጡ መኖሪያና የስራ ፈቃድ የነበራቸው ዜጎች ባቀረቡት ቅሬታ "ወደ ሃገር እንዳንገባ ተደርገን እየተጉላላን ነው!" ብለውኛል። በቀን በሚሰጠው ደረቅ ብስኩትና ጥራቱ ባልተጠበቀ ሩዝ መጉዳታቸውን የገለጹልኝ ሲሆን መፍትሔ የሚሰጠን የኢትዮጵያ መንግስትም ሆነ የሳውዲ መንግስት ተወካዮች አጥተው ቀን በጸሃይ ፣ ማታ በብርድና በቁር እንግልት እንደደረሰባቸው ተናግረዋል። ወደ ሃገር እንግባ ብለው በተደረገው ጥሪ እጃቸውን የሰጡት መኖሪያና የስራ ፈቃድ የነበራቸው ዜጎች እዚህ በጅዳ ሽሜሲ ብቻ ሳይሆን በሪያድ እስር ቤቶች እንዳሉ እንግልት እየደረሰብን ያሉ ነዋሪዎች ምሬታቸውን ገልጸውልኛል። ሁከት በጅዳ የንጉስ አብድልአዚአዚዝ አውሮፕላን ማረፊያ- ከጅዳ መካው የሽሜሲ መጠለያ ተነስተው ወደ ሃገር ለመሳፈር  በጅዳ የንጉስ … [Read more...] about በጅዳ እና አካባቢው የኢትዮጵያውያን ክራሞት

Filed Under: Opinions Tagged With: Left Column

አይ ስብሐት ነጋ!

January 6, 2014 08:58 pm by Editor 5 Comments

አይ ስብሐት ነጋ!

በኢትዮጵያ ውስጥ ሥልጣን ሳይኖረው ባለሙሉ ሥልጣን፣ እውቀት ሳይኖረው ባለሙሉ እውቀት የሆነ ሰው ስብሐት ነጋ ብቻ ነው፤ እንዲያውም ከዚያም አልፎ ራሱን የቻለ ሉዓላዊ ነጻነት ያለው ግለሰብ ነው ለማለት የሚቻል ይመስለኛል፤ በዚህ ግለሰብ ላይ የማደንቃቸው ሁለት ነገሮች ናቸው፤ በሉዓላዊነቱ የተጎናጸፈውን ሥልጣን ሙሉ በሙሉ ይጠቀምበታል፤ ይቆጣኛል ወይም ይቀጣኛል ብሎ የሚፈራው የለም፤ ስብሐት ነጋ የሚፈራው ምንም ነገር የለም፤ ሁለተኛ በሉዓላዊነቱ ያለውን ሙሉ ነጻነት በሙሉ ልብ ይጠቀምበታል፤ ናስ በላይ ከበደ እንዳለው ‹‹የቅብጠት መዘላበድ›› ሊሆን ይችላል፤ ስብሐት ነጋ የተናገረው ነገር ትክክል ይሁን አይሁን ጉዳዩ አይደለም፤ ዋናው ነገር መናገሩ ነው። በቅርቡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከጋዜጠኛነት ተማሪዎች ጋር ባደረገው ውይይት ላይ ሁለት ሰዎች ጽፈው አይቻለሁ፤ ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ … [Read more...] about አይ ስብሐት ነጋ!

Filed Under: Opinions Tagged With: Left Column

Cheetah and Hippo Analogy and the Ethiopian Reality

January 5, 2014 10:46 pm by Editor 1 Comment

Cheetah and Hippo Analogy and the Ethiopian Reality

To be transparent, this article is solely based on his presentation as part of the Selamawi Party delegate here in San Jose, California, day before yesterday, January 4, 2014. I had not read Professor Alemayehu Gebremariam’s article on the Cheetah and Hippo generation that he posted on Ethiopians websites and the critical remarks some had written per his remarks at this time when I wrote this article. I attended the meeting called by supporters of the Selamawi party. I went to the meeting to … [Read more...] about Cheetah and Hippo Analogy and the Ethiopian Reality

Filed Under: Opinions Tagged With: Left Column

እንኳን አደረስዎ!

January 5, 2014 07:49 am by Editor Leave a Comment

እንኳን አደረስዎ!

… [Read more...] about እንኳን አደረስዎ!

Filed Under: Uncategorized Tagged With: Left Column

ሥራ በኢትዮጵያ

January 1, 2014 09:16 pm by Editor Leave a Comment

ሥራ በኢትዮጵያ

በሀገረ ሐበሻ ፤ ክቡር ነበር ሥራ የሥራ ባሕሉ ፤ ነበረ ጠንካራ በዓለም መድረክ ላይ ፤ ያደረገው አውራ ኃያል ጉልበተኛ ፤ እጅግ የሚፈራ የግዛት ሀገሩን ፤ በምዕራብ ምሥራቁ አስፋፍቶ ያስያዘው ፤ እያስገበረ ዕንቁ ዛሬ ግን ስናየው ፤ ያ አውራ ሐበሻ የቀን ጎደሎ ገጥሞት ፤ ነክሶት ክፉ ውሻ እዚህ ሀገሩ ላይ ፤ ከእሱው መዳረሻ ከቶ የማይነካውን ፤ ብዙ የሥራ ድርሻ ይህ ጨዋ የጨዋ ዘር ፤ የጌታ ልጅ ጌታ የሎሌ የባሪያ ነው ፤ ያለውን ገበታ ርቆ ይሄድና ፤ ከሩቃኑ ጓዳ ተደብቆ ከወገን ፤ ታይቶ እንዳይከዳ ያለዕረፍት ይሠራል ፤ ተግቶ አስንቆ ባዳ መጥቶ የማይነግረንን ፤ ሳያፍር ሳይጎዳ ባሪያው ከነበሩት ፤ ካሳያቸው ፍዳ ፡፡ ሥራን ወዶ ማክበር ፤ ሠርቶም ሀብታም መሆን ከጥንት ጀምሮ ፤ ነበር ባሕላችን ወደ ኋላ ግና ፤ የአውሮፓ ሚሲዮኖች አዩትና አቅሙን ፤ … [Read more...] about ሥራ በኢትዮጵያ

Filed Under: Literature Tagged With: Left Column

The Diaspora Ethiopian – keeper of the faith

January 1, 2014 02:21 am by Editor Leave a Comment

The Diaspora Ethiopian – keeper of the faith

It is a new year and it is always nice to take stock of the damage after another year of trials and tribulations that is testing our endurance as a Nation and people.  2013 has not been a good year. Our children are still migrating out of the homeland in every direction. For all those who make it to a safe destination there are plenty that have perished in silence. May they rest in peace. We will never forget the Lampedusa shipwreck that resulted in over 360 dead. The recent shame and … [Read more...] about The Diaspora Ethiopian – keeper of the faith

Filed Under: Opinions Tagged With: Left Column

  • « Previous Page
  • Page 1
  • …
  • Page 77
  • Page 78
  • Page 79
  • Page 80
  • Page 81
  • …
  • Page 85
  • Next Page »

Primary Sidebar

Recent Posts

  • በትግራይ በወራት ጊዜ ውስጥ ክልላዊ ምርጫ ለማካሄድ ዝግጅት እየተደረገ ነው October 4, 2026 01:20 am
  • የትህነግ ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮች ተደመሰሱ፤ በተፈናቃዮች ላይ አዲስ አፍና ታወጀ October 1, 2026 02:18 pm
  • ትህነግ የራሱን ታጣቂዎች ለማስረሽን የኤርትራ ገዳይ ስኳድ (Hit Squad) ማስገባቱ ተሰማ፤ “አፈሙዛችንን ወደ አመራሩና ወደ ኤርትራ እናዞራለን” ታጣቂው October 1, 2026 11:08 am
  • ትህነግ፤ እጅግ ከፍተኛ የጦር መሣሪያዎችን አስረክቦ ወደ ትግራይ መፈርጠጡ ተሰማ September 29, 2026 07:27 am
  • በስታሊን ገብረሥላሴ በአሜሪካ የሕግ እርምጃ እንዲወሰድ ጥሪ ቀረበ September 27, 2026 11:27 pm
  • Stalin Gebreselassie’s Social Media Post on Bole Airport Calls for U.S. Legal Action September 27, 2026 10:48 pm
  • ከትህነግ ጎን የተሰለፉ ከ2,000 በላይ የሻዕቢያ ታጣቂዎች በርካታዎቹ ተደመሰሱ September 27, 2026 12:42 pm
  • የትህነግ እና የኡጉጉሞ ከፍተኛ አመራሮች ተደመሰሱ፤ በሰሜን ወሎ፣ ሰቆጣ እና አፋር በርካታ አዛዦች ሙት እና ቁስለኛ ሆኑ September 27, 2026 11:46 am
  • “ህወሓት ጉድ ሠራን” — በሰሜን ወሎ የሚንቀሳቀሰው የፋኖ ቡድን ተበታትኖ ተስፋ መቁረጡ ተገለጸ September 27, 2026 11:27 am
  • “ማጥቃት ከጀመርን ትግራይ ላይ አንቆምም፤ ግባችን ቀይ ባህር ላይ ባንዲራ መትከል ነው” ጄኔራል አበባው September 27, 2026 10:15 am
  • የትህነግና ተባባሪዎቹ የጥፋት መዋቅር እያበቃለት ነው September 26, 2026 10:09 pm
  • የትህነግ፣ የሻዕቢያ፣ የአገው ሸንጎ እና የፋኖ ጥምረት በሰቆጣና አብዓላ ግንባሮች ተደመሰሰ September 25, 2026 11:07 pm
  • የትህነግ ታጣቂዎች በከፍተኛ ሁኔታ እየተመቱና እየተበታተኑ ይገኛሉ September 25, 2026 02:39 pm
  • የሶማሌ ክልል በሦስት ዋና ዋና የአስተዳደር ቀጣናዎች (ክላስተር) ሊዋቀር ነው September 24, 2026 10:20 pm
  • የአሜሪካ መንግሥት ትህነግ “ሊያሸንፈው የማይችለውን” ከንቱ ጦርነት መጀመሩን በጥብቅ ኮነነ September 23, 2026 10:20 pm
  • በራያና ሰሜን ወሎ በተደረገ የድሮን ጥቃት፤ ከ270 በላይ ታጣቂዎች ተገደሉ September 22, 2026 10:56 pm
  • ኢትዮጵያ ጨምሮ የቀይ ባሕር ሀገራት ቀጣናዊ ስጋቶች በመጨመራቸው የባሕር ትብብር ለማጠናከር ወሰኑ August 28, 2026 11:32 am
  • የመካነ ኢየሱስ ሕንጻ የጠራራ ፀሐይ ወግና “የብሌን ሠራዊት” በችሎት ደጃፍ August 5, 2026 02:35 am
  • ለሱዳንና ኤርትራ ሲከራከሩ የነበሩት አበባው ባለመመረጣቸው “በጣም ተድጃለሁ” አሉ June 26, 2026 12:29 am
  • “ትህነግ ወደ ዓለምአቀፍ ወንጀለኛነትና አሸባሪነት እየተምዘገዘገ ነው” June 25, 2026 01:00 am
  • አሜሪካ በሕገወጡ ትህነግ አመራሮች ላይ ጠንካራ የቪዛ እገዳ ጣለ June 18, 2026 10:29 am
  • እንደ ሌሊት ወፏ የሚንቀሳቀሰው ኢህአፓ/ትብብር   June 18, 2026 09:36 am
  • የታርጋ ጫጫታ June 15, 2026 05:16 pm
  • ፋንታኹን ዋቄ ከአሜሪካ የሃይማኖት እልቂት አወጁ June 15, 2026 02:12 am
Copyright © 2026 · Goolgule