የሻዕቢያ ቡድን የኢትዮጵያን ሰላምና ደኅንነት በሁሉም አቅጣጫዎች ለማደፍረስና ሀገሪቱን ለማፍረስ ቀንና ሌሊት ሙሉ አቅሙን አሰባስቦ እየሠራ መሆኑን የሚያጋልጥ ሚስጢራዊ መረጃ ለጎልጉል ደርሷል። ለድረ-ገጻችን የደረሰው ይኸው መረጃ እንደሚያመላክተው፣ የሻዕቢያ መዋቅር በውጭ አገር ከሚገኙ ደጋፊዎቹ ጀምሮ በአገር ውስጥ እስከሚዘረጉ የስለላ መረቦች ድረስ ሰፊ ስምሪት በመስጠት ከፍተኛ ዝግጅት እያደረገ ይገኛል። ለጎልጉል የደረሰው መረጃ የሴራውን አደገኛነት በማስመልከት የሚከተሉትን አበይት ነጥቦች በዝርዝር ያጋልጣል፦ የዲያስፖራው ቁልፍ ሚና እና የቴክኖሎጂ ዝግጅት በዲያስፖራ የሚኖሩ የሻዕቢያ ደጋፊዎች በገንዘብና በቴክኖሎጂ እውቀት የሰለጠኑ ልጆቻቸውን በስፋት እያሰማሩ ይገኛሉ። እነዚህ በዘመናዊ እውቀት የበለጸጉ ወጣቶች ኢትዮጵያን ለማፍረስ በሚደረገው አጠቃላይ እንቅስቃሴ … [Read more...] about ሻዕቢያ ኢትዮጵያን በ“ካሚካዜ” ድሮኖች ለመምታትና በዘር ግጭት ለማፍረስ ሰፊ ዝግጅት እያደረገ መሆኑ ተሰማ

