ከትህነግ (ህወሃት) ታጣቂዎች ከመቐሌ መውጣት በኋላ በምስጢር ተዋቅሮ የነበረው አዲሱ ወታደራዊ እና ፖለቲካዊ ዕዝ (ሴንተራል ኮማንድ) እየፈረሰ መሆኑ ተነገረ። ይህ በእንዲህ እንዳለ፣ የዚሁ ድብቅ የጦር መዋቅር ቁልፍ መሪ የነበረው ታጋይ ዮሐንስ ወልደጊዮርጊስ (ጆን መዲድ) የመፈራረሱ ዋና ምክንያት የጆን መዲድ መማረክ ሲሆን እርሱም ከምርኮ በኋላ ትናንት ከአክሱም ተነስቶ አዲስ አበባ መግባቱ ታውቋል። ሌሎችም አዛዦች እንዲሁ ይማረካሉ በሚል የተፈጠረው ፍርሃት ትህነግ በምሥጢር ያቀናበረው ስትራቴጂክ ዕዝ ላይ ከፍተኛ መነቃነቅና ፈጥሯል፤ እንፈርሳለን የሚለው ስጋት አይሏል። ለጎልጉል የደረሰው መረጃ እንደሚያመላክተው፣ የትህነግ አመራር ከመቐሌ ከወጣ በኋላ በፖለቲካውና በታጣቂው ክንፍ የተዋቀረ አምስት አምስት አባላት ያሉት አዲስ ‘ሴንተራል ኮማንድ’ (ማዕከላዊ ዕዝ) መስርቶ … [Read more...] about በጆን መዲድ መማረክ አደረጃጀቱ እየተፈረካከሰ በመሆኑ እነ ወዲ እምበይተይ፣ ምግበይ፣ ቀጣዮች ሊሆኑ ይችላሉ

