የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 6ተኛው አገር አቀፍ ምርጫን ለማከናወን በጊዜ ሰሌዳው ላይ ካስቀመጣቸው ተግባራት መካከል አንዱ በሆነውና የፖለቲካ ፓርቲዎች የምርጫ ምልክቶቻቸውን የሚመርጡበት/ የሚያስገቡበት መርሃ ግብር መሰረት ሁሉም የፖለቲካ ፓርቲዎች የምርጫ መወዳደሪያ ምልክቶቻቸውን የመረጡ ሲሆን በብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ፀድቋል።
በዚህም መሰረት የፖለቲካ ፓርቲዎቹ የምርጫ መወዳደሪያ ምልክቶቻቸውን መውሰዳቸውን የኢትዮጵያ የምርጫ ቦርድ አስታውቋል፡፡ (ኢትዮ ኤፍ ኤም የኢትዮጵያዊያን)
ጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ
Leave a Reply