Main Content

የትህነግ ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮች ተደመሰሱ፤ በተፈናቃዮች ላይ አዲስ አፍና ታወጀ
By Editor
ጎልጉል ከታመኑ የውስጥ ምንጮቹ ባገኘው ሰበር መረጃ መሠረት፣ በሽብርተኛውና በውድቀት ዋዜማ ላይ በሚገኘው የትህነግ ቡድን ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮች ላይ በተሰነዘረ የተቀናጀ የከባድ መሳሪያና የድሮን ጥቃት በርካታ አዛዦች … [ሙሉውን አስነብበኝ / read more]

Stalin Gebreselassie’s Social Media Post on Bole Airport Calls for U.S. Legal Action
By Editor
* Calls to Ban Zara Media and Report Digital Platforms to U.S. Authorities A controversial social media post by U.S. based commentator Stalin … [ሙሉውን አስነብበኝ / read more]

“ህወሓት ጉድ ሠራን” — በሰሜን ወሎ የሚንቀሳቀሰው የፋኖ ቡድን ተበታትኖ ተስፋ መቁረጡ ተገለጸ
By Editor
* የትግራይ ሕዝብ መከላከያ ሠራዊትንና የትግራይ የሰላም ኃይልን ለመቀበል እየተዘጋጀ ነው በሰሜን ወሎ በኩል ከትህነግ ታጣቂዎች ጋር በጥቅም ተጣጥሞ ሲንቀሳቀስ የነበረው ፀረ-ሰላም ቡድን፣ ገና ከጅምሩ በደረሰበት የመዋቅር መበታተን … [ሙሉውን አስነብበኝ / read more]

የሶማሌ ክልል በሦስት ዋና ዋና የአስተዳደር ቀጣናዎች (ክላስተር) ሊዋቀር ነው
By Editor
* አዲሱ የአስተዳደር መዋቅር ቀጠናዊ መረጋጋትን፣ ኢንቨስትመንትን እና ብሔራዊ አንድነትን ለማጠናከር የታለመ ነው የሶማሌ ክልላዊ መንግሥት ክልሉን በሶስት ዋና ዋና የአስተዳደር ክላስተሮች (ቀጠናዎች) በመክፈል፣ እያንዳንዱን ክላስተር … [ሙሉውን አስነብበኝ / read more]

ኢትዮጵያ ጨምሮ የቀይ ባሕር ሀገራት ቀጣናዊ ስጋቶች በመጨመራቸው የባሕር ትብብር ለማጠናከር ወሰኑ
By Editor
* ኤርትራ በዚህ ወሳኝ ስብሰባ አለመገኘቷ ከባሕር ወንበዴዎች ጋር በተያያዘ ሊሆን እንደሚችል ተጠቆመ ከባሕር ላይ ዘረፋ እና ከስደተኞች ሕገ-ወጥ ዝውውር ጀምሮ እስከ ዓለም አቀፍ የመርከብ መስመሮች መስተጓጎል ድረስ፣ የዓለምን አንዱን … [ሙሉውን አስነብበኝ / read more]

ለሱዳንና ኤርትራ ሲከራከሩ የነበሩት አበባው ባለመመረጣቸው “በጣም ተድጃለሁ” አሉ
By Editor
የሰባተኛውን አጠቃላይ ምርጫ ተከትሎ፣ የቀድሞው የአብን ተመራጭና የአሁኑ የኢህአፓ/ትብብር እጩ ተወዳዳሪ የነበሩት ዶ/ር አበባው ደሳለው በሰጡት ቃለ መጠይቅ በምርጫው ማሸነፍ ባለመቻላቸው የተሰማቸውን ጥልቅ ብስጭትና ንዴት ገልጸዋል። እንደ … [ሙሉውን አስነብበኝ / read more]

ትህነግ የራሱን ታጣቂዎች ለማስረሽን የኤርትራ ገዳይ ስኳድ (Hit Squad) ማስገባቱ ተሰማ፤ “አፈሙዛችንን ወደ አመራሩና ወደ ኤርትራ እናዞራለን” ታጣቂው
By Editor
በትህነግ (ህወሓት) ከፍተኛ አመራር፣ በበታች መኮንኖችና በተራው ታጣቂ መካከል የተፈጠረው እምነት ማጣትና … [ሙሉውን አስነብበኝ / read more]

የትህነግ እና የኡጉጉሞ ከፍተኛ አመራሮች ተደመሰሱ፤ በሰሜን ወሎ፣ ሰቆጣ እና አፋር በርካታ አዛዦች ሙት እና ቁስለኛ ሆኑ
By Editor
በተለያዩ ግንባሮች የተቀሰቀሰውን ውጊያ ተከትሎ፣ ለጎልጉል በደረሰው መረጃ መሠረት፣ የትህነግ (TPLF) ጽንፈኛ ቡድን እና አጋሩ የሆነው የአፋር "ኡጉጉሞ" ታጣቂ ቡድን ባካሄዷቸው የውጊያ እንቅስቃሴዎች ከፍተኛ የመስክ እና የኮር … [ሙሉውን አስነብበኝ / read more]

የትህነግና ተባባሪዎቹ የጥፋት መዋቅር እያበቃለት ነው
By Editor
መከላከያ አላማጣን ጨምሮ 13 ስልታዊ ቦታዎችን ሙሉ በሙሉ ሲቆጣጠር ታጣቂው በሁሉም ግንባሮች እየተበተነ ነው አስገራሚ ወታደራዊ ስምምነቶችን በመፍጠርና ንጹሃንን ለጦርነት በመማገድ የሚታወቀው የትህነግ የጥፋት ቡድን፣ በራያ አላማጣ፣ … [ሙሉውን አስነብበኝ / read more]

የትህነግ ታጣቂዎች በከፍተኛ ሁኔታ እየተመቱና እየተበታተኑ ይገኛሉ
By Editor
የአገር መከላከያ ሠራዊት በሁሉም ግንባሮች ድል እያደረገ መሆኑ ተነገረ በሴንትራል ኮማንድ ሥር ከሚገኙ የደህንነት እና የጸጥታ ምንጮች ለጎልጉል የደረሰው አዳዲስ ዜና እንደሚያመለክተው፣ በሁሉም የጦር ግንባሮች የተከፈተውን የጥፋት … [ሙሉውን አስነብበኝ / read more]

በራያና ሰሜን ወሎ በተደረገ የድሮን ጥቃት፤ ከ270 በላይ ታጣቂዎች ተገደሉ
By Editor
* የትህነግና የፋኖ ጥምረት ዕዝ መበጠሱ፤ አርሚዎች መናበብ አለመቻላቸው ተገለጸ በትግራይ ደቡባዊ ዞን፣ በራያ አላማጣና በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን በተመረጡ ወታደራዊ ይዞታዎች ላይ ከአስራ ሰባት ጊዜ በላይ እጅግ የበረታና ተከታታይ … [ሙሉውን አስነብበኝ / read more]

የመካነ ኢየሱስ ሕንጻ የጠራራ ፀሐይ ወግና “የብሌን ሠራዊት” በችሎት ደጃፍ
By Editor
በኢትዮጵያ ሰማይ ስር በየዘርፉ የሚገርሙ ትዕይንቶች ይታያሉ። ጆሮን ጭው የሚያደርጉ ጉዳዮች ይሰማሉ። አንዳንዶቹ መረጃዎች ደግሞ “መንግስት ሆይ የት ነህ?” የሚያሰኙ ናቸው። ፍትህን በጋራ ወይም ተቧድነው በተዋረድ የሚያዛቡ የማፍያ ይዘት … [ሙሉውን አስነብበኝ / read more]


