• Skip to primary navigation
  • Skip to content
  • Skip to primary sidebar

Goolgule

Ethiopian News

  • ስለ እኛ/about
  • አስፈንጣሪዎች/links
  • ቤተ መዝገብ/archives
  • አድራሻችን/contact
Header Banner Image
  • Home
    ዋና ገጽ
  • Editorials
    ርዕሰ አንቀጽ
  • News
    ዜና
  • Socio-Political
    ማኅበራዊ-ሽከታ
  • Religion
    ሃይማኖታዊ
  • Interviews
    እናውጋ
  • Law
    የሕግ ያለህ
  • Opinions
    የኔ ሃሳብ
  • Literature
    ጽፈኪን
    • Who is this person
      እኚህ ሰው ማናቸው?
  • Donate
    ለባለድርሻዎች

አዲስ አበባን በፓርላማ የሚወክሏት ተመራጮች

July 11, 2021 08:05 pm by Editor 1 Comment

አዲስ አበባ ከተማ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 23 መቀመጫዎች አሏት፡፡ ሰኔ 14፤ 2013 በተካሔደው ስድስተኛው አገራዊ ምርጫ፤ ከ23 የፓርላማ መቀመጫዎች ገዢው ብልጽግና ፓርቲ  በ22 የምርጫ ክልሎች ማሸነፉን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ትላንት ቅዳሜ ምሽት አስታውቋል፡፡

ብልጽግና ፓርቲ ዕጩ  ያላቀረበበት ብቸኛ የአዲስ አበባ ምርጫ ክልል በሆነው ምርጫ ክልል 28 ደግሞ፤ የግል ተወዳዳሪው ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ማሸነፋቸው ተገልጿል፡፡ ዲያቆን ዳንኤል ክብረት  የጠቅላይ ሚኒስትሩ አማካሪ ናቸው፡፡

የምርጫ ውጤት

ብልጽግና ፓርቲ በከፍተኛ ውጤት፣ አብላጫውን የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ወንበርን በማግኘት አሸንፏል።

በዚህ መሰረት ብልጽግና ፓርቲ ከ436 የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መቀመጫዎች ውስጥ 410 መቀመጫ ማግኘቱን ምርጫ ቦርድ አስታወቀ።

  • የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ አብን 5 የህዝብ ተወካች ምክር ቤት መቀመጫዎች ማግኘቱንም ቦርዱ አስታውቋል።
  • የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ደግሞ 4 የህዝብ ተወካች ምክር ቤት መቀመጫዎች ማግኘቱን ነው ቦርዱ ገልጿል።
  • የጌዲዮ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅትም 2 የህዝብ ተወካች ምክር ቤት መቀመጫዎችን ማግኘቱንም ነው ቦርዱ ያስታወቀው።

ከዚሁ ጋር በተያያዘ ለክልል ም/ቤት በተደረገው ምርጫ አዲስ አበባ 138 መቀመጫ ሲኖረው ብልጽግና 138 መቀመጫዎችን አግኝቷል፡፡

ለክልል ም/ቤት 96 መቀመጫ ያለው አፋር ደግሞ ብልጽግና 51 እንዲሁም የአርጎባ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት 3 መቀመጫዎችን አግኝተዋል፡፡

294 የክልል ም/ቤት መቀመጫ ባለው አማራ 128 መቀመጫዎችን ብልጽግና ሲያገኝ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ ደግሞ 13 መቀመጫዎችን አግኝቷል፡፡

ለክልል ም/ቤት 99 መቀመጫ ባለው ቤንሻንጉል ብልጽግና 22 መቀመጫዎችን ማግኝቱን ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታውቋል፡፡

ድሬዳዋ 189 የም/ቤት መቀመጫ ያለው ሲሆን 189 መቀመጫ ብልጽግና አግኝቷል ተብሏል፡፡

ጋምቤላ 156 የክልል ም/ቤት መቀመጫ ያለው ሲሆን ብልጽግና 149 እንዲሁም የጋምቤላ ህዝብ ነጻነት ንቅናቄ 7 መቀመጫዎችን አግኝተዋል፡፡

537 የክልል ም/ቤት መቀመጫ ባለው ኦሮሚያ ብልጽግና 513 መቀመጫዎችን  አግኝቷል፡፡

ለክልል ም/ቤት 190 መቀመጫዎች ባሉት ሲዳማ ብልጽግና 190 መቀመጫዎችን ማግኘት ችሏል፡፡

የደቡብ ክልል 291 የክልል ም/ቤት መቀመጫ ሲኖረው ብልጽግና 245፣ ኢዜማ 10 እንዲሁም የጌዴኦ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ 6 መቀመጫዎች ማግኘታውን ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታውቋል፡፡

ጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ

Filed Under: News, Right Column, Uncategorized Tagged With: election 2013, election 2021

Reader Interactions

Comments

  1. ዑመር ሰይድ says

    July 18, 2021 07:46 am at 7:46 am

    በጣም ጥሩ መረጃዎችን እያደረሳችሁን ነው።በርቱልን ።

    Reply

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Primary Sidebar

Recent Posts

  • በትግራይ በወራት ጊዜ ውስጥ ክልላዊ ምርጫ ለማካሄድ ዝግጅት እየተደረገ ነው October 4, 2026 01:20 am
  • የትህነግ ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮች ተደመሰሱ፤ በተፈናቃዮች ላይ አዲስ አፍና ታወጀ October 1, 2026 02:18 pm
  • ትህነግ የራሱን ታጣቂዎች ለማስረሽን የኤርትራ ገዳይ ስኳድ (Hit Squad) ማስገባቱ ተሰማ፤ “አፈሙዛችንን ወደ አመራሩና ወደ ኤርትራ እናዞራለን” ታጣቂው October 1, 2026 11:08 am
  • ትህነግ፤ እጅግ ከፍተኛ የጦር መሣሪያዎችን አስረክቦ ወደ ትግራይ መፈርጠጡ ተሰማ September 29, 2026 07:27 am
  • በስታሊን ገብረሥላሴ በአሜሪካ የሕግ እርምጃ እንዲወሰድ ጥሪ ቀረበ September 27, 2026 11:27 pm
  • Stalin Gebreselassie’s Social Media Post on Bole Airport Calls for U.S. Legal Action September 27, 2026 10:48 pm
  • ከትህነግ ጎን የተሰለፉ ከ2,000 በላይ የሻዕቢያ ታጣቂዎች በርካታዎቹ ተደመሰሱ September 27, 2026 12:42 pm
  • የትህነግ እና የኡጉጉሞ ከፍተኛ አመራሮች ተደመሰሱ፤ በሰሜን ወሎ፣ ሰቆጣ እና አፋር በርካታ አዛዦች ሙት እና ቁስለኛ ሆኑ September 27, 2026 11:46 am
  • “ህወሓት ጉድ ሠራን” — በሰሜን ወሎ የሚንቀሳቀሰው የፋኖ ቡድን ተበታትኖ ተስፋ መቁረጡ ተገለጸ September 27, 2026 11:27 am
  • “ማጥቃት ከጀመርን ትግራይ ላይ አንቆምም፤ ግባችን ቀይ ባህር ላይ ባንዲራ መትከል ነው” ጄኔራል አበባው September 27, 2026 10:15 am
  • የትህነግና ተባባሪዎቹ የጥፋት መዋቅር እያበቃለት ነው September 26, 2026 10:09 pm
  • የትህነግ፣ የሻዕቢያ፣ የአገው ሸንጎ እና የፋኖ ጥምረት በሰቆጣና አብዓላ ግንባሮች ተደመሰሰ September 25, 2026 11:07 pm
  • የትህነግ ታጣቂዎች በከፍተኛ ሁኔታ እየተመቱና እየተበታተኑ ይገኛሉ September 25, 2026 02:39 pm
  • የሶማሌ ክልል በሦስት ዋና ዋና የአስተዳደር ቀጣናዎች (ክላስተር) ሊዋቀር ነው September 24, 2026 10:20 pm
  • የአሜሪካ መንግሥት ትህነግ “ሊያሸንፈው የማይችለውን” ከንቱ ጦርነት መጀመሩን በጥብቅ ኮነነ September 23, 2026 10:20 pm
  • በራያና ሰሜን ወሎ በተደረገ የድሮን ጥቃት፤ ከ270 በላይ ታጣቂዎች ተገደሉ September 22, 2026 10:56 pm
  • ኢትዮጵያ ጨምሮ የቀይ ባሕር ሀገራት ቀጣናዊ ስጋቶች በመጨመራቸው የባሕር ትብብር ለማጠናከር ወሰኑ August 28, 2026 11:32 am
  • የመካነ ኢየሱስ ሕንጻ የጠራራ ፀሐይ ወግና “የብሌን ሠራዊት” በችሎት ደጃፍ August 5, 2026 02:35 am
  • ለሱዳንና ኤርትራ ሲከራከሩ የነበሩት አበባው ባለመመረጣቸው “በጣም ተድጃለሁ” አሉ June 26, 2026 12:29 am
  • “ትህነግ ወደ ዓለምአቀፍ ወንጀለኛነትና አሸባሪነት እየተምዘገዘገ ነው” June 25, 2026 01:00 am
  • አሜሪካ በሕገወጡ ትህነግ አመራሮች ላይ ጠንካራ የቪዛ እገዳ ጣለ June 18, 2026 10:29 am
  • እንደ ሌሊት ወፏ የሚንቀሳቀሰው ኢህአፓ/ትብብር   June 18, 2026 09:36 am
  • የታርጋ ጫጫታ June 15, 2026 05:16 pm
  • ፋንታኹን ዋቄ ከአሜሪካ የሃይማኖት እልቂት አወጁ June 15, 2026 02:12 am
Copyright © 2026 · Goolgule