በመዲናይቱ በ9 ወራት ብቻ ከ4 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የመንገድ ኃብት ላይ ጉዳት ደርሷል።
በአዲስ አበባ ከተማ ባለፉት ዘጠኝ ወራት ብቻ 179 የመንገድ መሰረተ ልማቶች ላይ ጉዳት የደረሰ ሲሆን ይህም በገንዘብ ሲሰላ ከ4 ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ያላቸው ልዩ ልዩ የመንገድ ኃብት ላይ በተሽከርካሪ ግጭት ምክንያት ለጉዳት ተዳርገዋል።
ከደረሱት የግጭት አደጋዎች መካከል 45 የሚሆኑት በቀለበት መንገድ ላይ ሲሆን ቀሪዎቹ 134 የሚሆኑት ደግሞ ከቀለበት መንገድ ውጪ የደረሱ አደጋዎች መሆናቸውን የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን አስታውቋል። (tikvahethmagazine)
ጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ
Leave a Reply