ወ/ሮ ጂሎ ጃተኒ ይባላሉ፤ በቦረና ዞን የዲሎ ወረዳ ቃዲም ኦላ ጫጩ ገልገሎ ቀበሌ ነዋሪ ናቸው። ወ/ሮ ጂሎ ጃተኒ የዱር እንስሳት የሆነውን ነብርን በማላመድ አብራቸው እየኖረ ይገኛሉ፡፡
ወ/ሮ ጂሎ በዞኑ ድርቅ ተከስቶ በነበረበት ወቅት ለከብቶች ሳር ለመፈለግ ወደ ዱር ባቀኑበት ጊዜ የነብር ግልገል ማግኘታቸውን ይናገራል። ወይዘሮዋ ግልገሏን እነርሱ የሚመገቡትን ምግብ በመመገብ እንዳሰደጉትና አሁን ላይ ተላምዶ ከፍየሎችና ህፃናት ጋር እያደገ ነው ማለታቸውን ኦቢኤን ዘግቧል።
ጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ
አቢቹ says
ዓምሐራ፤ ጉራጌ፤ ጉጂ፤ ሲዳማ፤ ሶማሊ ወዘተ ጠል የሆነው ሽመልስ፤ ኦቢኤን፤ የኦረሞ ጽንፈኛ ፖለቲከኞች ማለት ሕዝቄል ገቢሳ፤ጃዋር፤ በቀለዎች ከሰው ጋር አብሮና ተዋዶ መኖር እንዴት ተሳናቸው። ምንአልባት ወ/ሮ ጂሉ ስልጠናና ትምህርት ቢሰጡአቸው ይመከራል።