በሰሜን አሜሪካ ለምትኖሩ የሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት አባሎች፣ ደጋፊዎች እና አገር-ወዳድ ኢትዮጵያውያን በሙሉ የስብሰባው ቀን፦እሑድ ሚያዝያ 16 ቀን 2008 ዓም (Sunday April 24, 2016)፤ ሰዓት፦በኒውዮርክ ሰዓት አቆጣጠር ከቀኑ 9:00 (3፡00 PM) ሰዓት ጀምሮ፤ ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት በሰሜን አሜሪካ ከሚገኙ አባሎቹ እና ደጋፊዎቹ እንዲሁም የፕሮጀክቱን አላማ የሚደግፉ ኢትዮጵያውያን ከሆኑ ወገኖቻችን ጋር በቴሌኮንፈረንስ የሚደረግ ስብሰባ ለማካሄድ አቅዷል። የስብሰባው ዓላማ የሞረሽ-ዐማራ ድምፅ የሬድዮ ፕሮጅክትን እውን ለማድረግ የሚያስችል የገንዘብ እና ሌሎች ዓይነት ድጋፎችን ለማሰባሰብ ይሆናል። ስለሆነም «የዐማራ ጉዳይ የኢትዮጵያም ጉዳይ ነው» የምትሉ ሁሉ በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት ተገኝታችሁ የትውልድ እና የታሪክ አደራችሁን በመወጣት፣ ድምፅ-አልባ … [Read more...] about በቴሌኮንፈረንስ ለሚደረግ ስብሰባ ጥሪ
Opinions
የኔ ሃሳብ
የኢትዮጵያ የታሪክ ፈተናዎች፤ አልታረቅ ያሉ ሕልሞችና የኢህአዴግ ቆርጦ-ቀጥል ፖለቲካ
በዋሽግንቶን ዲሲ ለቪዥን ኢትዮጵያ ይቀርብ የነበረ ጽሑፍ • መንደርደሪያ ሀሳቦች የመንግሥት ሥልጣን ለመያዝ ባለሳምንት የሆነው ኢሕአዴግ፣ የደርግ ተመሳሳይ እድል ይግጠመው፤ አይግጠመው ባይታወቅም፤ አሁን ባለው ሁኔታ በሚሠራቸው ሥራዎች ውስጥ ከደርግ ያላነሱ ባዶ የመፈክር ጫጫታዎች ይበዙበታል፡፡ ሕልሞቹም የኢትዮጵያውያን የጋራ ሕልም መሆናቸውን የሚያረጋግጡ ብዙ ነገሮች የሉበትም፡፡ በአሥር ዓመታት ውስጥ መካከለኛ ገቢ ካላቸው ሀገሮች ተርታ እንገባለን ተብሎ ከበሮ ቢመተም በዓለም ደረጃ በሚወጡ መረጃዎች ኢትዮጵያቸን አሁንም የዓለም ጭራ ከሆኑት ሀገሮች ተርታ ናት፡፡ (ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ) … [Read more...] about የኢትዮጵያ የታሪክ ፈተናዎች፤ አልታረቅ ያሉ ሕልሞችና የኢህአዴግ ቆርጦ-ቀጥል ፖለቲካ
የኢትዮጵያ ዘውጋዊ ክፍፍሎችና የመፍትሔ ሃሳብ
ይህ ጽሁፍ በቅርቡ ቪዥን ኢትዮጵያ ከኢሳት ቴሌቪዥን ጋር በመተባበር ባዘጋጀው ጉባዔ ላይ ያቀረብኩት ነው። የኢትዮጵያ ተቃዋሚ ፓርቲዎች አሁን በሥልጣን ላይ ያለውን መንግሥት በሠላም ወይም በኃይል ከሥልጣን ለማውረድ ቢችሉም እንኳን፤ ባለፉት 24 ዓመታት የተዘረጋውን ዘውጋዊ ክፍፍል ለማብረድና ብሔራዊ አንድነትን መልሶ ለመገንባት የሚያስችል ራዕይና ፖለቲካዊ መፍትሔ ያስፈልጋቸዋል። በኢትዮጵያ ውስጥ በስፋት ከሚስተዋሉት ችግሮች ሁሉ ተቀዳሚና እጅግ አስቸጋሪ የሆነው ዘውጋዊ ፖለቲካ በመሆኑ ያለውን መንግሥት ለመጣልና አዲስ ሥርዓት ለመመስርት ስለ ዘውግና ዘውጋዊ ፖለቲካ ትክክለኛ ግንዛቤ ማግኘትን ይጠይቃል። ወያኔ ከተሸነፈ የዘውግ ፖለቲካ በራሱ ይጠፋል ብሎ ማሰብ ከንቱ ምኞት ነው። ይህ ጽሁፍም “የዘውግ ፖለቲካ ዋና ዓላማ ምንድን ነው? ከብሔራዊ አንድነት ጋር በምን ሁኔታ ሊጣጣም … [Read more...] about የኢትዮጵያ ዘውጋዊ ክፍፍሎችና የመፍትሔ ሃሳብ
ወያኔና ትግሬ
አዳም በበደለ መድኃኔ ዓለም ካሠ፤ የተጠቀሰውን አባባል የማያውቅ ክርስቲያን ያለ አይመስለኝም፤ ለእስላሞችም ቢሆን አዲስ ነገር አይሆንባቸውም፤ አዳም ትእዛዝ ጥሶ ዕጸ በለስን በላና ተረግሞ ከገነት ወጣ፤ አዳም በደለ የሚባልበት ምክንያት ይህ ነው፤ አዳም በገነት ባካሄደው አብዮት የተነሣ የሰው ልጆች ሁሉ ከገነት እንደወጡ የሚቀሩ ሆነ፤ ስለዚህም እግዚአብሔር አዘነ፤ በዚህም ምክንያት እግዚአብሔር ወልድ ከሰማየ ሰማያት ወረደና ከድንግል ማርያም ተወለደ፤ እግዚአብሔር ይህንን በማድረጉ ሰዎች ከአዳም የወረሱት የጅምላ ኃጢአት ተሻረ፤ ከዚያ በኋላ ኃጢአት የግል እንጂ የጅምላ መሆኑ ቀረ፤ ይህ የሆነው መድኃኔ ዓለም የሰው ልጅን ከራሱ ጥፋት ለማዳን በመሰቀሉ ነው፤ ሃይማኖት ለመስበክ ሳይሆን የጅምላ አስተሳሰብ ቀና እንዳልሆነ እግዚአብሔር እንዳስተማረን ለማመልከት ነው፤ በዚህም መሠረት ፍትሐ … [Read more...] about ወያኔና ትግሬ
The Width And Depth of The Leadership Gaps Ethiopia Faces
Following my presentation entitled “Bridging The Leadership Gap: For smooth transition and successful post conflict Ethiopia” on March 26, 2016 at Georgetown Marriott Hotel in Washington DC, some audience members chatted with me afterwards, and gave me some feedbacks. While many of them recognized the gap and glad that it was discussed at this conference, some of them challenged whether the elephant in the room is a leadership gap after all.Since the time allotted to each speech was 20 minutes … [Read more...] about The Width And Depth of The Leadership Gaps Ethiopia Faces
ለፍሬያማ ውይይት – ወደ አገር አቀፍ የዴሞክራሲያዊ ሽግግር ጉባኤ
በአለፉት ወራት የኦሮሞ ወጣች የአዲስ አበባ ማስተር ፕላን በሚል ፈሊጥ በአካባቢ የሚኖሩ አርሶ አደሮችን በማፈናቀል ከትውልድ ትውልድ የቆየውን የተረጋጋ ኑሯቸውን የሚያዛባ ፕላን በመቃወም ያነሱት ጥያቄ ከወጣቶቹ አልፎ ራሱን ገበሬውን የሚያካትት፣ ከመሬት ጥያቄ አልፎ የዴሞክራሲን ጥያቄ ወደሚያነሳና ድርጅታችን በሙሉ ልብ ወደሚደግፈው ሰፊ ህዝባዊ እንቅስቃሴ ሲቀየር እየታዘብን ነው፡፡ ከዚህም ባሻገር በወልቃይት ጠገዴና በሌሎች የሃገራችን ክፍሎች ህዝብ የመብትና የህልውና መከበርን ጥያቄዎች እያነሳ ባካሄዳቸው ትግሎች አገዛዙ ተወጥሮ ተይዟል፡፡ ይህንን ይፋና ሰፊ የሆነ ህዝባዊ ተቃውሞ ለመቋቋም የወያኔ /ኢህአዴግ አመራር በተለመደው የጅምላ አፈናና ሽብር ተሰማርቶ በመቶ የሚቆጠሩ ንጹህ ዜጎችን ህይወት ቀስፏል፡፡ በሽህ የሚቆጠሩ ሌሎች ዜጎችን ለእስር ዳርጓል፡፡ ይህ አፈናና ግፍ ሊገታው … [Read more...] about ለፍሬያማ ውይይት – ወደ አገር አቀፍ የዴሞክራሲያዊ ሽግግር ጉባኤ
ነጻነት
ባለፈው "በሪሞት ኮንትሮል ትግል ማካሄድ ..." በሚል በጫጫርኩት መደምደሚያ ላይ ስለነጸነት ጉዳይ ያለችኝን ይዤ እመለሳለሁ ብየ ነበርና ተመልሻለሁ። ከዚያ ቀደም ብዬ ግን ከርዕሱ ጋር ያልተያያዘ አንድ ዳሰስ ላደርገው የፈለግሁት ድንገተኛ ስላጋጠመኝ ጣልቃ አስገብቼዋለሁ። ጉዳይ "ሐገራዊ እርቅ" የሚሉት ነገር ነው። ይህ ጥያቄ በድርጅቶችም በግለሰቦችም እየተነሳ ይገኛል። በቅርቡም ዶ/ር አክሎግ ቢራራ "አገርን እንደ እናት ያለመቀበል አደጋ እና ብሔራዊ መግባባት አስፈላጊነት" በሚል ባቀረቡት 6 ገጽ ጽሁፍ ውስጥ በመደምደሚያው ላይ ይህንኑ የአገራዊ ዕርቅ ጥያቄ እንደሚከተለው አስቀምጠውታል፡- "ምን መፍትሄ አለ? ይሔን ጽሁፍ ለማጠቃለል፤ አፓርታይዷ ደቡብ አፍሪካ በዘር ጥላቻ የተመረዘች አገር ነበረች። የጥቁሩን ሕዝብ በጭካኔ ትጨፈጭፍ፤ ታስር፤ ታጉርና ታሳድድ ነበር። ለብዙ አስርት … [Read more...] about ነጻነት
ከተማርኩት ቁጥር 2
አንዳንድ ጊዜ ሳስበው ምን ከምን እንደሚሰራ የማያውቅ ሰው ምንም የሚሰራ አይመስለኝም። እውነት ይሆን? አዎ! እውነት ሳይሆን አይቀርም። እስቲ አሁን ምርጥ ሾርባ እንዴት እንደሚጠጣ እንጂ ከምንና እንዴት እንደሚዘጋጅ የማያውቀውን የኔን ብጤ ሾርባ ስራልኝ ብትሉት ምን ይውጠዋል? ለሾርባ የሚሆን ቁሳቁስ በሙሉ በቤት ውስ ቢኖር እንኳን ሾርባ እንዴት እንደሚሰራ ካልታወቀ እዚያ ቤት ውስጥ መቼም ቢሆን ሾርባ አይኖርም። ምክንያቱም ጥሬ እቃው እንጂ ጥበቡ አልተገኘማ! እናም እስኪ እንጠይቅ። ሀገር የሚሰራው ከምንድነው? በተለይ ታላቅ ሀገር? እንደዱሮዋ ኢትዮጵያና እንደዛሬዋ አሜሪካ ያለ ማለቴ ነው። ባለፈው ፅሁፌ አሜሪካኖች ካካሄዱት የርእስ በርእስ ጦርነት ሰላምን፣ ፍትህንና ልማትን መፍጠራቸውን ጠቁሜ ያገሬ ሰዎችም ባለፈ የጦርነት ታሪክ መቆዘምና መራገምን ትተው ከጥፋትና ስህተታችን … [Read more...] about ከተማርኩት ቁጥር 2
Ethiopians voice their protest in Germany
Ethiopians were today on 09.04.2016 on the street of Frankfurt Germany voicing their protest against the 25 years long dictatorial rule of the EPDRF (Woyane) in front of the Ethiopian Embassy. At the time when more than 10 million Ethiopians are under severe drought and famine crisis, the ruling party cadres are in the middle of Europe (Germany) hosting a meeting to discuss on the very possible way that they could prepare huge fests in the Amahra region in order to celebrate the so called … [Read more...] about Ethiopians voice their protest in Germany
የታፈነ ሁሉ ይፈነዳል! የተከለከለም ይጣፍጣል!!
ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ። … [Read more...] about የታፈነ ሁሉ ይፈነዳል! የተከለከለም ይጣፍጣል!!










