በዋሽግንቶን ዲሲ ለቪዥን ኢትዮጵያ ይቀርብ የነበረ ጽሑፍ
• መንደርደሪያ ሀሳቦች
የመንግሥት ሥልጣን ለመያዝ ባለሳምንት የሆነው ኢሕአዴግ፣ የደርግ ተመሳሳይ እድል ይግጠመው፤ አይግጠመው ባይታወቅም፤ አሁን ባለው ሁኔታ በሚሠራቸው ሥራዎች ውስጥ ከደርግ ያላነሱ ባዶ የመፈክር ጫጫታዎች ይበዙበታል፡፡ ሕልሞቹም የኢትዮጵያውያን የጋራ ሕልም መሆናቸውን የሚያረጋግጡ ብዙ ነገሮች የሉበትም፡፡
በአሥር ዓመታት ውስጥ መካከለኛ ገቢ ካላቸው ሀገሮች ተርታ እንገባለን ተብሎ ከበሮ ቢመተም በዓለም ደረጃ በሚወጡ መረጃዎች ኢትዮጵያቸን አሁንም የዓለም ጭራ ከሆኑት ሀገሮች ተርታ ናት፡፡
(ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ)
Leave a Reply