• Skip to primary navigation
  • Skip to content
  • Skip to primary sidebar

Goolgule

Ethiopian News

  • ስለ እኛ/about
  • አስፈንጣሪዎች/links
  • ቤተ መዝገብ/archives
  • አድራሻችን/contact
Header Banner Image
  • Home
    ዋና ገጽ
  • Editorials
    ርዕሰ አንቀጽ
  • News
    ዜና
  • Socio-Political
    ማኅበራዊ-ሽከታ
  • Religion
    ሃይማኖታዊ
  • Interviews
    እናውጋ
  • Law
    የሕግ ያለህ
  • Opinions
    የኔ ሃሳብ
  • Literature
    ጽፈኪን
    • Who is this person
      እኚህ ሰው ማናቸው?
  • Donate
    ለባለድርሻዎች

Opinions
የኔ ሃሳብ

A Mothers’ Day Tribute to Ethiopian Women

May 11, 2014 02:47 am by Editor Leave a Comment

A Mothers’ Day Tribute to Ethiopian Women

We want to take a moment to express our outrage about the abduction of hundreds of Nigerian school girls. In solidarity with Nigerian mothers on this Mother’s Day, we say, BRING BACK OUR GIRLS! We also wish all women around the world to have a peaceful Mother’s Day. To all Ethiopian women at home and in the Diaspora, we pay tribute to your courage, struggle for freedom, equality and justice. For generations, Ethiopian women have played major roles in their society. They are the center of the … [Read more...] about A Mothers’ Day Tribute to Ethiopian Women

Filed Under: Opinions

Ethnic Politics is No Other Than Institutionalizing Racism

May 9, 2014 04:05 am by Editor 1 Comment

Ethnic Politics is No Other Than Institutionalizing Racism

This article is intended to reach out to innocent citizens who might have been confused with political propaganda and underestimate the negative consequences of ethnic politics. It is to remind fellow citizens, as a concerned and responsible citizen that we need to take measured steps in our effort to support political parties. Simply stated people’s major interest is to have peace and equal opportunities in their own country. The interest of political elites is different, more than anything; it … [Read more...] about Ethnic Politics is No Other Than Institutionalizing Racism

Filed Under: Opinions Tagged With: Left Column

በሬየን አልሸጥም – አጭር ወግ

May 8, 2014 08:24 am by Editor Leave a Comment

በሬየን አልሸጥም – አጭር ወግ

አዲሱን (የነበረውን ግን ሰሞኑን የሾረውን) የ"ኦሮሞ ወጣቶች" ግድያ። በነገራችን ላይ ለምንድን ነው "የኢትዮጵያ ወጣቶች " የማንለው? ማለት ስለማንፈልግ? ወይስ ብንል ባንል ምን ይጠቅማል (ምንስ ይጎዳል በሚል ሃሳብ?) ሁለቱንም ያዙልንና እንቀጥል። ሰሞኑን አምቦ ላይ የተፈጸመውን ግድያ  ተከትሎ ወዳጆች "ልጅ ሄኖክ በዚህ ጉዳይ ላይ አንድ ነገር በል እንጂ "ጠላቶች ደሞ" አንተ ምንትስ አማራ አሁን አማራ ቢሆን ኖሮ ይሄ ሁሉ መከራ የደረሰበት አምሳ ገጽ ጽፈህ፣ ነገሩን ለውጠሕና ለጥጠህ ባቀረብከው ነበር ''የሚሉ መልዕክቶችን አስቀምጠውልኛል። እኔም እንደ ለገዳዲ ሬዲዮ "ጦማሪዎች ሆይ ምልእክታችሁ  ደርሶኛል ለሁሉም እንደነገሩ ለመመለስ እንሆ -- " በነገራችን ላይ አማራ ስለመሆኔ እኔ በበኩሌ እርግጠኛ አይደለሁም፣ ቢያንስ እርግጠኛ እስክሆን ብትታገሱኝ ምን ነበረበት ( ስለ-ኔ … [Read more...] about በሬየን አልሸጥም – አጭር ወግ

Filed Under: Opinions Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

የባዕዳን ምሁራን የግዕዝና የፊደሎቹን ዕድሜ ለማሳጠር ምን ያህል ደከሙ?

May 8, 2014 02:20 am by Editor 5 Comments

የባዕዳን ምሁራን የግዕዝና የፊደሎቹን ዕድሜ ለማሳጠር ምን ያህል ደከሙ?

እንደ የቋንቋና የታሪክ አጥኚዎች እምነት የግዕዝ ቋንቋ ፊደላት ከካዕብ እስከ ሳብዕ እና እንደአስፈላጊነቱ ከዚያም በላይ ሆሄያት የተቀረጹት ከአራተኛው መቶ ክፍለ ዘመን በኋላ ነው ብለው ለማሳመን ይጣጣራሉ፡፡ በማስረጃነትም በዐፄ ኢዛና ዘመነ መንግሥት ከ፫፻፳ወ፬-፫፻፴ወ፮ ዓ.ም. የነበረ ንጉሥ የመገበያያ የወርቅ ሳንቲም ላይ “ኢዛና ንጉሠ አክሱም” ተብሎ ለመጻፍ ተፈልጐ “አዘነ ነገሠ አከሰመ” ተብሎ የተጻፈበት ሳንቲም አግኝተናል ይላሉ፡፡ ይህ ሁሉ ነገርግን ካሉት ነባራዊ ታሪካዊና ሃይማኖታዊ መረጃዎች አንፃር ሲታይ ሊታመን የማይችል ከመሆኑም በላይ በተለያዩ ተጨባጭ ምክንያቶች በእነዚህ አጥኚዎች ዘንድም የሆነ አንዳች ደባ እንዳለም የሚጠቁም ሆኖ ይገኛል፡፡ ፩. እንደሚታወቀው የግዕዝ ሆሄያት አደራደር ከአሌፋቱ ወይም ከአበገደው ሥርዓት     ወደ ሀ ለ ሐ መው ለአጠናን እንዲያመች በሚል … [Read more...] about የባዕዳን ምሁራን የግዕዝና የፊደሎቹን ዕድሜ ለማሳጠር ምን ያህል ደከሙ?

Filed Under: Opinions Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

ብአዴን ማን ነው?

May 7, 2014 08:20 am by Editor 8 Comments

ብአዴን ማን ነው?

የአንድን ድርጅት ማንነቱን ከማቅረብ በፊት ቀደም ብሎ የተፈጸመውን ስህተት፣ ቀጥሎም ኢህአፓን ለማጥፋት በህወሓት እና በሻእቢያ የደረሰበትን ጥቃት አጠር ባለ መልኩ ማቅረብ አስፈላጊ ይሆናል። የስትራተጂ ስህተት ለከባድ ወድቀት ይዳርጋል ኢህአፓ ትግሉን የጀመረው ገና በ1960 መጀመሪያ ነበር። አብዮቱ እየተቀጣጠለ ሃገር አቀፍ ሆነ። ዘውዳዊ ስርዓት ወድቆ በማርክሲዝም ሌኒኒዝም ርእዮተ ዓለም የሚመራ ሶሻሊዝም የኢትዮጵያ ስርአት እንዲሆን ነበር። ይህ ግራ አክራሪ ስታሊኒዝም በቀ. ኃ. ሥ. ዩኒቨርሲቲ ይማሩ በነበሩ የተሰባሰበ ቡድን፣ የወቅቱ አብዮተኞች ተገቢውን መልክ የያዘ አደረጃጀት ያልነበረው፣ አብዮተኛ የሚል ስም በማግኘታቸው ብቻ “ዲሞክራሲያ” ተብሎ የሚታወቀውን የኢህአፓ ልሳን በየሳምንቱ በመበተን አሁን ኢትዮጵያ የደረሰባትና እየደረሰባት ያለው ከባድ ችግር የከፈተው እነ ዋለልኝ … [Read more...] about ብአዴን ማን ነው?

Filed Under: Opinions Tagged With: Full Width Top, Middle Column

Ethiopia: Brutal Crackdown on Protests

May 7, 2014 06:54 am by Editor Leave a Comment

Ethiopia: Brutal Crackdown on Protests

(Nairobi) – Ethiopian security forces should cease using excessive force against students peacefully protesting plans to extend the boundaries of the capital, Addis Ababa. The authorities should immediately release students and others arbitrarily arrested during the protests and investigate and hold accountable security officials who are responsible for abuses. On May 6, 2014, the government will appear before the United Nations Human Rights Council in Geneva for the country’s Universal … [Read more...] about Ethiopia: Brutal Crackdown on Protests

Filed Under: Opinions Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

ዞን 9ኞችን አደግፋለሁ!

May 7, 2014 05:33 am by Editor Leave a Comment

ዞን 9ኞችን አደግፋለሁ!

ዞን 9ኞችን አከብራቸዋለሁ ፣ እዎዳቸዋለሁ! "የሃገር የህዝባችን ጉዳይ ያገባናል!" በሚል በፖለቲካ ፣ በኢኮኖሚና በማህበራዊ ህይዎታችን ዙሪያ የሚያቀርቧቸው መጣጥፎች አስተማሪ ለመሆናቸው እማኝ ነኝ! ጦማርያኑ ቀፍድዶ ከያዘን ፍርሃት ወጥተን ህገ መንግስቱን መሰረት በማድረግ ለመብታችን እንድንተጋ ማነቃቃታቸው ቢያስመሰግን እንጅ የሚያስኮንን፣ የሚያስወግዝ፣ ብሎም ወህኒ የሚያስወርድ ነው አልልም። ዞን 9 ኞችን የምንወድ የምንደግፍ  እኔና እኔን መሰሎች ጥቂቶች አይደለንም። እልፍ አእላፎች ነን። ቢያንስ እኔ በግል የወጣት ጦማርያኑ እንግልትና ጉዳት የሃገር  ጉዳት ነው ብየ አምናለሁ። እልፍ  አእላፎች ጦማሪዎች "ህገ መንግስቱን አልጣሱም " ስንል " ህገ መንግስቱ ይከበር ፣ ዞን 9ኞች ይፈቱ !" ዘንድ ድምጻችን ከፍ አድርገን እናሰማለን! የዞን 9 ጦማርያን የመጻፍ የመናገር መብታቸውን … [Read more...] about ዞን 9ኞችን አደግፋለሁ!

Filed Under: Opinions

የክርስቲያንና የሙስሊም ፍቅር በገለምሶ

May 5, 2014 07:15 am by Editor 8 Comments

የክርስቲያንና የሙስሊም ፍቅር በገለምሶ

ከጥቂት ሳምንታት በፊት ስለገለምሶው መምሬ ሙላቱ የምትተርክ አንዲት ጽሑፍ ለጥፌ ነበር፡፡ አሁን ሳስበው ግን ያቺ ጽሁፍ መሀል መንገድ ላይ ተቆርጣ የቀረች ሆና እየታየችኝ ነው፡፡ ስለዚህ ለናንተም፤ ለወገንም፣ ለታሪክ ጸሓፊያንም እንዲጠቅም ይህችኛዋን ሐተታ እጨምርበት ዘንድ አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል፡፡ በ1981 የስድስተኛ ክፍል ተማሪ እያለሁ ይመስለኛል፡፡ ከትምህርት ቤት መልስ የጨዋታ ጓዶቼን ፍለጋ “ኒብራ” ከተሰኘው የገለምሶ ከተማ ዋነኛ ጎዳና ወረድኩ፡፡ ጓዶቼን ብዙም ርቀት ሳልሄድ ከትልቁ የጋሽ መሐመድ በከር መደብር በረንዳ ላይ አገኘኋቸው፡፡ እዚያም የኳስ ጨዋታ ሰዓታችን እስኪደርስ ድረስ በትረባና በፉገራ መናቆር ጀመርንና አንዱ ሌላውን ለማብሸቅ ይሞካክር ገባ (በጊዜው ትረባ፣ ፉገራና ለከፋ ጊዜያችንን የሚገፋልን ትልቅ መዝናኛችን ነበር)፡፡ እኛ የነበርንበትን በረንዳ በስተግራ … [Read more...] about የክርስቲያንና የሙስሊም ፍቅር በገለምሶ

Filed Under: Opinions Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

Damn If You Do! Damn If You Don’t!

May 5, 2014 04:16 am by Editor Leave a Comment

Damn If You Do! Damn If You Don’t!

We all should condemn the unbridled use of force by TPLF in Ambo and everywhere in Ethiopia. The way it dealt with these innocent university students should be condemned by all peace loving Ethiopians everywhere. We all know TPLF knows only force. TPLF is brut. It only knows and understands force. We condemn its constant use of force. True to its core essence, if TPLF senses a problem and sees a reporter, TPLF will kill the reporter, those affected with the problem and for TPLF, the problem is … [Read more...] about Damn If You Do! Damn If You Don’t!

Filed Under: Opinions Tagged With: Left Column

ከቦታቸው መፈናቀልን የተቃወሙ ኢትዮጵያዊያን እስራትና ግድያ እናወግዛለን!

May 3, 2014 02:47 am by Editor Leave a Comment

ከቦታቸው መፈናቀልን የተቃወሙ ኢትዮጵያዊያን እስራትና ግድያ እናወግዛለን!

ሰሞኑን ከአዲስ አበባ አቅራቢያ ያሉ ብዙ ከተሞችን በዋና ከተማው ስር ለመጠቅለል የወያኔ አጋዛዝ “ የተቀናጀ የልማት ማስተር ፕላን” በሚል ያወጣውን አቅድ፣ የማፈናቀል እርምጃ ነው ብለው በሰላማዊ መንገድ ተቃውሟቸውን ለማሰማት ሰልፍ የወጡ ዜጎችን በጅምላ ገድሏል፣ ብዙዎቸን አቁስሏል፣ በገፍ አስሯል። በአምቦ ከተማ ብቻ አስካሁን በተገኑት መረጃዎች በትንሹ 47 የሚሆኑ የተገደሉና ብዙ የቆሰሉ ሲገኙበት፣ በጅማ ካምፓሶች፣ ወለጋ፣ መቱ፣ ቦሉ ሆራ፣ አዳማ ሃረሚያና በሌሎች አካባቢዎች ተመሳሳይ የጭካኔ አርምጃ ወስዷል። ኢሕአፓ-ወክንድ ይህን የወያኔ ኢሰብአዊ ድረጊት አጅግ በመረረ ቃል ያወግዛል። (ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ) … [Read more...] about ከቦታቸው መፈናቀልን የተቃወሙ ኢትዮጵያዊያን እስራትና ግድያ እናወግዛለን!

Filed Under: Opinions Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

  • « Previous Page
  • Page 1
  • …
  • Page 118
  • Page 119
  • Page 120
  • Page 121
  • Page 122
  • …
  • Page 166
  • Next Page »

Primary Sidebar

Recent Posts

  • በትግራይ በወራት ጊዜ ውስጥ ክልላዊ ምርጫ ለማካሄድ ዝግጅት እየተደረገ ነው October 4, 2026 01:20 am
  • የትህነግ ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮች ተደመሰሱ፤ በተፈናቃዮች ላይ አዲስ አፍና ታወጀ October 1, 2026 02:18 pm
  • ትህነግ የራሱን ታጣቂዎች ለማስረሽን የኤርትራ ገዳይ ስኳድ (Hit Squad) ማስገባቱ ተሰማ፤ “አፈሙዛችንን ወደ አመራሩና ወደ ኤርትራ እናዞራለን” ታጣቂው October 1, 2026 11:08 am
  • ትህነግ፤ እጅግ ከፍተኛ የጦር መሣሪያዎችን አስረክቦ ወደ ትግራይ መፈርጠጡ ተሰማ September 29, 2026 07:27 am
  • በስታሊን ገብረሥላሴ በአሜሪካ የሕግ እርምጃ እንዲወሰድ ጥሪ ቀረበ September 27, 2026 11:27 pm
  • Stalin Gebreselassie’s Social Media Post on Bole Airport Calls for U.S. Legal Action September 27, 2026 10:48 pm
  • ከትህነግ ጎን የተሰለፉ ከ2,000 በላይ የሻዕቢያ ታጣቂዎች በርካታዎቹ ተደመሰሱ September 27, 2026 12:42 pm
  • የትህነግ እና የኡጉጉሞ ከፍተኛ አመራሮች ተደመሰሱ፤ በሰሜን ወሎ፣ ሰቆጣ እና አፋር በርካታ አዛዦች ሙት እና ቁስለኛ ሆኑ September 27, 2026 11:46 am
  • “ህወሓት ጉድ ሠራን” — በሰሜን ወሎ የሚንቀሳቀሰው የፋኖ ቡድን ተበታትኖ ተስፋ መቁረጡ ተገለጸ September 27, 2026 11:27 am
  • “ማጥቃት ከጀመርን ትግራይ ላይ አንቆምም፤ ግባችን ቀይ ባህር ላይ ባንዲራ መትከል ነው” ጄኔራል አበባው September 27, 2026 10:15 am
  • የትህነግና ተባባሪዎቹ የጥፋት መዋቅር እያበቃለት ነው September 26, 2026 10:09 pm
  • የትህነግ፣ የሻዕቢያ፣ የአገው ሸንጎ እና የፋኖ ጥምረት በሰቆጣና አብዓላ ግንባሮች ተደመሰሰ September 25, 2026 11:07 pm
  • የትህነግ ታጣቂዎች በከፍተኛ ሁኔታ እየተመቱና እየተበታተኑ ይገኛሉ September 25, 2026 02:39 pm
  • የሶማሌ ክልል በሦስት ዋና ዋና የአስተዳደር ቀጣናዎች (ክላስተር) ሊዋቀር ነው September 24, 2026 10:20 pm
  • የአሜሪካ መንግሥት ትህነግ “ሊያሸንፈው የማይችለውን” ከንቱ ጦርነት መጀመሩን በጥብቅ ኮነነ September 23, 2026 10:20 pm
  • በራያና ሰሜን ወሎ በተደረገ የድሮን ጥቃት፤ ከ270 በላይ ታጣቂዎች ተገደሉ September 22, 2026 10:56 pm
  • ኢትዮጵያ ጨምሮ የቀይ ባሕር ሀገራት ቀጣናዊ ስጋቶች በመጨመራቸው የባሕር ትብብር ለማጠናከር ወሰኑ August 28, 2026 11:32 am
  • የመካነ ኢየሱስ ሕንጻ የጠራራ ፀሐይ ወግና “የብሌን ሠራዊት” በችሎት ደጃፍ August 5, 2026 02:35 am
  • ለሱዳንና ኤርትራ ሲከራከሩ የነበሩት አበባው ባለመመረጣቸው “በጣም ተድጃለሁ” አሉ June 26, 2026 12:29 am
  • “ትህነግ ወደ ዓለምአቀፍ ወንጀለኛነትና አሸባሪነት እየተምዘገዘገ ነው” June 25, 2026 01:00 am
  • አሜሪካ በሕገወጡ ትህነግ አመራሮች ላይ ጠንካራ የቪዛ እገዳ ጣለ June 18, 2026 10:29 am
  • እንደ ሌሊት ወፏ የሚንቀሳቀሰው ኢህአፓ/ትብብር   June 18, 2026 09:36 am
  • የታርጋ ጫጫታ June 15, 2026 05:16 pm
  • ፋንታኹን ዋቄ ከአሜሪካ የሃይማኖት እልቂት አወጁ June 15, 2026 02:12 am
Copyright © 2026 · Goolgule