• Skip to primary navigation
  • Skip to content
  • Skip to primary sidebar

Goolgule

Ethiopian News

  • ስለ እኛ/about
  • አስፈንጣሪዎች/links
  • ቤተ መዝገብ/archives
  • አድራሻችን/contact
Header Banner Image
  • Home
    ዋና ገጽ
  • Editorials
    ርዕሰ አንቀጽ
  • News
    ዜና
  • Socio-Political
    ማኅበራዊ-ሽከታ
  • Religion
    ሃይማኖታዊ
  • Interviews
    እናውጋ
  • Law
    የሕግ ያለህ
  • Opinions
    የኔ ሃሳብ
  • Literature
    ጽፈኪን
    • Who is this person
      እኚህ ሰው ማናቸው?
  • Donate
    ለባለድርሻዎች

Opinions
የኔ ሃሳብ

ጠረኑ የሚከረፋው የግንቦት ሃያ 23ኛ ዓመት “ዓመድ”

May 28, 2014 07:35 am by Editor Leave a Comment

ጠረኑ የሚከረፋው የግንቦት ሃያ 23ኛ ዓመት “ዓመድ”

ሚስት ከቤቷ ጥጋ ጥግ ትንንሽ ጊዜያዊ ጉልቻ ጎልታ ካንዱ ወዳንዱ እየተዛወረች ስራዋን ስትሰራ፣ ስትቀቅል፣ ስታነኩር፣ ስትጋግር፣ ስትወጠውጥ … ድንገት ባንዱ አቅጣጫ እሳቱ መልኩን ቀየረ። ቀስ ብሎ ለካስ ወደ ቤቱ ተዛምቶ ነበርና ቤቱ ነደደ። እሳቱን ያዩ ለማጥፋት እየተሯሯጡ ደረሱ። አልሆነም የቤተሰቡ መኖሪያ ነደደ። ቤቱ የቆመው ለመቀጣጠል በሚያመች ማዋቀሪያ ነበርና ወደ አመድ ተቀየረ። ልክ እንደ ጎሳ ፖለቲካ!! እንደ ግንቦት 20 ዓመዳማ ፍሬዎች!! እሳቱን ለማጥፋት የሞክሩት ጎረቤቶች አዘኑ። "እሳት በቀላሉ የሚበላው ቤት ይዘሽ ዙሪያውን እሳት ማቀጣጠል አልነበረብሽም" ብለው ገሰጿት። ማጣፊያው ያጠራት ሴት "እባካችሁ ባለቤቴ ሲመጣ አትንገሩት" አለቻቸውና ተማጸነች። ጎረቤቶቿ በንግግሯ ተገርመው "ከሄደበት ሲመጣ የሚገባበት ካገኘ ማን ይነግረዋል" ብለዋት ተሰናበቷት። "ቤት ባገር … [Read more...] about ጠረኑ የሚከረፋው የግንቦት ሃያ 23ኛ ዓመት “ዓመድ”

Filed Under: Opinions Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

ማሳሰቢያ ለእሥራኤል መንግስት

May 28, 2014 04:55 am by Editor Leave a Comment

ማሳሰቢያ ለእሥራኤል መንግስት

አንተ የተከበርክ የእሥራእል መንግስት ሆይ! ከያዕቆብ፣ ከዳዊት እና ከታቦተ ጽዮን አምሊክ የተላከ መልዕክትና አደራ ተቀበል፡፡ (ሙሉውን መልክት ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ) … [Read more...] about ማሳሰቢያ ለእሥራኤል መንግስት

Filed Under: Opinions

ልማታዊ ፓትርያርክ

May 28, 2014 03:34 am by Editor Leave a Comment

ልማታዊ ፓትርያርክ

መግቢያ ይህችን ክታብ በዚህ ርእስ እንዳዘጋጅ ያነሳሳችኝ “ልማታዊ መንግስት-እንደ ቻይና፤ ነገሩስ ባልከፋ” በሚል ርእስ ዶ/ር ደስታው አንዳርጌ ግንቦት ፲ ቀን ፪ሺ፮ ዓ.ም ያቀረቡልን ክታብ ናት። ከሀ እስከ ሠ ተዘርዝራ የቀረበችውን ይህችን ክታብ ሳነብ፤ እንደኔ ያለውን እንቅልፋም ተማሪ ቀስቃሽ ምሁር፤ በክታባቸው አማካይነት ጣቴን ይዘው ወደ ጠቀሷቸው አገሮች ወደ እስያ፤ ቻይና፤ ታይዋንና ጃፓን በመንፈስ ወሰዱኝ። ተመልከት! ልማታዊ መንግስት ይሉሀል:: ሰላም በምድራቸው፤ በጎ ፈቃድ በዜጎቻቸው አዕምሮ እና ስነ ልቡና ላይ ልማትን የመሰረቱ እነዚህ የቻይና የጃፓንና የታይዋን መንግስታት ናቸው። የኢትዮጵያ መንግሥት የዘረጋው የልማት ግን፤ በጅብና በአህያ፤ በተኩላና በበግ፤ በጃርትና በዱባ መካከል የተዘረጋ የልማታ ተቃራኒ ጥፋት ነው።” እያሉ በማነጻጸር ያስጎበኙኝ መሰለኝ። ቀጥለውም፤ … [Read more...] about ልማታዊ ፓትርያርክ

Filed Under: Opinions Tagged With: Left Column

የግንቦት 20 “ፍሬዎች”

May 27, 2014 12:16 am by Editor Leave a Comment

የግንቦት 20 “ፍሬዎች”

ነገረ ኢትዮጵያ የግንቦት 20 ልዩ እትም ጋዜጣዋ የግንቦት 20 "ፍሬዎች" ተዳሰውባታል፡፡ (ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ) ታምራት ታረቀኝ የግንቦት 20 ሰለባ የሆኑትንና ሐኪም አጥተው የሞቱትን እውቁን ሐኪም ፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ ያስታውሰናል፡፡ የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች ስለ ግንቦት 20 ፍሬዎች የራሳቸውን እይታ ገልተውባታል፡፡ የመኢአድ ፕሬዝደንት አቶ አበባው መሃሪ፣ የሰማያዊ ፓርቲ ም/ሊቀመንበር አቶ ስለሽ ፈይሳ፣ የአረና የህዝብ ግንኙነት አቶ አብርሃ ደስታ፣ እንዲሁም የአንድነት ለፍትህና ለዴሞክራሲ የፖለቲካ ጉዳይ ኃላፊ ሰሎሞን ስዩም ስለ ግንቦት 20 ይናገሩባታል፡፡ አቶ ታዴዎስ ታንቱ የግንቦት 20ን እንክርዳድ ለመመንገል ስለሚያስችለው ስልት ጽፈውባታል፡፡ ሰንደቅ አላማውና ግንቦት 20፣ ግንቦትና ግንቦታውያን፣ ግንቦት 20 የበላቸው ቀሽ ገብሩዎች፣ ግንቦት … [Read more...] about የግንቦት 20 “ፍሬዎች”

Filed Under: Opinions Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

ኢትዮጵያን ያለብሔሮች የሚፈልጓት ያፈርሷታል!

May 27, 2014 12:15 am by Editor 1 Comment

Nation: large aggregate of people united by common descent, culture, or language, inhabiting a particular territory. Tribe: A social division in a traditional society consisting of linked families or communities with a common dialect. Clan: a group of close knit and interrelated families/offspring. በኢትዮጵያ እስከ አሁን ከገዙዋት ገዥዎቹዋ አንድም ገዢ ወይንም የፖለቲካ ስርዓት ለኢትዮጵያ ብሔሮች ኖረው እንደማያውቅ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ታሪክ ግልጽ አድርገው ያሳያል፡፡ የኢትዮጵያ ነገሥታት ኖረው ያለፉት አንድም ለመንግስታቸው ያለገደብ ገዢ ሆኖ መኖር ስሰሩ በሌላ በኩል በዙሪያቸው ለኮለኮሏቸው መሳፍንቶችና … [Read more...] about ኢትዮጵያን ያለብሔሮች የሚፈልጓት ያፈርሷታል!

Filed Under: Opinions

በዘመነ ወያኔ ዐባይ ቢገደብ የነዳጅ ዘይት ቢገኝ ለሀገራችን በረከት ወይስ መርገም?

May 25, 2014 10:43 am by Editor Leave a Comment

በዘመነ ወያኔ ዐባይ ቢገደብ የነዳጅ ዘይት ቢገኝ ለሀገራችን በረከት ወይስ መርገም?

ከምርጫ 97ዓ.ም. በኋላ በሀገራችን በርካታ የልማት ሥራዎች ተሠርቷል እየተሠራም ይገኛል፡፡ በአስተውሎት ለማያይ ሰው እነኝህ የልማት ሥራዎች አስደሳችና አጥገቢ ናቸው፡፡ ላንተስ የሚለኝ ቢኖር እውነት ለመናገር እነኝህ የልማት ሥራዎች ለእኔ እያንዳንዳቸው በእየራሳቸው የልማት ሥራ ሳይሆኑ የጥፋት ሥራዎች ናቸው፡፡ ሁለቱን በምሳሌነት ላንሣ፡- ዛሬ ላይ በጥራት ችግር ምክንያት አገልግሎቱን ለደንበኞቹ በቅጡ መከወን አቅቶት ከፍተኛ ችግር ላይ ያለው ኢትዮ ቴሌኮም ደረጃውን ባልጠበቀ የመሣሪያ የጥራት ችግር ምክንያት ለዚህ ዓይነት ችግር እንደሚዳረግ የተረዳ አንድ ኃላፊነት የሚሰማው በዚያው መሥሪያ ቤት በኃላፊነት ደረጃ የነበረ የድርጅቱ ሠራተኛ ተረድቶ በቢልዮኖች(ብልፍ) ዶላሮች ልብ በሉ በሚልዮኖች(አእላፋት) ሳይሆን በቢልዮኖች(በብልፎች) ዶላር በጀት ሥራው እየተሠራ እያለ በሞያውና በኃላፊነቱ … [Read more...] about በዘመነ ወያኔ ዐባይ ቢገደብ የነዳጅ ዘይት ቢገኝ ለሀገራችን በረከት ወይስ መርገም?

Filed Under: Opinions Tagged With: Left Column

“ሰማዕተ ነፃ ፕሬስ”

May 25, 2014 12:10 am by Editor Leave a Comment

“ሰማዕተ ነፃ ፕሬስ”

ጀርመን አገር የምትታተመው ጥላ መጽሔት 10ኛ እትም "ሰማዕተ ነጻ ፕሬስ" በሚል መሪ ርዕስ ለንባብ በቅታለች። ለወቅታዊው ሁኔታም ልዩ ትኩረት ሰጥታለች። (ሙሉውን መጽሔት ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ) … [Read more...] about “ሰማዕተ ነፃ ፕሬስ”

Filed Under: Opinions Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

Ethiopia: Call for Opposition & Government

May 25, 2014 12:03 am by Editor 3 Comments

Ethiopia: Call for Opposition & Government

Here is an independent voice for those who are in opposite political spectrum. Having a strong united purposeful opposition is essential for Ethiopia to practice true democratic governance. Everybody knows this. The opposition in Ethiopia is doing its best by putting their lives on the line. It is hard to criticize them from afar. The opposition in diaspora is living in the safety of democratic nations. There is no excuse for failing to form a unity in order to support those who are on the … [Read more...] about Ethiopia: Call for Opposition & Government

Filed Under: Opinions Tagged With: Left Column

FROM THE SURGICAL WARD TO THE POLITCAL FIELD

May 24, 2014 02:08 am by Editor Leave a Comment

FROM THE SURGICAL WARD TO THE POLITCAL FIELD

I – Biography and Profile of Professor Asrat Professor Asrat Woldeyes was born in Adddis Ababa, on June 20, 1928. When he was barely three years old, his family moved to the south eastern Ethiopian town of Dire Dawa (1). He was an eight year old boy when Italian Fascist occupation forces of Mussolini invaded Ethiopia. Following the attempt on the life of the Italian fascist general Grazianni in Addis Abeba on that fateful day of 19 February 1937, his father, Ato Weldeyes Altaye, was captured … [Read more...] about FROM THE SURGICAL WARD TO THE POLITCAL FIELD

Filed Under: Opinions Tagged With: Left Column

ቀጠሮ ይዣለሁ

May 23, 2014 01:06 am by Editor 1 Comment

ቀጠሮ ይዣለሁ

እንደማንኛውም ባለቀጠሮ፤ ቀጠሮዬ ደርሶ፤ ከቦታው ተገኝቼ የማደርገውን የግሌን ጉዳይ እንጂ፤ “ሌላው” ጉዳይ አሁን አላስጨነቀኝም። “ሌላው” ያልኩት ትልቁ ጉዳይ፤ የቀጥሮዬ ቀን መቼ እንደሆነ፣ ለቦታው አደራረሴንና በዚያ ስደርስ የሚጠብቀኝን ነው። እነኚህ ለቀጠሮዬ ሕልውና ወሳኝ ቢሆኑም፤ በኔ ቁጥጥር ሥር ስላልሆኑ፤ ለጊዜው ወደ ጎን ገፋ አድርጌያቸዋለሁ። በተጨማሪም እኒህን ጉዳዮች ከናንተ ጋር የምጋራቸው ስለሆነ፤ አብረን እንድናቃናቸው ለሌላ ጊዜ ትቼ፤ በኔ ቁጥጥር ሥር ስላለውና በአእምሮዬ ስለሚዋልለው እንጨዋወት። ቀጠሮዬ ሀገሬ ኢትዮጵያ ለመግባት ነው። ኢትዮጵያ እስከሆነ ድረስ፤ የተወለድኩባትና ያባትና የናቴ አፅም ያረፈባት ጎንደር - አዘዞ ትሁን የተማርኩበትና ብዙ ጊዜ ያሳለፍኩበት አዲስ አበባ፤ ግድ የለኝም። የሀገሬ የኢትዮጵያ ትዝታዬ፤ ብዙ ቦታ ይወሰደኛል። ጓደኞች ያፈራሁባቸው … [Read more...] about ቀጠሮ ይዣለሁ

Filed Under: Opinions Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

  • « Previous Page
  • Page 1
  • …
  • Page 116
  • Page 117
  • Page 118
  • Page 119
  • Page 120
  • …
  • Page 166
  • Next Page »

Primary Sidebar

Recent Posts

  • በትግራይ በወራት ጊዜ ውስጥ ክልላዊ ምርጫ ለማካሄድ ዝግጅት እየተደረገ ነው October 4, 2026 01:20 am
  • የትህነግ ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮች ተደመሰሱ፤ በተፈናቃዮች ላይ አዲስ አፍና ታወጀ October 1, 2026 02:18 pm
  • ትህነግ የራሱን ታጣቂዎች ለማስረሽን የኤርትራ ገዳይ ስኳድ (Hit Squad) ማስገባቱ ተሰማ፤ “አፈሙዛችንን ወደ አመራሩና ወደ ኤርትራ እናዞራለን” ታጣቂው October 1, 2026 11:08 am
  • ትህነግ፤ እጅግ ከፍተኛ የጦር መሣሪያዎችን አስረክቦ ወደ ትግራይ መፈርጠጡ ተሰማ September 29, 2026 07:27 am
  • በስታሊን ገብረሥላሴ በአሜሪካ የሕግ እርምጃ እንዲወሰድ ጥሪ ቀረበ September 27, 2026 11:27 pm
  • Stalin Gebreselassie’s Social Media Post on Bole Airport Calls for U.S. Legal Action September 27, 2026 10:48 pm
  • ከትህነግ ጎን የተሰለፉ ከ2,000 በላይ የሻዕቢያ ታጣቂዎች በርካታዎቹ ተደመሰሱ September 27, 2026 12:42 pm
  • የትህነግ እና የኡጉጉሞ ከፍተኛ አመራሮች ተደመሰሱ፤ በሰሜን ወሎ፣ ሰቆጣ እና አፋር በርካታ አዛዦች ሙት እና ቁስለኛ ሆኑ September 27, 2026 11:46 am
  • “ህወሓት ጉድ ሠራን” — በሰሜን ወሎ የሚንቀሳቀሰው የፋኖ ቡድን ተበታትኖ ተስፋ መቁረጡ ተገለጸ September 27, 2026 11:27 am
  • “ማጥቃት ከጀመርን ትግራይ ላይ አንቆምም፤ ግባችን ቀይ ባህር ላይ ባንዲራ መትከል ነው” ጄኔራል አበባው September 27, 2026 10:15 am
  • የትህነግና ተባባሪዎቹ የጥፋት መዋቅር እያበቃለት ነው September 26, 2026 10:09 pm
  • የትህነግ፣ የሻዕቢያ፣ የአገው ሸንጎ እና የፋኖ ጥምረት በሰቆጣና አብዓላ ግንባሮች ተደመሰሰ September 25, 2026 11:07 pm
  • የትህነግ ታጣቂዎች በከፍተኛ ሁኔታ እየተመቱና እየተበታተኑ ይገኛሉ September 25, 2026 02:39 pm
  • የሶማሌ ክልል በሦስት ዋና ዋና የአስተዳደር ቀጣናዎች (ክላስተር) ሊዋቀር ነው September 24, 2026 10:20 pm
  • የአሜሪካ መንግሥት ትህነግ “ሊያሸንፈው የማይችለውን” ከንቱ ጦርነት መጀመሩን በጥብቅ ኮነነ September 23, 2026 10:20 pm
  • በራያና ሰሜን ወሎ በተደረገ የድሮን ጥቃት፤ ከ270 በላይ ታጣቂዎች ተገደሉ September 22, 2026 10:56 pm
  • ኢትዮጵያ ጨምሮ የቀይ ባሕር ሀገራት ቀጣናዊ ስጋቶች በመጨመራቸው የባሕር ትብብር ለማጠናከር ወሰኑ August 28, 2026 11:32 am
  • የመካነ ኢየሱስ ሕንጻ የጠራራ ፀሐይ ወግና “የብሌን ሠራዊት” በችሎት ደጃፍ August 5, 2026 02:35 am
  • ለሱዳንና ኤርትራ ሲከራከሩ የነበሩት አበባው ባለመመረጣቸው “በጣም ተድጃለሁ” አሉ June 26, 2026 12:29 am
  • “ትህነግ ወደ ዓለምአቀፍ ወንጀለኛነትና አሸባሪነት እየተምዘገዘገ ነው” June 25, 2026 01:00 am
  • አሜሪካ በሕገወጡ ትህነግ አመራሮች ላይ ጠንካራ የቪዛ እገዳ ጣለ June 18, 2026 10:29 am
  • እንደ ሌሊት ወፏ የሚንቀሳቀሰው ኢህአፓ/ትብብር   June 18, 2026 09:36 am
  • የታርጋ ጫጫታ June 15, 2026 05:16 pm
  • ፋንታኹን ዋቄ ከአሜሪካ የሃይማኖት እልቂት አወጁ June 15, 2026 02:12 am
Copyright © 2026 · Goolgule