• Skip to primary navigation
  • Skip to content
  • Skip to primary sidebar

Goolgule

Ethiopian News

  • ስለ እኛ/about
  • አስፈንጣሪዎች/links
  • ቤተ መዝገብ/archives
  • አድራሻችን/contact
Header Banner Image
  • Home
    ዋና ገጽ
  • Editorials
    ርዕሰ አንቀጽ
  • News
    ዜና
  • Socio-Political
    ማኅበራዊ-ሽከታ
  • Religion
    ሃይማኖታዊ
  • Interviews
    እናውጋ
  • Law
    የሕግ ያለህ
  • Opinions
    የኔ ሃሳብ
  • Literature
    ጽፈኪን
    • Who is this person
      እኚህ ሰው ማናቸው?
  • Donate
    ለባለድርሻዎች

ኢትዮጵያን ያለብሔሮች የሚፈልጓት ያፈርሷታል!

May 27, 2014 12:15 am by Editor 1 Comment

Nation: large aggregate of people united by common descent, culture, or language, inhabiting a particular territory.

Tribe: A social division in a traditional society consisting of linked families or communities with a common dialect.

Clan: a group of close knit and interrelated families/offspring.

በኢትዮጵያ እስከ አሁን ከገዙዋት ገዥዎቹዋ አንድም ገዢ ወይንም የፖለቲካ ስርዓት ለኢትዮጵያ ብሔሮች ኖረው እንደማያውቅ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ታሪክ ግልጽ አድርገው ያሳያል፡፡ የኢትዮጵያ ነገሥታት ኖረው ያለፉት አንድም ለመንግስታቸው ያለገደብ ገዢ ሆኖ መኖር ስሰሩ በሌላ በኩል በዙሪያቸው ለኮለኮሏቸው መሳፍንቶችና ለ”ንጉሳውያን ቤተሰብ ” ምቾት ብቻ ነበር ብሎ አፍ ሞልቶ መናገር የሚያስችል ታሪክ ድሪቶ የተከናነበች ሀገር ናት ኢትዮጵያ፡፡ ይህም ማለት በተለያዩ ጊዜያት እራሳቸውን የኢትዮጵያ ንጉሰ ነገስት/አስተዳዳሪ ብሎ የሰየሙ አምባገነን ገዢዎች የነገሱትና የኖሩት በኢትዮጰያ ስለምኖሩት ብሔሮች እና ብሔረሰቦች እኩልነት ፣ ስልጣኔ እና ብልጽግና ሳይሆን ስለራሳቸውና ብሔሮችን ገፍተው ለራሳቸው ኑሮ፣ ለእርሻ እና እርባታ ምቹ የሆኑ የመሬት ክፍል ተስፋፍተው እንደኖሩ የማይካድ ሀቅ ነው፡፡ (ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ)

Filed Under: Opinions

Reader Interactions

Comments

  1. Falmataabilisummaakoo says

    June 6, 2014 01:21 pm at 1:21 pm

    You put the right interest of Habesha (Semetic people).They never need the people but their land as used to be by the previous leaders of Habesha.They assert that Oromo invaded their land and give it Oromo’s name like in Welo and the like.But imagine how power less non-armed Oromo society would conquer the strong solomonic dynasty ruling Habesha force? a false miracle! The strategy is to defend Oromos territory they took and make their own which they will not be successful .Tigrian/TPLF is trying the same method thy used to be in their new approach of New Integrated Master plan they call it.The basic idea is same as Amharas used to be in such a way that they resettled their own people pushing oromos from own land(Land G rapping) so that the settled population will never be pushed from the land given by their fore father as Amharas settled in Oromia are saying today.

    Reply

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Primary Sidebar

Recent Posts

  • የመካነ ኢየሱስ ሕንጻ የጠራራ ፀሐይ ወግና “የብሌን ሠራዊት” በችሎት ደጃፍ August 5, 2026 02:35 am
  • ለሱዳንና ኤርትራ ሲከራከሩ የነበሩት አበባው ባለመመረጣቸው “በጣም ተድጃለሁ” አሉ June 26, 2026 12:29 am
  • “ትህነግ ወደ ዓለምአቀፍ ወንጀለኛነትና አሸባሪነት እየተምዘገዘገ ነው” June 25, 2026 01:00 am
  • አሜሪካ በሕገወጡ ትህነግ አመራሮች ላይ ጠንካራ የቪዛ እገዳ ጣለ June 18, 2026 10:29 am
  • እንደ ሌሊት ወፏ የሚንቀሳቀሰው ኢህአፓ/ትብብር   June 18, 2026 09:36 am
  • የታርጋ ጫጫታ June 15, 2026 05:16 pm
  • ፋንታኹን ዋቄ ከአሜሪካ የሃይማኖት እልቂት አወጁ June 15, 2026 02:12 am
  • ሕገወጡ ትህነግ ወጣቶችን ለዳግም ዕልቂት እያሰናዳ ለፈረንጆች “ኢትዮጵያን አውግዙልኝ” እያለ ነው June 11, 2026 12:57 am
  • በሐዘንና ግልፅ ደብዳቤ ስም የተሸፈነ የድህረ ምርጫ ሀገር የማተራመስ ስትራቴጂ June 10, 2026 12:19 am
  • የጽምዶ ልክፍት June 9, 2026 12:49 am
  • ገዳዩ ማነው? አስገዳዩስ ማነው? June 5, 2026 02:37 pm
  • ጽንፈኝነት ግን በኢትዮጵያ ምድር ፈጽሞ ቦታ የለውም! June 5, 2026 01:47 pm
  • የትብብሩ “ብናሸንፍም ፓርላማ አንገባም” መግለጫ “ወንበር ስታጡ ነው” የሚል ከፍተኛ ተቃውሞ አስነሳ June 4, 2026 12:04 am
  • አዲሱ የትራምፕ የምርጫ መመሪያ፡ የአሜሪካ ዲፕሎማቶችን አፍ ያስዘጋ፤ ተቃዋሚዎች ተስፋ ያስቆረጠ June 3, 2026 08:50 pm
  • “ኢህአፓ ከምርጫው በኋላ ይሰነጠቃል” May 29, 2026 07:07 pm
  • ሪፖርተር፡ “ስውር ተልዕኮ” – በከባድ ወንጀል ሊከሰስ May 6, 2026 11:55 pm
  • የፋኖ ኃይል በደረሰበት ጉዳት ሃምሳ ሺህ የሚጠጋ ትጥቅ ጥሎ ጠፋ April 29, 2026 02:27 pm
  • አዲሱ የቴድሮስ ካሳሁን 888 ኮድ፤ እንደ 666?! April 15, 2026 05:53 am
  • ምኑ ነው ያሳቃችሁ፤ ያስደሰታችሁ? April 2, 2026 10:52 am
  • የጀዋር መሃመድ የፖለቲካ ማንነት እና የባዕዳን ተልዕኮ April 2, 2026 10:16 am
  • ከግብፅ በዳያስፖራ ትርምስ ጠማቂዎች በኩል ፋኖ ወደ አዲስ አበባ የላከው “ስጦታ” March 27, 2026 09:14 am
  • “ሰላማዊ ታጋዮቹ” እነ ልደቱ ከአራጁ ሸኔ ጋር ተጣምረዋል March 25, 2026 01:04 pm
  • ጸረ-ኢትዮጵያዊ የሆነው የሪፖርተር አዘጋገብ March 19, 2026 11:54 am
  • የአውሬው ሪፖርተር ቀላቢዎች፡ የኦሮሚያ የልማት ድርጅቶች March 18, 2026 10:48 am
Copyright © 2026 · Goolgule