• Skip to primary navigation
  • Skip to content
  • Skip to primary sidebar

Goolgule

Ethiopian News

  • ስለ እኛ/about
  • አስፈንጣሪዎች/links
  • ቤተ መዝገብ/archives
  • አድራሻችን/contact
Header Banner Image
  • Home
    ዋና ገጽ
  • Editorials
    ርዕሰ አንቀጽ
  • News
    ዜና
  • Socio-Political
    ማኅበራዊ-ሽከታ
  • Religion
    ሃይማኖታዊ
  • Interviews
    እናውጋ
  • Law
    የሕግ ያለህ
  • Opinions
    የኔ ሃሳብ
  • Literature
    ጽፈኪን
    • Who is this person
      እኚህ ሰው ማናቸው?
  • Donate
    ለባለድርሻዎች

Opinions
የኔ ሃሳብ

የማይጮኹት . . . በዓሉ ግርማን የበሉት ጅቦች

July 17, 2014 11:01 pm by Editor 10 Comments

የማይጮኹት . . . በዓሉ ግርማን የበሉት ጅቦች

“ይህችን ውድ የሆነች ትንሽ ቁራሽ ሕይወት እንደ አብርሃም ቤት የለኝ፣ እንደ ሙሴ መቃብሬ ላይታወቅ፡፡ መኖር - መጻፍ - ሕይወትን በተስፋ ወደፊት እየኖርኩና ወደኋላም እያስተዋልኳት፡፡” በዓሉ ግርማ - ደራሲው እውቁን ጋዜጠኛና ደራሲ በዓሉ ግርማን በአጸደ ሕይወት ካጣነው፤ በዘንድሮው የካቲት 24 ቀን 2006 ዓ.ም. ሠላሳ ዓመታት  ተቆጥረዋል፡፡ ውድ ባለቤቱ ወይዘሮ አልማዝ አበራ በዘመነ ኢሕአዴግ ስለ ባለቤቷ ከቤት እንደወጣ መቅረት ጉዳይ ከፍተኛው ፍርድ ቤት ቀርባ የጠቅላይ አቃቤ ሕግ ምስክርነቷን እንድትሰጥ ተደርጋ ነበር፡፡ ያንን የእሷን የፍርድ ቤት የምስክርነት ቃል የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን አቅርቦ ካስደመጠንም ሁለት አሠርታት ዓመታት እንደዋዛ ሊቆጠሩ ነው፡፡ ውድ ባለቤቱ ወ/ሮ አልማዝ ለከፍተኛው ፍርድ ቤት  ያቀረበችውና እልክና ቁጭት የተመላበት የምስክርነት ቃሏ አንድምታ እንዲህ … [Read more...] about የማይጮኹት . . . በዓሉ ግርማን የበሉት ጅቦች

Filed Under: Literature, Opinions Tagged With: Full Width Top, Middle Column

የዘር ማጥፋት ወንጀሎች በአማራ ሕዝብ ላይ በታሪክ ሂደት ውስጥ ከጥንት እስከ ዛሬ!

July 14, 2014 01:48 am by Editor 12 Comments

የዘር ማጥፋት ወንጀሎች በአማራ ሕዝብ ላይ በታሪክ ሂደት ውስጥ ከጥንት እስከ ዛሬ!

ይሄንን ጽሑፍ ታች አምና ከጉራፈርዳና አካባቢው አማራ በመሆናቸው ምክንያት ብቻ ሕጋዊነታቸውን የሚያረጋግጡ ሰነዶችን ይዘው እያለ ሕጋዊ ሆነው የየክልሉ መንግሥት አውቋቸው በሥርዓቱ ግብር እየከፈሉ እየኖሩ የነበሩ ምስኪን ገበሬዎችን “ሕገ ወጥ ሰፋሪዎች”  በሚል ሕገ ወጥነታቸው አግባብነት ባለው የሕግ አካል (ፍርድቤት) ክስ ተመስርቶባቸው ሳይረጋገጥባቸው በጅምላ በግፍና በሕገ ወጥ መንገድ ንብረታቸውን ሁሉ ተወርሰው እንዲወጡ በተደረገ ጊዜ ጽፌው ለጥቂት መደበኛና ኢመደበኛ (Conventional and Social Media) ልኬው ነበር እስከማውቀው ድረስ ለሕዝብ ይፋ አድርገውት ያስነበቡት ወይም ያስደመጡት አልነበሩምና ሕዝብ ሊያውቃቸው የሚገባ በርካታ ቁምነገሮች ስላሉት እንዳያመልጣቹህ በማሰብ ወደ እናንተ አድርሸዋለሁ መልካም ንባብ፡፡ የዐፄ ዮሐንስ 4ኛ መንግሥታዊ (official) ቋንቋ … [Read more...] about የዘር ማጥፋት ወንጀሎች በአማራ ሕዝብ ላይ በታሪክ ሂደት ውስጥ ከጥንት እስከ ዛሬ!

Filed Under: Opinions Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

ወራቱ ረመዷን ነው! ፍቷቸው!

July 11, 2014 09:59 am by Editor 2 Comments

ወራቱ ረመዷን ነው! ፍቷቸው!

ወራቱ ረመዷን ነው፡፡ በዚህ ወር ሰላም፣ ማርታ፣ ይቅርታ እና ምሕረት ነው የሚለመነው፡፡ አዲስ ሰው ለመሆን ነው ጥረት የምናደርገው፡፡ ባለፉት ሶስት ዓመታት ባሳለፍኳቸው ረመዳኖች የሚሰሩት ነገሮች ግን ከዚህ ቅዱስ ወር የምናገኘውን በረከትና ጸጋ በአግባቡ እንዳንቋደስ እና ቀልባችንን ሙሉ በሙሉ ወደ ፈጣሪያችን እንዳንመልስ ጋሬጣ እየሆኑብን ተቸግረናል፡፡ ወራቱ ረመዳን ነው፡፡ ትናንት ሰዎች ታስረዋል፡፡ ማን እንደታሰረም ስለሚታወቅ መግለጹ አስፈላጊ አይደለም፡፡ ነገር ግን በየጊዜው ሰዎችን ማሰር የምንመኛት ኢትዮጵያ እንድትመጣ ለማድረግ አንዳች ጠቀሜታ የለውም፡፡ ገዥው ፓርቲ የሚያልመውን የኢትዮጵያ ራዕይን በ2020 ለማሳካትም ሆነ ሌሎች በተለየ መንገድ የሚመኟትን ለሁላችንም የምትሆነውን ኢትዮጵያን ለመፍጠር ምንም አይፈይድም፡፡ በሰከነ መንፈሰ መደማመጥና ችግሮችን በውይይት ለመፍታት … [Read more...] about ወራቱ ረመዷን ነው! ፍቷቸው!

Filed Under: Opinions Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

መንግስታዊ ሽብርተኝነትን የሚሸከም ትከሻ አይኖረንም!!!

July 11, 2014 09:37 am by Editor Leave a Comment

መንግስታዊ ሽብርተኝነትን የሚሸከም ትከሻ አይኖረንም!!!

የህወሓት/ኢህአዲግ አገዛዝ በኢትዮጵያ ስልጣን ላይ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ዜጎችን በማፈንና በማሰቃየት ብሎም በመግደል የአፈና አገዛዙን ለረጅም ጊዜ ሲያራምድ መቆየቱ ዓለም የሚያውቀው ሀቅ ነው፡፡ በተለይም ባለፉት 10 ዓመታት የህዝብን ሰላማዊ እንቅስቃሴ ለማፈን እስራትና ግድያውን ህጋዊ ለማስመሰል የተለያዩ አፋኝ አዋጆችን አውጥቷል፡፡ እነዚህን አዋጆችንም ተገን አድርጎ በሰላማዊ መንገድ የሚታገሉ የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎችንና አባለትን፣ ጋዜጠኞችንና ጦማርያንን፣ እንዲሁም የእምነት ተቋማት መሪዎችን እና በአገዛዙ ላይ ጥያቄ የሚያነሱ ዜጎችን ማሰሩን፣ ማሰቃየቱንና ግድያውን ተያይዞታል፡፡ በህገ መንግስቱ የተካተቱ የሰብዓዊ መብቶችንና ዓለም አቀፍ ስምምነቶችን በሙሉ የሚጥሰውና የአምባገነንነት ስልጣኑን ለማራዘም ሲል ያፀደቀው የፀረ-ሽብር አዋጅ ከፀደቀበት እለት አንስቶ ኢህአዴግ ለስልጣኔ … [Read more...] about መንግስታዊ ሽብርተኝነትን የሚሸከም ትከሻ አይኖረንም!!!

Filed Under: Opinions Tagged With: Left Column

የመከራ ደወል በጋዛ!

July 11, 2014 09:16 am by Editor 2 Comments

የመከራ ደወል በጋዛ!

ባሳለፍናቸው ሳምንታት የሶስት እስራኤል ታዳጊዎች መጥፋትና ከቀናት በኋላ ተገድሎ ተገኘ። ይህም እስራኤላውያንን አስቆጥቶ በአንድ ታዳጊ ፍልስጥኤማዊ ላይ የበቀል እርምጃ አስወሰደ። ሟች እንጅ ገዳይ አይታወቅም ተባለ። ውጥረቱ ማየል መክረር ያዘ  ... የፍልስጥኤም ታጣቂዎች ተፈጸመብን ያሉትን በደል ለመበቀል በአጸፋው በተወንጫፊ ሮኬት ሚሳኤል የእስራኤን መዲና ሳይቀር ማጥቃት ያዙ። ቴል አቢብን፣ እየሩሳሌምና ወደ የተለያዩ ከተሞች ዘልቆ የደረሰው ጥቃት ድንጋጤን ፈጠረ። ጠቅላይ ሚነኒስትር ናታንያሁ ተበሳጩ፣ ተሶረፉ! "እስራኤል አጸፋ ትወስዳለች!" ብለው በተናገሩ ቅጽበት የማጥቃት እርምጃውን አዘዙ! ጥቂቶችን ለማጥቀሰት በጋዛ ፍልስጥኤማውያን ላይ የመከራው ደወል ተደወለ...! የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ናታንያሁ ጋዛን መልሰው ለማጥቃት የክተት አዋጅ ጠሩ። ሰኞ  አጸፋ የአየር ጥቃት … [Read more...] about የመከራ ደወል በጋዛ!

Filed Under: Opinions Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

የስብሰባ ጥሪ

July 11, 2014 12:02 am by Editor Leave a Comment

የስብሰባ ጥሪ

ሞረሽ ወገኔ የባህል ማህበር በስዊድን፤ የወያኔ ትግሬዎች ስልጣን ከያዙበት ጊዜ ጀምሮ  በአማራው ህዝብ ላይ የዘር ማጥፋትና የዘር ማጽዳት ወንጀል ተፈጽሞበታል፣ አሁንም እተፈጸመበት ነው ብሎ ያምናል። ይህ በአንድ ነገድ ላይ ያተኮረ የዘር ማጥፋትና የዘር ማጽዳት ወንጀል በዚህ ከቀጠለ የነገዋን ኢትዮጵያ ህልውና ይፈታተናል፣ በህዝብ መካከል ያለውንም የአንድነት ስሜት ያደበዝዛል። ስለዚህ፤ በአንዲት ኢትዮጵያ ሀገርና በህዝቧም አንድነት የምታምኑ ኢትዮጵያውያን በሙሉ፤ በኦገስት 2 ቀን 2014 - አቶ ተክሌ የሻውን ከአሜሪካ ጋብዘን ባዘጋጀነው ስብሰባ ላይ አንድትገኙልን በአክብሮት ጋብዘናችሗል። የክብር እንግዳ - አቶ ተክሌ የሻው የስብሰባ ቦታ - ሀሉንዳ ፎልኬት ሁሰ ( HALLUNDA FOLKETS HUS ) የስብሰባ ቀን - ኦገስት 2 ; 2014 ሰዓት - ከ 13 ሰዓት እስከ 20 … [Read more...] about የስብሰባ ጥሪ

Filed Under: Opinions Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

Solidarity Movement for a New Ethiopia

July 9, 2014 07:48 am by Editor Leave a Comment

Solidarity Movement for a New Ethiopia

SMNE strongly condemns the recent illegal arrest and extradition of Mr. Andargachew Tsige from Yemen to Ethiopia. The Solidarity Movement for a New Ethiopia (SMNE) strongly condemns the recent illegal arrest and extradition of Mr. Andargachew Tsige from Yemen to Ethiopia.  Mr. Andargachew was allegedly picked up at the Yemeni airport in Sana’a while in transit from Dubai to Eritrea. During a layover there, Yemeni security agents, tipped off and accompanied by Ethiopia’s own security agents, … [Read more...] about Solidarity Movement for a New Ethiopia

Filed Under: Opinions Tagged With: Left Column

ETHIOPIANS DEMAND THE SAFE RETURN OF ANDARGACHEW TSIGE AT FOREIGN OFFICE

July 9, 2014 07:24 am by Editor Leave a Comment

ETHIOPIANS DEMAND THE SAFE RETURN OF ANDARGACHEW TSIGE AT FOREIGN OFFICE

The terrorist regime in power in Ethiopia, the TPLF, has stepped up its campaign of terror beyond its boarder, extending the battle field to include everywhere, to include sovereign foreign lands. Andargachew Tsige, the General Secretary of Ginbot 7 is the latest victim. The regime had been trying to get to Andargachew Tsige for a long time. After the ill fated election of 2005, they arrested him and tortured him at their Qality concentration camp as a result of which he almost lost one of his … [Read more...] about ETHIOPIANS DEMAND THE SAFE RETURN OF ANDARGACHEW TSIGE AT FOREIGN OFFICE

Filed Under: Opinions Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

ትግል!!! ማንን? ለምን? ለማን? በማን? በምን? መቸና የት?

July 9, 2014 02:40 am by Editor 1 Comment

ትግል!!! ማንን? ለምን? ለማን? በማን? በምን? መቸና የት?

ሀገራችን እድሜ ጠገብ፣ እድሜ እረጅም መሆኗን እናውቃለን፡፡ ከኖሕ ዘመን (ከጥፋት ውኃ) በኋላ ያለውን ብቻ እንኳን ብንይዝና ከመጀመሪያው ንጉሥ ከሰብታህ ጀምረን ብንቆጥር ከ4500 ዓመት በላይ ዕድሜ ያለው የመንግሥት መልክ የያዘ የአሥተዳደር ታሪክ ያላት ሀገር ናት፡፡ ይህች ሀገር ከዚህ ረጅም ታሪኳ ጋር እንደ ፀሐይ የሚያበራና አድማስ ተሻግሮ የሚሞቅ ብርቅዬ የነጻነት ታሪክ አላት፡፡ ሀገራችን ከ3 ሺህ ዓመታት በፊት ጀምሮ ይሄንን ዘውዷም ለመንጠቅ የሞከሩ እጅግ ከባባድ ፈተናዎችን አሳልፋለች፡፡ ፈተናው ያንን ያህል የከበደ ቢሆንም ያ ሕዝብ ከጠላቶቹ ከፈታኞቹ ከተገዳዳሪዎቹ ሁለንተናዊ አቅም የላቀ ጥንካሬ ብስለት ንቃት ወዘተ ስለነበረው ዘውዱን ሳያስነጥቅ ጠብቆ ለመቆየት ችሏል፡፡ ነገር ግን በመራር ጽናት ነጻነቱን ጠብቆ መቆየት ይቻል እንጅ ከጥንት ጀምሮ የነበረበት ፈተና ድምር ውጤት … [Read more...] about ትግል!!! ማንን? ለምን? ለማን? በማን? በምን? መቸና የት?

Filed Under: Opinions Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

አይ አበሻ! አበሻና ቀጥታ መስመር

July 8, 2014 09:07 am by Editor 4 Comments

አይ አበሻ! አበሻና ቀጥታ መስመር

አበሻና ቀጥታ መስመር አይተዋወቁም፤ ቀጥታ መስመር መጀመሪያ አለው፣ መጨረሻም አለው፤ አበሻ እንዲህ ተጀምሮ የሚያልቅ ነገር አይወድም፤ እልቅ ሲል ጭር ይልበታል፤ አበሻ የባህርዩ የሆነውና የሚስማማው ክብ መስመር ነው፣ ክብ መስመር መጀመሪያ የለው፣ ማለቂያ የለው፣ ሲዞሩ መዋል ነው፤ አበሻ ነገሩ ሁሉ ክብ ነው፤ ቤቱ ክብ ነው፣ እንጀራው ክብ ነው፣ ዳቦው ክብ ነው፣ ድስቱ ክብ ነው፣ ጋኑም ክብ ነው፤ ክብ ያልሆነ ነገር አበሻ ምን አለው? አበሻ ነገሩ ሁሉ ክብ ነው፣ አዙሪት ነው፣ ታሪኩም አዙሪት ነው፣ ሄደ የተባለው ሁሉ ተመልሶ ይመጣል። አበሻ ማለት አዙሪት ነው፣ አዙሪት ማለትም አበሻ ነው። የእንግሊዝ ወይም የሩስያ ወታደሮችን ሰልፍ ስታዩ ቀጥታ መስመር ምን እንደሆነ ተገነዘባላችሁ። የአበሻ ወታደሮችስ? ተለያይቶ የተገጣጠመ ክብ መስመር? አበሻ በመስመር መሄድም ሆነ መቆም … [Read more...] about አይ አበሻ! አበሻና ቀጥታ መስመር

Filed Under: Opinions Tagged With: Full Width Top, Middle Column

  • « Previous Page
  • Page 1
  • …
  • Page 112
  • Page 113
  • Page 114
  • Page 115
  • Page 116
  • …
  • Page 166
  • Next Page »

Primary Sidebar

Recent Posts

  • በትግራይ በወራት ጊዜ ውስጥ ክልላዊ ምርጫ ለማካሄድ ዝግጅት እየተደረገ ነው October 4, 2026 01:20 am
  • የትህነግ ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮች ተደመሰሱ፤ በተፈናቃዮች ላይ አዲስ አፍና ታወጀ October 1, 2026 02:18 pm
  • ትህነግ የራሱን ታጣቂዎች ለማስረሽን የኤርትራ ገዳይ ስኳድ (Hit Squad) ማስገባቱ ተሰማ፤ “አፈሙዛችንን ወደ አመራሩና ወደ ኤርትራ እናዞራለን” ታጣቂው October 1, 2026 11:08 am
  • ትህነግ፤ እጅግ ከፍተኛ የጦር መሣሪያዎችን አስረክቦ ወደ ትግራይ መፈርጠጡ ተሰማ September 29, 2026 07:27 am
  • በስታሊን ገብረሥላሴ በአሜሪካ የሕግ እርምጃ እንዲወሰድ ጥሪ ቀረበ September 27, 2026 11:27 pm
  • Stalin Gebreselassie’s Social Media Post on Bole Airport Calls for U.S. Legal Action September 27, 2026 10:48 pm
  • ከትህነግ ጎን የተሰለፉ ከ2,000 በላይ የሻዕቢያ ታጣቂዎች በርካታዎቹ ተደመሰሱ September 27, 2026 12:42 pm
  • የትህነግ እና የኡጉጉሞ ከፍተኛ አመራሮች ተደመሰሱ፤ በሰሜን ወሎ፣ ሰቆጣ እና አፋር በርካታ አዛዦች ሙት እና ቁስለኛ ሆኑ September 27, 2026 11:46 am
  • “ህወሓት ጉድ ሠራን” — በሰሜን ወሎ የሚንቀሳቀሰው የፋኖ ቡድን ተበታትኖ ተስፋ መቁረጡ ተገለጸ September 27, 2026 11:27 am
  • “ማጥቃት ከጀመርን ትግራይ ላይ አንቆምም፤ ግባችን ቀይ ባህር ላይ ባንዲራ መትከል ነው” ጄኔራል አበባው September 27, 2026 10:15 am
  • የትህነግና ተባባሪዎቹ የጥፋት መዋቅር እያበቃለት ነው September 26, 2026 10:09 pm
  • የትህነግ፣ የሻዕቢያ፣ የአገው ሸንጎ እና የፋኖ ጥምረት በሰቆጣና አብዓላ ግንባሮች ተደመሰሰ September 25, 2026 11:07 pm
  • የትህነግ ታጣቂዎች በከፍተኛ ሁኔታ እየተመቱና እየተበታተኑ ይገኛሉ September 25, 2026 02:39 pm
  • የሶማሌ ክልል በሦስት ዋና ዋና የአስተዳደር ቀጣናዎች (ክላስተር) ሊዋቀር ነው September 24, 2026 10:20 pm
  • የአሜሪካ መንግሥት ትህነግ “ሊያሸንፈው የማይችለውን” ከንቱ ጦርነት መጀመሩን በጥብቅ ኮነነ September 23, 2026 10:20 pm
  • በራያና ሰሜን ወሎ በተደረገ የድሮን ጥቃት፤ ከ270 በላይ ታጣቂዎች ተገደሉ September 22, 2026 10:56 pm
  • ኢትዮጵያ ጨምሮ የቀይ ባሕር ሀገራት ቀጣናዊ ስጋቶች በመጨመራቸው የባሕር ትብብር ለማጠናከር ወሰኑ August 28, 2026 11:32 am
  • የመካነ ኢየሱስ ሕንጻ የጠራራ ፀሐይ ወግና “የብሌን ሠራዊት” በችሎት ደጃፍ August 5, 2026 02:35 am
  • ለሱዳንና ኤርትራ ሲከራከሩ የነበሩት አበባው ባለመመረጣቸው “በጣም ተድጃለሁ” አሉ June 26, 2026 12:29 am
  • “ትህነግ ወደ ዓለምአቀፍ ወንጀለኛነትና አሸባሪነት እየተምዘገዘገ ነው” June 25, 2026 01:00 am
  • አሜሪካ በሕገወጡ ትህነግ አመራሮች ላይ ጠንካራ የቪዛ እገዳ ጣለ June 18, 2026 10:29 am
  • እንደ ሌሊት ወፏ የሚንቀሳቀሰው ኢህአፓ/ትብብር   June 18, 2026 09:36 am
  • የታርጋ ጫጫታ June 15, 2026 05:16 pm
  • ፋንታኹን ዋቄ ከአሜሪካ የሃይማኖት እልቂት አወጁ June 15, 2026 02:12 am
Copyright © 2026 · Goolgule