“ጋኔን ልክ ማስገባት የሚችለው … መንግሥት ነው” ጌታቸው ረዳ ታኅሳስ 6፤2008 ዓም
“የታጠቁ ወንበዴዎች በየመንገዱ በየመንደሩ እየዞሩ ህዝብን የሚያሸብሩበት ሁኔታ ነው የተፈጠረው፤ ወደለየለት ሽፍትነት ተገብቶ ነው ያለው፡፡ እነዚህ ሰዎች የተላለፈላቸው መመሪያ ይሄ ነበር ወይስ አልነበረም ሌላ ጉዳይ ነው፡፡ በሀገራችን ላይ ሁከት የጠራ ወገን፣ ጋኔል የጠራ ወገን ጋኔሉን ስለመቆጣጠሩ እርግጠኛ መሆን አይችልም፡፡ አሁን የጠሯቸው ሰዎች የጠሩትን ጋኔል ስለመቆጣጠራቸው እርግጠኛ አይደሉም፡፡ ይህንን ጋኔን ልክ ማስገባት የሚችለው የተደራጀ ህዝብና መንግስት ብቻ ነው፡፡”
አፈቀላጤ ጌታቸው የካቲት 11፤2008ዓ.ም ይህንን አሉ:
“እኔ ሁከት የጠሩ ወገኖች ነው (ጋኔን) ያልኩት። ሁከቱን ስለማይመልሱት ሕዝብና መንግሥት ይህንን ሁከት መመለስ ይገባቸዋል፤ በአጋጣሚ የእንግሊዝኛን አባባል ወደ አማርኛ ስመልስ ያስቀየምኩት ሰው እንዳለ ይገባኛል፤ እኔ በታሪኬም፣ በአስተዳደጌም፣ በምወክለው ድርጅትም፣ በምኖርበት ማኅበረሰብም እንኳን የምወድደውን፣ የማከብረውን የኦሮሞ ሕዝብ በዘልማድ እንደጠላት የሚቆጠር የሌላ አካባቢ አገር ወይም መንግሥትንም ቢሆን በእንደዚያ ዓይነት መልኩ የምገልፅ ሰው አይደለሁም፤ ለማንኛውም በአንዳንድ አካባቢዎች ለተፈጠረው ቅሬታ ከልቤ ነው ይቅርታ የምጠይቀው።” (መረጃዎቹ የተገኙት ከአዲስ አድማስና ቪኦኤ ነው)
Yikir says
Getachew Ere idaaaaaa. Yemibal sew kemayi; Geta hoy ende H/mariam / h/aaaraaam desalegni wey atenagiregni wey endesu yemikid yemiweshekit sew gediye yemifokiribetin yedoro chinkilat sitegni.
zt says
gech ante neh ganen yalkew? inatihin ganen yinfat .wusha set an kitihin yibfaw.