• Skip to primary navigation
  • Skip to content
  • Skip to primary sidebar

Goolgule

Ethiopian News

  • ስለ እኛ/about
  • አስፈንጣሪዎች/links
  • ቤተ መዝገብ/archives
  • አድራሻችን/contact
Header Banner Image
  • Home
    ዋና ገጽ
  • Editorials
    ርዕሰ አንቀጽ
  • News
    ዜና
  • Socio-Political
    ማኅበራዊ-ሽከታ
  • Religion
    ሃይማኖታዊ
  • Interviews
    እናውጋ
  • Law
    የሕግ ያለህ
  • Opinions
    የኔ ሃሳብ
  • Literature
    ጽፈኪን
    • Who is this person
      እኚህ ሰው ማናቸው?
  • Donate
    ለባለድርሻዎች

Left Column

የመተማው “የዘር-ፍጅት” ትርክት በደህንነት ተቋሙ የተቀናበረ ነበር

September 22, 2016 07:58 pm by Editor 2 Comments

የመተማው “የዘር-ፍጅት” ትርክት በደህንነት ተቋሙ የተቀናበረ ነበር

በቅርቡ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሱዳን ድንበር አቅራቢያ መተማ-ዮሀንስ አካባቢ በትግርኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያውያን ላይ ተፈፀመ የተባለው ዘርን ያማከለ ጥቃት ሆነ ተብሎ በፀጥታ ሰራተኞች የተቀነባበረ እንደነበረ ጉዳዩን በቅርብ የመረመሩ የዲፕሎማቲክ ምንጮች መሰከሩ። አጋጣሚውን የትግራይ ክልል መንግስት አልያም የሀገሪቱ የደህንነት ባለስልጣናት “የዘር-ፍጅት አደጋ” እንደተከሰተ አድርገው በማቅረብ ከሀገር ውስጥም ሆነ ከዓለም ዓቀፉ ማህበረሰብ ሀዘኔታና ድጋፍ ለማግኘት ሙከራ ማድረጋቸውን የሚያሳዩ መረጃዎች ተገኝተዋል። የዋዜማ ሁነኛ የዲፕሎማቲክ ምንጮች ባደረሱን መረጃ - ድርጊቱ በተፈፀመበት ወቅት በስፍራው የነበሩ የረድኤት ስራተኞች፣ ከድርጊቱ በኋላ ወደ ስፍራው ያመሩ ሁለት አጣሪ ቡድኖችና የአማራ ክልል መንግስት ባልስልጣናት የደረሱበት መደምደሚያ፣ የመንግስት የደህንነት ሰራተኞች በበላይ … [Read more...] about የመተማው “የዘር-ፍጅት” ትርክት በደህንነት ተቋሙ የተቀናበረ ነበር

Filed Under: Opinions Tagged With: Left Column

ኢትዮጵያ፡ ሽምግልና ለምኔ?

September 22, 2016 01:44 am by Editor 2 Comments

ኢትዮጵያ፡ ሽምግልና ለምኔ?

ኢትዮጵያ ካለችበት ወቅታዊ ችግሮች ለመውጣት ሽምግልናን እንደ መፍትሄ አድርጋ መውሰድ ትችላለች ወይ? እስቲ ይህንን ሀሳብ በተመለከተ ጉዳዩን ከሁሉም አቅጣጫ ረጋ ብለን እንመልከት። ከኢህአዴግ አንዳንዶች አንድ ምርጫ ብቻ እንዳለ ሊያስቀምጡ የፈለጉ ይመስላል። የኢትዮጵያ ሕዝብ ሲሆን ፀጥ ለጥ አሰኝቶ መግዛት አሊያም በሃይልም ቢሆን መግዛት እንችላለን ብለው የሚያምኑ እስኪመስል ድረስ ሃይልንም ሲጠቀሙ ይታያል። በተቃዋሚ ጎራ ያሉ አንዳንዶች ደግሞ በተመሳሳይ መልኩ አንድ ምርጫ ብቻ እንዳለ አድርገው ያስቀምጣሉ። ያም የሚያስከትለውን ዋጋ ከፍሎና  በአመፅ አብዮት አካሄዶ መንግስትን መገልበጥ ነው እንጂ መነጋገር የትም አያደርስም ብለው ሲንቀሳቀሱ ይታያሉ። እና ምን ይሻላል? ተያይዞ ገደል መግባት ወይስ አውጥቶ አውርዶ፥ ከሁለቱም ተቃራኒ አስተሳስብ ይልቅ ሌላኛ ሶስተኛ አስተሳሰብ አለ … [Read more...] about ኢትዮጵያ፡ ሽምግልና ለምኔ?

Filed Under: Opinions Tagged With: Left Column

Giving Negotiation a Fair Chance

September 21, 2016 08:53 am by Editor Leave a Comment

Giving Negotiation a Fair Chance

During the discussion I had with Prof. Teshome Abebe and VOA Amaharic Service’s journalist Alulla Kebede on September 2 2016, and in my latest article entitled ‘The struggle toward freedom reached its tipping point?!’, I talked about giving negotiation a fair chance. Some people didn’t like the idea. It wasn’t surprising because negotiation isn’t common in our culture. We always play zero sum game, whomever wins takes all. This approach leads one side to win while the other to lose. This lack of … [Read more...] about Giving Negotiation a Fair Chance

Filed Under: Opinions Tagged With: Left Column

የሶርያና የኢትዮጵያ ሕዝባዊ መነሳሳት፤ ተመሳሳይነትና ልዩነት

September 20, 2016 07:54 am by Editor Leave a Comment

የሶርያና የኢትዮጵያ ሕዝባዊ መነሳሳት፤ ተመሳሳይነትና ልዩነት

በቱኑሲያ፣ በግብጽ፣ በየመን፣ በሊቢያና በባህሬን የተከሰተውን የአረብ ጸደይ ተከትሎ፤ ሶሪያውያን ለአመጽ ሲነሱ፤ ሀገራቸው የተመሰቃቀለ ታሪክና ኅብረተሰባዊ ትስስር ስለነበራት፤ ትግላቸው መራራ፣ የከፋና ጊዜ የሚወስድ መሆኑን በመገንዘብ፤ ቀሰስ ብለው ነበር የተነሱት። እውነትም እንዳሰቡት ሆነና፤ አሁንም ትግላቸው እያዘገመ፤ የሚከፍሉት መስዋዕት እየበዛ፤ የድል ቀኑም እየረዘመ ነው። ለአራት አስርታት ዓመታት ከአባትየው ሃፌዝ አል-አሳድ ጀምሮ፤ አምባገነናዊ አገዛዝ ያዘነበባቸው አረመኔ ግፍ ስላንገሸገሻቸው፤ ከውጪ ይመጣልናል ያሉት እርዳታ ድምጹን ቢያጠፋም፤ ትግላቸው የበለጠመረረ እንጂ፤ ለልጅየው ለበሽር አል-አሳድ አልተነበረከኩለትም። በርግጥ በውጪ ኃያላን ሀገሮች ያለው ጣልቃ ገብነትና በሃይማኖት ስበብ የሚደረገው የመካከለኛው ምሥራቅ የፖለቲካ ምስቅልቅል፤ የአንድነት ትግል … [Read more...] about የሶርያና የኢትዮጵያ ሕዝባዊ መነሳሳት፤ ተመሳሳይነትና ልዩነት

Filed Under: Opinions Tagged With: Left Column

በኖርዌይ ለምትኖሩ ትውልደኢትዮጵያ በሙሉ!

September 20, 2016 07:23 am by Editor Leave a Comment

በኖርዌይ ለምትኖሩ ትውልደኢትዮጵያ በሙሉ!

ኢትዮጵያዊን እንደ ወያኔ ዘመን የተዋረዱበት የተናቁበትና የተበደሉበት ጊዜ የለም። በአሁኑ ወቅት አገሪቱ ና ህዝቧ ከፊታቸው የተጋረጠውችግር የመሰረታዊ የዲሞክራሲና የሰብኣዊ መብቶች አለመከበር ጥያቄ ብቻ ሳይሆን የሕልውና ጥያቄና ኢትዮጵያ እንደ አገር የመቀጠልና ያለመቀጠል ጉዳይ ሆኖዋል። በመሆኑም የዲሞክራሲዊለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ/DCESON/ና የኢትዮጵያን የጋራመድረክ በኖርዌይ /COMMON FORUM/ በሰሞኑ በአገራችን ወቅታዊ ሁኔታ በጋራ በኖርዌይ ከሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ጋር ለመወያየት ታላቅ ህዝባዊ ስብስባ አዘጋጅቶል እርሰዎም በዚህ ፕሮግራም ላይ በመገኘት እንዲሁም ሌሎችንም በመጋበዝ ታሪካዊና ወቅታዊ አገራዊ ግዴታችንን እንድንወጣ ጥሪያችንን እናቀርባለን። … [Read more...] about በኖርዌይ ለምትኖሩ ትውልደኢትዮጵያ በሙሉ!

Filed Under: Opinions Tagged With: Left Column

AHRE urges Ethiopia to End the Atrocities and Human Rights Abuses Against The Konso People

September 20, 2016 05:08 am by Editor Leave a Comment

AHRE urges Ethiopia to End the Atrocities and Human Rights Abuses Against The Konso People

The Association of Human Rights in Ethiopia (AHRE) has received reports of the atrocities in the Southern Region’s Konso Wereda of Ethiopia, with the use of excessive and lethal force against the Konso people. According to local sources dozens were killed, and thousands were evicted from their villages. More than 1500 houses were burned. AHRE expresses deep concern over the Ethiopian Government’s continued use of unnecessary force against protesters in various parts of the country. AHRE calls on … [Read more...] about AHRE urges Ethiopia to End the Atrocities and Human Rights Abuses Against The Konso People

Filed Under: Opinions Tagged With: Left Column

የኢትዮጵያ “የፌደራል ሥርዓት” ችግሮችና አማራጭ መፍትሄዎች

September 17, 2016 11:01 pm by Editor Leave a Comment

የኢትዮጵያ “የፌደራል ሥርዓት” ችግሮችና  አማራጭ መፍትሄዎች

እንደ መግቢያ ከዚህ በፊት “ኢትዮጵያ የፌደራል ሥርዓትን የምትከተል አገር አይደለችም” ብዬ ፅፌ ነበር። ዛሬም ትንሽ አዳብሬ በዚሁ ላይ ትንታኔ መስጠት አምሮኛል። ይህ ጽሁፍ ደግሞ እንዲነሳልኝ የፈለኩበት ምክንያት በቅርቡ የህወሃት አንጋፋ ታጋዮች የሆኑት አቶ ስዩም መስፍንና አቶ አባይ ፀሃየ በቅርቡ በኢትዮጵያ “ወቅታዊ” ጉዳይ ላይ የተሰኘ መግለጫ ሰጥተው ነበር። የነዚህን ከፍተኛ ባለስልጣናት ንግግር ያዳመጠ ሁሉ የየራሱን ምልከታ ያስቀምጣል። እጅግ ብዙ ሰው ግን አዲስ ነገር የማይገኝበት ወቅታዊ የማይባል ያደርገዋል። አገሪቱን ህዝባዊ ተቃውሞ በሚንጥበት በዚህ ሰአት ቢያንስ ስለብሄራዊ መግባባት ስለ ብሄራዊ እርቅ ስለ ይቅርታ ማውራት ተገቢ ነበር። የፓለቲካ መሪ ምንም እንኳን የያዘው አቅጣጫ ለራሱ አዋጭ ቢመስለውም ነገር ግን ህዝብ ካልተቀበለው ራሱን ይመረምራል። ይህ ግን በኛ ሃገር … [Read more...] about የኢትዮጵያ “የፌደራል ሥርዓት” ችግሮችና አማራጭ መፍትሄዎች

Filed Under: Opinions Tagged With: Left Column

ተራራም ይሰረቃል? የራስ ዳሽኑ ፖለቲካ

September 17, 2016 10:49 pm by Editor 4 Comments

ተራራም ይሰረቃል? የራስ ዳሽኑ ፖለቲካ

ራስ ዳሸን  ተራራ ከትግራይ "ክልል" ካርታ የመውጣቱ አሲዮ ቤሌማ  በብሄራዊ  ቴሌቪዥን ሲነገር፤ "ደፍረውናል! ንቀውናል! ብታምኑም ባታምኑም በቁም ሞተናል!" የሚለው የኮሎኔል መንግስቱ ንግግር በጆሮዬ ላይ አቃጨለ። ድፍረቱ እና ንቀቱ እንዳለ ሆኖ፣ በቁም የሞቱት ግን እኛ ሳንሆን እነሱ መሆናቸውን የሚያበስር የዜና እወጃ ነበር። ነገሩ እንጂ ሁሉም የተለመደ ነገር ነው። ውሃ ይጠፋል፣ መብራት ይጠፋል፣ ስልክ ይጠፋል፣ ገንዘብ ይጠፋል፣ ኮንዶሚንየም ህንጻም ይጠፋል። ይህ በህወሃት ፖለቲካ ጥርሳቸውን ላልነቀሉትም አዲስ ነገር አይደለም። ዘረፋም ለነሱ አዲስ አይደለም። መንግስት ሆነው ከተቀመጡ በኋላ እንኳን 10 ቶን ቡና ሰርቀዋል፣ የመብራት ጀነሬተሮች  ሰርቀዋል፣ ከብሄራዊ ባንክ ወርቅ ሰርቀዋል ... የህዝብን ድምጽም በተደጋጋሚ ሰርቀዋል። ተራራ ተሰርቆ ሲመለስ ግን የመጀመሪያው … [Read more...] about ተራራም ይሰረቃል? የራስ ዳሽኑ ፖለቲካ

Filed Under: Opinions Tagged With: Left Column

ምነዋ አቦይ ዓባይ!

September 16, 2016 06:58 am by Editor 1 Comment

ምነዋ አቦይ ዓባይ!

ምነዋ አቦይ ዓባይ ጸሐዬ! በደም የሰከረውን ድፍርስ ዓይንዎን እያጉረጠረጡ ከስሙኒ ቀለሉሳ! ደኅናም ብቅል አልጠጡም? አቦይ በሚባሉበት ዕድሜዎ እንዲህ መዘላበድ?! ሽማግሌ አልነበሩም እንዴ?! ብቻ -  አይ የኔ ነገር! ተሳስቼ! የናንተ ሽማግሌ የለውም ለካ! መዘላበድና መዛት ልማድዎ ነው። በዚያን ሰሞን፣ “ለጭቁን ብሔር ብሔርሰብ” ደረስንለት ባሉት አንደበትዎ፣ ኦሮሞ ወንድሞቻችንን “ልክ እናስገባዋለን” ብለው አልነበር። አቦይ ዓባይ! እግዚአብሔር፣ እንኳን ከዛተና ከወረወርም ያድናል። ኦሮሞው አንዲት ብረት ሳያነሳ በባዶ እጁ ልክ አስገባችሁ አይደል? ሲዋሹ መቼም ዕድሜዎን እንኳን ግምት ውስጥ አያስገቡም። ሲዝቱ በጆሮአችን እየሰማንዎት፣ በነጋታው፣ “አላልኩም! አልወጣኝም”፣ ተቆርጦ የተቀጠለ ድምጼ ነው እንጂ እኔ እንደዚያ አላልኩም እያሉ ሲዘላብዱ ያኔ ሰምተን፣ ታዝብንዎት። እንደገና … [Read more...] about ምነዋ አቦይ ዓባይ!

Filed Under: Opinions Tagged With: Left Column

ምነው! ፈጣሪ አምላክ!

September 15, 2016 03:55 am by Editor Leave a Comment

ምነው! ፈጣሪ አምላክ!

አላለቅስም ያልኩት … እንባ የፈሪ ነው ብዬ ዋጥ ያ’ረኩት፣ አይቻል ተችሎኝ ይዤው የከረምኩት፣ ገንፍሎ ወጣና እንባዬ ፈሰሰ ጉንጮቼን ሰንጥቆ ፌቴን አዳረሰ በዛ እንባዬ መሀል አንገቴን አቅንቼ ለፈጣሪ ጮኽኩኝ! እጆቼን ዘርግቼ ምነው? ፈጣሪ አምላክ ምነው! ረሳኸን ምነው! ይሄን በደል አላይልን አልከን ምነው? የኛን ጩኸት ሰምተህ ጨከንክብን ብዬ ወተውትኩት አልኩበት እዬዬ አሁንም ይፈሳል አልቆመም እንባዬ ምነው! ፈጣሪ አምላክ! … … [Read more...] about ምነው! ፈጣሪ አምላክ!

Filed Under: Literature Tagged With: Left Column

  • « Previous Page
  • Page 1
  • …
  • Page 29
  • Page 30
  • Page 31
  • Page 32
  • Page 33
  • …
  • Page 85
  • Next Page »

Primary Sidebar

Recent Posts

  • በትግራይ በወራት ጊዜ ውስጥ ክልላዊ ምርጫ ለማካሄድ ዝግጅት እየተደረገ ነው October 4, 2026 01:20 am
  • የትህነግ ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮች ተደመሰሱ፤ በተፈናቃዮች ላይ አዲስ አፍና ታወጀ October 1, 2026 02:18 pm
  • ትህነግ የራሱን ታጣቂዎች ለማስረሽን የኤርትራ ገዳይ ስኳድ (Hit Squad) ማስገባቱ ተሰማ፤ “አፈሙዛችንን ወደ አመራሩና ወደ ኤርትራ እናዞራለን” ታጣቂው October 1, 2026 11:08 am
  • ትህነግ፤ እጅግ ከፍተኛ የጦር መሣሪያዎችን አስረክቦ ወደ ትግራይ መፈርጠጡ ተሰማ September 29, 2026 07:27 am
  • በስታሊን ገብረሥላሴ በአሜሪካ የሕግ እርምጃ እንዲወሰድ ጥሪ ቀረበ September 27, 2026 11:27 pm
  • Stalin Gebreselassie’s Social Media Post on Bole Airport Calls for U.S. Legal Action September 27, 2026 10:48 pm
  • ከትህነግ ጎን የተሰለፉ ከ2,000 በላይ የሻዕቢያ ታጣቂዎች በርካታዎቹ ተደመሰሱ September 27, 2026 12:42 pm
  • የትህነግ እና የኡጉጉሞ ከፍተኛ አመራሮች ተደመሰሱ፤ በሰሜን ወሎ፣ ሰቆጣ እና አፋር በርካታ አዛዦች ሙት እና ቁስለኛ ሆኑ September 27, 2026 11:46 am
  • “ህወሓት ጉድ ሠራን” — በሰሜን ወሎ የሚንቀሳቀሰው የፋኖ ቡድን ተበታትኖ ተስፋ መቁረጡ ተገለጸ September 27, 2026 11:27 am
  • “ማጥቃት ከጀመርን ትግራይ ላይ አንቆምም፤ ግባችን ቀይ ባህር ላይ ባንዲራ መትከል ነው” ጄኔራል አበባው September 27, 2026 10:15 am
  • የትህነግና ተባባሪዎቹ የጥፋት መዋቅር እያበቃለት ነው September 26, 2026 10:09 pm
  • የትህነግ፣ የሻዕቢያ፣ የአገው ሸንጎ እና የፋኖ ጥምረት በሰቆጣና አብዓላ ግንባሮች ተደመሰሰ September 25, 2026 11:07 pm
  • የትህነግ ታጣቂዎች በከፍተኛ ሁኔታ እየተመቱና እየተበታተኑ ይገኛሉ September 25, 2026 02:39 pm
  • የሶማሌ ክልል በሦስት ዋና ዋና የአስተዳደር ቀጣናዎች (ክላስተር) ሊዋቀር ነው September 24, 2026 10:20 pm
  • የአሜሪካ መንግሥት ትህነግ “ሊያሸንፈው የማይችለውን” ከንቱ ጦርነት መጀመሩን በጥብቅ ኮነነ September 23, 2026 10:20 pm
  • በራያና ሰሜን ወሎ በተደረገ የድሮን ጥቃት፤ ከ270 በላይ ታጣቂዎች ተገደሉ September 22, 2026 10:56 pm
  • ኢትዮጵያ ጨምሮ የቀይ ባሕር ሀገራት ቀጣናዊ ስጋቶች በመጨመራቸው የባሕር ትብብር ለማጠናከር ወሰኑ August 28, 2026 11:32 am
  • የመካነ ኢየሱስ ሕንጻ የጠራራ ፀሐይ ወግና “የብሌን ሠራዊት” በችሎት ደጃፍ August 5, 2026 02:35 am
  • ለሱዳንና ኤርትራ ሲከራከሩ የነበሩት አበባው ባለመመረጣቸው “በጣም ተድጃለሁ” አሉ June 26, 2026 12:29 am
  • “ትህነግ ወደ ዓለምአቀፍ ወንጀለኛነትና አሸባሪነት እየተምዘገዘገ ነው” June 25, 2026 01:00 am
  • አሜሪካ በሕገወጡ ትህነግ አመራሮች ላይ ጠንካራ የቪዛ እገዳ ጣለ June 18, 2026 10:29 am
  • እንደ ሌሊት ወፏ የሚንቀሳቀሰው ኢህአፓ/ትብብር   June 18, 2026 09:36 am
  • የታርጋ ጫጫታ June 15, 2026 05:16 pm
  • ፋንታኹን ዋቄ ከአሜሪካ የሃይማኖት እልቂት አወጁ June 15, 2026 02:12 am
Copyright © 2026 · Goolgule