
ኢትዮጵያዊን እንደ ወያኔ ዘመን የተዋረዱበት የተናቁበትና የተበደሉበት ጊዜ የለም። በአሁኑ ወቅት አገሪቱ ና ህዝቧ ከፊታቸው የተጋረጠውችግር የመሰረታዊ የዲሞክራሲና የሰብኣዊ መብቶች አለመከበር ጥያቄ ብቻ ሳይሆን የሕልውና ጥያቄና ኢትዮጵያ እንደ አገር የመቀጠልና ያለመቀጠል ጉዳይ ሆኖዋል።
በመሆኑም የዲሞክራሲዊለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ/DCESON/ና የኢትዮጵያን የጋራመድረክ በኖርዌይ /COMMON FORUM/ በሰሞኑ በአገራችን ወቅታዊ ሁኔታ በጋራ በኖርዌይ ከሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ጋር ለመወያየት ታላቅ ህዝባዊ ስብስባ አዘጋጅቶል እርሰዎም በዚህ ፕሮግራም ላይ በመገኘት እንዲሁም ሌሎችንም በመጋበዝ ታሪካዊና ወቅታዊ አገራዊ ግዴታችንን እንድንወጣ ጥሪያችንን እናቀርባለን።
Leave a Reply