
ተቃዋሚው ሕብረት የኢትዮጵያ ፌድራላዊ አንድነት መድረክ፤ በአገሪቱ እየታየ ያለውን ቀውስና ሌሎች ነባር ችግሮች አስመልክቶ አሳስበውኛል፤ ባላቸው ጉዳዮች ዙሪያ በትላንትናው ዕለት ለጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ ግልጽ ደብዳቤ ጽፏል።
“የሕዝቦቻችንን ጥቅሞች ማዕከል ያላደረጉና ሕዝብን ያላሳተፉ በልማት ስም የሚካሄዱ እርምጃዎች በአስቸኳይ እንዲቆሙና የሃገሪቱ ሕገ መንግስታዊ ድንጋጌዎች እንዲጠበቁ እንጠይቃለን።” መድረክ።
መድረክ መፍትሔ ያላቸውን ባለ አምስት ነጥብ ደብዳቤ መነሻነት የድርጅቱ ሊቀ መንበር ከአሜሪካ ድምጽ ጋር ያደረጉትን ቃለ ምልልስ ከዚህ ያድምጡ።
A dead party . Trying to show that it is alive .
Well it was a nice day dream, I hope they have woken up from their beautiful dream and have started smelling the fresh coffee.weyane dreams no end, no beginning and end.Every day fresh dreams. This is the new mamp of Republic Tigray,of course in their dreams!!!
ሰላማዊ ተቃዋሚ የሚባል ነገር የለም ፕሮፌሴር በየነ የሚባል ሉዘር 24 ዓመት ከወያኔ ጋር ያጨበጭባል ያመጣው ለውጥ የለም ፕሮፌሰር መራራ እንኮዋን ቢያንስ የሚሰማቸውን ሃቁን ግልጽ ያደርጋሉ። ለማናኛውም ግን ተቃዋሚ ነን እያላችሁ ሕዝቡን ከትግል ባታዘናጉት መልካም ነው። ሕዝቡ በቃኝ ብሎ መሰዋትነት እየከፈለ ነው። እናንተ ከፊት ሁናቸው ማቀናበር እና መምራት ሲኖርባችሁ በየጊዜው ስብሰባ እያላችሁ ሕዝቡን አጉል ተስፋ አትመግቡት። በፍጹም ወያኔ በሰላማዊ ትግል ሊቀየር አይችልም፡፡ ስልጣን ከፈለጋችሁ እኛ በመጣነበት መንግድ መምጣት ይግድ ይላል ብለው በራት ነጥብ ዘግተውታል።
“ሱስት አማራ ጠል አሮጌ አሞራዎች!”
… * ምርጫው ተአማኒ ሰለማዊ አሳታፊ ሲሉ “እኔ ካልተመረጥኩ ምርጫው ተጭበርብሯል ብቻ ሳይሆን ተዘርፏል ብለው መቶ ከመቶ ወንበሩ ሲወሰድ ሁሉም ፍራሽ አንጥፎ ተቀመጠ አንጂ ማንም ምንም አላለም። አሁን ምርጫ ካለፈ ቅስቀሳ ጀመሩ!? …ብጥብጥ፣ ግርግር የድሀ ልጅ ለታጠቀ ጦር ገብረው መግለጫ/ማላገጫ እየጻፉና ይባሱን የማይባለውን ሁሉ ከውጭም ከውስጥም እየዘላበዱ ጭረሽ በራሳቸው ላይ የአመፅ መሪ፣ የንብርት መትፋትና፣የዘር ማጥፋትን ስለመስበካቸው፣ የልማት ፀርናታቸውን በግልፅ በራሳቸው ላይ ማስረጃ ሰብስበዋል። ቀድሞም ለህወአት ሥልጣን መያዝ በጥቅማጥቅም ተደልለው ሌላውን ብሔር እየተሳደቡ፣ እየዘረፉ፣ እያሰደዱ እገደሉ፣ በኢህአዴግ ጥላ ሥር መኢአድንና አንድነት ለፍትሕና ዲሞክራሲን ግልገል የነፍጠኛ ልጆች ስብስብ ትግላችን ወደላይ ብቻ ሳይሆን የጎንዮሽም ነው እያሉ የውስጥ ስብሰባና ውይይት እየቀዱ ለኦህዴድ አባላት እያቀበሉ ሲጠቀሙ ሳይጠየቁ፣ ሳይከሰሱ፣ ሳይታሰሩ፣ በሥልጣን አስጠባቂ፣ የቁራ ጩኸት፣ የአዞ እንባ እያነቡ በሰላም ኖረዋል። ኢህአዴግ በተቃውሞ ላይ ሰይጣንና ጋኔል የላኩብን ኦፌኮ/መድረክ ነው ሲል መራራ ጉዲና ‘ቡዳ ፓለቲካ’ ሲሉ ሐሳቡን ይደግፋሉ፡ ሌላው አድርባይም ‘የሸዋ ፖለቲካ’ ይላል። **ይህ ሁሉ ተቃዋሚ/ተቋቋሚ ወይንም ጭፍን(እውር) ደጋፊ ይሁን ጭፍን (እውር)ተቃዋሚ በሀገር ሉዓላዊነት በኢትዮጵያ ዜግነት ላይ የተጠነባባረ አመለካከት ሲኖረው ‘ተከልሎና ተከልክሎ መኖሩን ወዶና ፈቅዶ ፳፭ ዓመት ኢህአዴግ ፈጠረኝ ነፃ አወጣኝ እያለ እየጨፈረ ኖሯል፣ እየኖረ ነው። ወደፊትም የኢህአዴግን ቅላፄ በክልላዊ የጎጥ ቋንቋ ከመድገምና ከመተርጎም በቀር በግርግር ግንባር ቀደም ተዋናይ ከመሆን በቀር ለዚህ ትውልድ ለመጪውም ግዜ ምንም አይፈይዱም። ኢትዮጵያ ውስጥ ምርጫ ሲቃረብ ፺ ፓርቲ.. የምርጫ እለት ፴፭ ፓርቲ…ምርጫ ሲያልፍ ፬ ፓርቲ ብቻ የሚጯጯሁበት የሀገር ማደህያና በትውልድ ፌዝ መቅረት አለበት።አስከአሁን የታየው ውዥንብር በተለያየ ቋንቋ ይገለፅ እንጂ ህወአት ራዕይ አስቀጣዮች በዝተዋል..የሚጎርፉት ሻዕቢያና ህወአት በቀደዱት የዘረኝነት የጠባብነትና የትህምክት ቦይ ነው…ለአማራ በጋራ በተቆፈረው ጉድጓድ ግን ኦነግና ህወአት ቀስ በቀስ ይሞካከራሉ” አማራ እስካሁን ከደረሰበት መከራና ስቃይ ብዙም የከፋ አይገጥመውም ለምዶታል አሳዛኙ ህወአት ሳይሆን አብዛኛው የትግሬ የወደፊቱ ዕጣ ፈንታ ነው!? ሠላም