• Skip to primary navigation
  • Skip to content
  • Skip to primary sidebar

Goolgule

Ethiopian News

  • ስለ እኛ/about
  • አስፈንጣሪዎች/links
  • ቤተ መዝገብ/archives
  • አድራሻችን/contact
Header Banner Image
  • Home
    ዋና ገጽ
  • Editorials
    ርዕሰ አንቀጽ
  • News
    ዜና
  • Socio-Political
    ማኅበራዊ-ሽከታ
  • Religion
    ሃይማኖታዊ
  • Interviews
    እናውጋ
  • Law
    የሕግ ያለህ
  • Opinions
    የኔ ሃሳብ
  • Literature
    ጽፈኪን
    • Who is this person
      እኚህ ሰው ማናቸው?
  • Donate
    ለባለድርሻዎች

ከዐምሐራ ክልል ውጭ ያለው የሰፊው ዐምሐራ ሕዝብ

January 17, 2019 12:49 am by Editor 3 Comments

በታሪክ አጋጣሚ ከክልሉ ውጭ በሰፋትና በብዛት በኢትዮጵያ ተበትኖ የሚኖረው የዐምሐራ ሕዝብ ነው። ዛሬ የወለጋ ዐምሐራ፣ የኢሉአባቦር ዐምሐራ፣ የጋሞጎፋ ዐምሐራ፣ የከፋ ዐምሐራ፣ የሲዳሞ ዐምሐራ፣ የሸዋ ዐምሐራ፣ የአርሲ ዐምሐራ፣ የባሌ ዐምሐራ፣ የሐረር ዐምሐራ፣ የሶማሌ ዐምሐራ፣ የጋምቤላ ዐምሐራ፣ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ዐምሐራ፣ የአዲስ አበባ ዐምሐራና የድሬዳዋ ዐምሐራ ሕዝብ ቁጥሩ እጅግ ከፍተኛ መሆኑ በግልጽ ይታወቃል። ከዐምሐራ ክልል ውጭ የሚኖረው ዐምሐራ ሕዝብ ለዘመናት በሚኖርበት ቦታ ሁሉ ከአከባቢው ሕዝብ ጋራ ሰምና ፈትል ሆኖ ተጋብቶ፣ ተዋልዶ፣ በሥጋና በደም ተዋህዶ ኖሮአል። በቋንቋ፣ በባህል፣ በወግ፣ በሥርዓት እና በሀይማኖት ተስማምቶ ከሺህ ዓመታት በላይ በቤተሰብነት ክፉውንም ደጉንም በማሳለፉ በቀላሉ የማይፈርስ የወል ማንነት ገንብቷል።

(ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ)


“ጎልጉል፡ የድረገጽ ጋዜጣ የሕዝብ” እንደመሆኑ በ“የኔ ሃሳብ (Opinion)” ዓምድ ሥር የድርጅቶችና የማንኛውም ግለሰብ ነጻ ሃሳብ የሚስተናገድ ሲሆን ከአንባቢያን የሚላኩልን ጽሁፎች በጋዜጣው የአርትዖት (ኤዲቶሪያል) መመሪያ መሠረት ያለ መድልዖ በዚህ ዓምድ ሥር ይታተማሉ። ይህ በጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ በ“የኔ ሃሳብ (Opinion)” ዓምድ የታተመ ጽሁፍ የጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ™ አቋም ሳይሆን የጸሃፊው ነው።

Filed Under: Opinions Tagged With: Left Column

Reader Interactions

Comments

  1. aradw says

    January 19, 2019 02:54 am at 2:54 am

    No one denies the intermarriage but that did not change the the feudal relationship existed at the time. I do not deny there are local feudal but we know who the majorities were. Why is the thousand Ethiopian students took the street and shouted land to the tillers. Most of us know the relationship before the 1966, before land to the tiller. We know the relationship between the land owners and the tenants. I wish this writing includes that. Yes, it is true the people mentioned born and raised in Gondar and Gojam to understand what was the relationship then. However, the son and daughters of the tenants clearly know the experiences of their parents and their localities. Let the youth of 1966 who participated in the Edget Behbret campaign talk on their experiences at the time and how many of them died in the redistribution of lands and who pulled the trigger. Let history be told as it existed and do not tell us unbaked or half truth.

    Reply
  2. Tesfa says

    January 19, 2019 05:09 pm at 5:09 pm

    አማርኛው ካልጠፋብኝ በስተቀር “አማራ” እንጂ ዐምሐራ ሲባል ሰምቼ አላውቅም። ያው ቅጡ የጠፋበት የሃገራችን ፓለቲካ የዘራው እንክርዳድ ያመጣበን የጎሳ ፓለቲካ ህዝባችንን ካደናበረው ዘመናት አለፉ። ትላንት በህብረተሰባዊነት ስም ሲያፋልሰን የነበረው ቁሳዊው ርዕዮተ – ዓለም ዛሬ መልኩን ቀይሮ በወያኔ መሪነት ቋንቋን፤ ዘርን፤ጎሳንና ሃይማኖትን ተላብሶ አጥር በማበጀት ህዝባችንን እያባላው እንደሆነ የየቀኑ ዘገባዎች ይመሰክራሉ። በየክልሉ የምንሰማው ለአማራ ህዝብ እንታገላለን፤ ለኦሮሞ ህዝብ እንሞታለን፤ ለትግራይ ህዝብ ነው የሞትነው ዛሬም ህግ ካልተከበረ ህግ የሚከበርባት ሃገር እንድትኖር እናረጋለን በማለት በየጎጣችን እንደ አውራ ደሮ እንጮሃለን። ይህ በታኝ ፓለቲካ ለማንም አይጠቅምም። ዛሬ ክላሽን ይዞ አካኪ ዘራፍ ማለት ጀግንነት አይደለም። ረሃብንና ድንቁርና ለማስወገድ መታገል እንጂ። ያንተ ያንቺ ኦሮሞ አማራ ትግሬ ሃረሬ ወዘተ መሆን ለነጩ ዓለም ደንታ አይሰጠውም። በወል ስም ነው የምንታወቀው “ጥቁር ህዝቦች”። አውቃለሁ አንዳንድ ሃበሾች ጥቁሮች አይደለንም እንደምትሉ። ያው ግብጾች አፍሪቃ ላይ ተቀምጠው አፍሪቃዊ አይደለንም እንደሚሉት ነው። ያልሆኑትን ሆንኩ የሚል የቀን ቅዥት! ኑሮአችንን ያጣፍጥ ይመሰል መቀላመድ!
    በመሰረቱ የአማራ ህዝብም ሆነ ሌላው የዛሬ 100 ዓመት በሆነ የፓለቲካ ግብግብ የዛሬው ትውልድ ሊጠየቅ አይገባም። የሆነው ሆኟል። ያለፈን የፈጠራና እውነትነት ያለውን የበደል ክምር በመርሳት ወደፊት መራመድ ብልህነት ነው። ግን እንደ ወያኔ ያለ አፍራሽ ድርጅት ራሱ የሰራውንና የሚሰራውን ግፍ ለመሸፈን እንደ አኖሌ አይነት ሃውልት ሲያቆምልን እንደ መስቀል አዶኮብሬዎች እሳት በልተን እሳት የምንተፋ ከሆነ ክጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል። የአማራ ህዝብ በወያኔ ሃርነት ትግራይ ግፍ አልተፈጸመበትም የሚሉ ካሉ እውሮች ናቸው። ዛሬ ከቀያቸው ተፈናቅለው በየደጀ ሰላሙና በሜዳ ላይ የወደቁት ዜጎቻችን ሁኔታ ልብ ያቆስላል። በዓለም ፓለቲካም ሆነ በሃገራችን ጥላሸት ቀቢ የሰጣ ገባ ግብግብ ገዢዎች፤ ገራፊዎች፤ መዝባሪዎች፤ ገዳዮች በወረፋቸው አፈር ሲመለስባቸው አይተናል። የተንሻፈፈ ፓለቲካ ለማንም አይጠቅምም። እውቁ ኢትዮጵያዊ ሸህ ሁሴን ጅብሪል ሰለ ጣሊያን ወረራ አስቀድመው እንዲህ ብለው ነበር።

    ሥራቸው ባለጌ አህያ የሚበሉ
    ባሕር ወዲያ ማዶ ክፉ ሰዎች አሉ፣
    ሐበሻን ለመውረር ሐሳብ ያስባሉ
    የኋላ የኋላ መምጣት ይመጣሉ
    አምስት ዓመት ገዝተው ወዲያው ይሄዳሉ።

    እኔም ለዘረኞችና ለዘር ጥላቻ አናፋሾች የሚለው ይህን ነው።

    ሲመከር አይሰማ ለጠብ ይቸኩላል፤ ለዘሬ ቆሜአለሁ ብሎ ይደነፋል
    ቄሱን ከመቅደሱ ሼሁን ከመስጊድ ከልቡ ይንቃል
    ተው ተው ያሉህ ሁሉ ቀድመውህ ካለፉ
    አንተም ገለባ ነህ እሳት የሚያጋየው
    ሃገርና ህዝብን ክደህ የነደድከው።

    Reply
  3. ይሁኔ ጌጡ says

    January 22, 2019 09:40 am at 9:40 am

    ትምክሕተኛ ነን
    አንተ መመኪያ ከሌለሕ አርፈሕ ቁጭ በል
    —–
    አወ ነፍጠኛ ነን ጣሊያንን ቅስሙን የሰበርን ጠላትን ትቢያ ያስላስን
    አንተ ይሕ ካልጣመህ ከወያኔዎችና ከባንዳዎች ወገን ነሕ
    ————–

    Reply

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Primary Sidebar

Recent Posts

  • ለሱዳንና ኤርትራ ሲከራከሩ የነበሩት አበባው ባለመመረጣቸው “በጣም ተድጃለሁ” አሉ June 26, 2026 12:29 am
  • “ትህነግ ወደ ዓለምአቀፍ ወንጀለኛነትና አሸባሪነት እየተምዘገዘገ ነው” June 25, 2026 01:00 am
  • አሜሪካ በሕገወጡ ትህነግ አመራሮች ላይ ጠንካራ የቪዛ እገዳ ጣለ June 18, 2026 10:29 am
  • እንደ ሌሊት ወፏ የሚንቀሳቀሰው ኢህአፓ/ትብብር   June 18, 2026 09:36 am
  • የታርጋ ጫጫታ June 15, 2026 05:16 pm
  • ፋንታኹን ዋቄ ከአሜሪካ የሃይማኖት እልቂት አወጁ June 15, 2026 02:12 am
  • ሕገወጡ ትህነግ ወጣቶችን ለዳግም ዕልቂት እያሰናዳ ለፈረንጆች “ኢትዮጵያን አውግዙልኝ” እያለ ነው June 11, 2026 12:57 am
  • በሐዘንና ግልፅ ደብዳቤ ስም የተሸፈነ የድህረ ምርጫ ሀገር የማተራመስ ስትራቴጂ June 10, 2026 12:19 am
  • የጽምዶ ልክፍት June 9, 2026 12:49 am
  • ገዳዩ ማነው? አስገዳዩስ ማነው? June 5, 2026 02:37 pm
  • ጽንፈኝነት ግን በኢትዮጵያ ምድር ፈጽሞ ቦታ የለውም! June 5, 2026 01:47 pm
  • የትብብሩ “ብናሸንፍም ፓርላማ አንገባም” መግለጫ “ወንበር ስታጡ ነው” የሚል ከፍተኛ ተቃውሞ አስነሳ June 4, 2026 12:04 am
  • አዲሱ የትራምፕ የምርጫ መመሪያ፡ የአሜሪካ ዲፕሎማቶችን አፍ ያስዘጋ፤ ተቃዋሚዎች ተስፋ ያስቆረጠ June 3, 2026 08:50 pm
  • “ኢህአፓ ከምርጫው በኋላ ይሰነጠቃል” May 29, 2026 07:07 pm
  • ሪፖርተር፡ “ስውር ተልዕኮ” – በከባድ ወንጀል ሊከሰስ May 6, 2026 11:55 pm
  • የፋኖ ኃይል በደረሰበት ጉዳት ሃምሳ ሺህ የሚጠጋ ትጥቅ ጥሎ ጠፋ April 29, 2026 02:27 pm
  • አዲሱ የቴድሮስ ካሳሁን 888 ኮድ፤ እንደ 666?! April 15, 2026 05:53 am
  • ምኑ ነው ያሳቃችሁ፤ ያስደሰታችሁ? April 2, 2026 10:52 am
  • የጀዋር መሃመድ የፖለቲካ ማንነት እና የባዕዳን ተልዕኮ April 2, 2026 10:16 am
  • ከግብፅ በዳያስፖራ ትርምስ ጠማቂዎች በኩል ፋኖ ወደ አዲስ አበባ የላከው “ስጦታ” March 27, 2026 09:14 am
  • “ሰላማዊ ታጋዮቹ” እነ ልደቱ ከአራጁ ሸኔ ጋር ተጣምረዋል March 25, 2026 01:04 pm
  • ጸረ-ኢትዮጵያዊ የሆነው የሪፖርተር አዘጋገብ March 19, 2026 11:54 am
  • የአውሬው ሪፖርተር ቀላቢዎች፡ የኦሮሚያ የልማት ድርጅቶች March 18, 2026 10:48 am
  • የጃኖ ስጦታና የዶሮ ፖለቲካ በጎንደር March 10, 2026 09:24 am
Copyright © 2026 · Goolgule