• Skip to primary navigation
  • Skip to content
  • Skip to primary sidebar

Goolgule

Ethiopian News

  • ስለ እኛ/about
  • አስፈንጣሪዎች/links
  • ቤተ መዝገብ/archives
  • አድራሻችን/contact
Header Banner Image
  • Home
    ዋና ገጽ
  • Editorials
    ርዕሰ አንቀጽ
  • News
    ዜና
  • Socio-Political
    ማኅበራዊ-ሽከታ
  • Religion
    ሃይማኖታዊ
  • Interviews
    እናውጋ
  • Law
    የሕግ ያለህ
  • Opinions
    የኔ ሃሳብ
  • Literature
    ጽፈኪን
    • Who is this person
      እኚህ ሰው ማናቸው?
  • Donate
    ለባለድርሻዎች

Left Column

ማክሰምና መሰንጠቅ – ባንዳና ባርነት

January 30, 2015 01:00 pm by Editor 2 Comments

ማክሰምና መሰንጠቅ – ባንዳና ባርነት

ህወሃት በዘረፈውና በሚዘርፈው ሃብት ተጠቅሞ ለወዳጆቹ የሚያኮራ፣ ትውልድ ለሚላቸው የሚበጅ ተግባራት እያከናወነ እንደሆነ ይነግረናል፤ ይነግሩናል። ውስን ባለሥልጣናትና አበሮቻችው በሃብት ተመንድገዋል። በንዋይ ሰከረው የሚያደርጉት እስኪጠፋቸው ናጥጠዋል። የት ጋር አንደሚያበቃ ባይታወቅም፣ የተደሰቱ፣ የተከፉ፣ የተናቁ፣ የተሰረቁ፣ የሚሰረቁ፣ እየሰረቁ ያሉ፣ የተትረፈረፈላቸው፣ በስማቸው የሚነገድባቸው፣ ባሪያዎችና ባንዳዎች፣ ቀን የሚጠብቁ፣ ጥርሳቸውን የነከሱ፣ ... ወዘተ “አብረው” አሉ፡፡ ዘመን፣ ወራትና ቀናት ቅዠትን በመሰሉበት ዓለም፣ ቁራሽ ለሚሞላው ከርስ ራሳቸውንና ማንነታቸውን፣ ከዚያም አልፎ የትም የማይደበቁትን ኅሊናቸውን ያቆሸሹ፣ የአገር “እንግዴ ልጆች” ወይም “ውርጃዎች” ለህወሃት የማከሰምና የመግደል ሴራ ተላላኪ ሆነው የህዝብን ክብር ሰልበው ረክሰው ያረከሳሉ። ከዚህም በላይ … [Read more...] about ማክሰምና መሰንጠቅ – ባንዳና ባርነት

Filed Under: Editorial Tagged With: Left Column

አብዮት መንታ ነው

January 27, 2015 11:58 pm by Editor 1 Comment

አብዮት መንታ ነው

"የአብዮት ያለህ!"፥ አትበሉ ባ'ገሬ፣ በአብዮት መሃል፥ አብዮት አይጠሬ፣ ምስጋና ቢስ ትውልድ፥ ሆነነው ነው እንጂ፣ የግፈኛን ቀብር፥ የምናበጃጅ፣ የሚሞቱልንን፥ የደም ዋጋ ንቀን፣ በአብዮት መሃል፥ ካ'ብዮት ርቀን፣ በአርበኞች መሃል፥ ባ'ርበኝነት ስቀን... "ደሃ ህዝብ አስፈጁ"፥ ስንል ተሰምተናል፣ "አመሉ ሲታወቅ"፥ ብለን አድንቀናል፣ 'ያስፈጀው' ሲወገዝ፥ ፈጂውን ትተናል፣ አህያ እየፈራን፥ ዳውላ መ'ተናል። ልንገርህ ወገኔ፥ አብዮት ሁለት ነው፥ መንታ ነው ፍጥረቱ፣ እርግጥም አብዮት፥ ስም ያገኘበቱ፣ በዳዮችን ሲጥል፥ ስርአት ሲዘረጋ፣ ሙሉ ሥም ያገኛል፥ አቢዮት እዚህጋ። ነገር ግን ሲመታ፥ በበዳይ ፍላጻ፣ አቢዮት ተሽሮ፥ ይባላል አመጻ። "አብዮት የለም" አንበል፥ አብዮት አለን እኛ፣ ግዞት ቤቱ የሞላው፥ በአብዮተኛ። “There are … [Read more...] about አብዮት መንታ ነው

Filed Under: Literature Tagged With: Left Column

አንድነት በደጋፊዎቹ ላይ “አረመኔያዊ” ያለው ድብደባ መፈፀሙን ተናገረ

January 27, 2015 08:03 am by Editor Leave a Comment

አንድነት በደጋፊዎቹ ላይ “አረመኔያዊ” ያለው ድብደባ መፈፀሙን ተናገረ

አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ አዲስ አበባ ላይ ሕጋዊ በሆነ ሰላማዊ ሰልፍ ሊሣተፉ በወጡ አባሎቼና ደጋፊዎቼ ላይ በፖሊስ ከፍተኛ ድብደባ ተፈፀመ ሲል ከስሷል፡፡ አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ አዲስ አበባ ላይ ሕጋዊ በሆነ ሰላማዊ ሰልፍ ሊሣተፉ በወጡ አባሎቼና ደጋፊዎቼ ላይ በፖሊስ ከፍተኛ ድብደባ ተፈፀመ ሲል ከስሷል፡፡ ፓርቲው በሌሎች ከተሞች የጠራቸው ሰላማዊ ሰልፎች ንግ በስኬት መጠናቀቃቸውን ገልጿል፡፡ ከፖሊስ ምላሽ አለማግኘቱን አዲስ አበባ ላይ የተጠናቀረው የመለስካቸው አምሃ ዘገባ ይናገራል፡፡ ለዝርዝሩ የአሜሪካ ድምጽ ሬዲዮ ያቀናበረውን የድምፅ ፋይል እዚህ ላይ ያዳምጡ፡፡ የጀርመን ድምጽ ሬዲዮ ያጠናቀረውን ለማዳመጥ እዚህ ላይ ይጫኑ በሌላ በኩል አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ በአዲስ አበባና በሌሎች ከተሞች ሰላማዊ ሰልፍ እንደሚያደርግ … [Read more...] about አንድነት በደጋፊዎቹ ላይ “አረመኔያዊ” ያለው ድብደባ መፈፀሙን ተናገረ

Filed Under: News Tagged With: Left Column

ግልጽ ደብዳቤ ለአቶ ኢሳይያስ አፈወርቂ!

January 26, 2015 12:53 am by Editor 1 Comment

ግልጽ ደብዳቤ ለአቶ ኢሳይያስ አፈወርቂ!

አቶ ኢሳይያስ እንዴት ነዎት ባያሌው? ሌሎቹ የሕዝባዊ ግንባር አመራሮችስ እንዴት ናቸው? ሕዝቡስ እንዴት ነው? አቤት! አቤት! አቤ……..ት! ለማንኛውም ድምፅዎን ማሰማትዎ መልካም ነው፡፡ በቅርቡ ለኢሳት የራዲዮና የቴሌቪዥን (የነጋሪተ-ወግና የምርዓየ-ኩነት) ጣቢያ የሰጡትን ቃለ መጠይቅ ጣቢያው ለኢትዮጵያ ሕዝብ ያደርስልዎት ዘንድ ከኢሳት ጋዜጠኞች ጋር ቃለመጠይቁን ማድረግዎን ሰማን፡፡ እግዚአብሔር ይስጥልን! እግዚአብሔር ያክብርልን! ብለናል፡፡ ግን እንዲያው እውነት ለመናገር አቶ ኢሳይያስ ከአማርኛ ይልቅ እንግሊዝኛው ቀንቶዎት ቀርቦዎት ቀሎዎት ነው ከፊሉን ቃለ ምልልስ በእንግሊዝኛ ያደረጉት? በእርግጥ አባትዎ እንዳስጠነቀቁዎት ጠንቅቀው (perfectly) በማያውቁት ቋንቋ ያውም ቃለ መጠይቅን ያህል ነገር ማድረግ ከባድ ነው፡፡ ነገር ግን እኮ አቶ ኢሳይያስ የእርስዎ አማርኛ ደኅና እና … [Read more...] about ግልጽ ደብዳቤ ለአቶ ኢሳይያስ አፈወርቂ!

Filed Under: Opinions Tagged With: Left Column

ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ በኖርዌይ ኦስሎ እንግሊዝ ኤምባሲ ፊት ለፊት በደማቅ ሁኔታ ተካሄደ

January 26, 2015 12:31 am by Editor Leave a Comment

ታላቅ ሰላማዊ  ሰልፍ በኖርዌይ ኦስሎ እንግሊዝ ኤምባሲ ፊት ለፊት በደማቅ ሁኔታ ተካሄደ

በዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት ኖርዌ በወጣቶች ክፍል አስተባባሪነት በዛሬው እለት ሰኞ (January 26,2015)  በኖርዌ ኦስሎ በእንግሊዝ ኢንባሲ ፊት ለፊት በኖርዌይ የሚኖሩ አገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን በህብረት ሁነው ከ14፡00-15፡00 ስዓት ታላቅ የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፉ በደማቅ ሁኔታ አካሄዱ። የሰልፉ ዋና አላማ የግንቦት 7 የፍትህ የነፃነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄ ዋና ፀሃፊ የነበሩትንና የሰባዊ መብት ተቆርቋሪ የሆኑትን አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ  በአረመኔው፣ ሰው በላ፣ ጨቋኙና በአንምባ ገነኑ የወያኔ ፋሺስታዊ ቡድን የአለም አቀፍ የሰባዊ መብትን ህግ በጣሰ መንገድ  በሰኔ 2014 ታፍነው እስኳሁንም ድረስ ፍትህ ተነፍገው በእስር ቤት መታሰራቸውን ለመቃወም  እንዲሁም የእንግሊዝ መንግስት አርበኛው የነጻነት ታጋዩ  አንዳርጋቸው እየተፈጸመበት ያለውን ተፈጥሮአዊና … [Read more...] about ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ በኖርዌይ ኦስሎ እንግሊዝ ኤምባሲ ፊት ለፊት በደማቅ ሁኔታ ተካሄደ

Filed Under: Opinions Tagged With: Left Column

ተመስገን ደሳለኝ

January 21, 2015 12:11 am by Editor Leave a Comment

ተመስገን ደሳለኝ

ታላቁ መጽሐፍ መጽሐፈ መክብብ ምዕራፍ አስራ አራት በአንክሮ ሲነበብ «... የገዢዎች ቁጣ ሲነሳብህ ችግር እንዳትነቃነቅ ካለህበት አገር ...» በሚለው የጸናህ የቆየህ በቃሉ ለካ! አንተ ኖረሃል ተሜ ባለውሉ በአንድ ብዕር ብቻ አላንዳች ፍራቻ ገዢን ያንበረከክ ዝምታን የሰበርክ ዕውነትን ያበሰርክ ተሜ ባለ ውሉ ተሜ ባለ ቃሉ ነጻነት ቃጭሉ የፍትህ አክሊሉ የታለ መሣሪያህ? የታለ ዝናርህ? የታለ ጦር ጋሻህ? እኮ! በምንህ ነው? እንደዚህ የፈሩህ! የጀግንነት ምስጢር ውስጡ ሲመረመር መግደል ብቻ ሳይሆን በጫካ መሽጎ ጽፎ የሚያጎርስም ቁጣውን ሰንጎ እንደሆነ ጎበዝ እንደሆነ ጀግና ትምህርት አስተማርከን አንተ ብቅ አልክና ተሜ ባለ ውሉ ተሜ ባለ ቃሉ ነጻነት ቃጭሉ የፍትህ … [Read more...] about ተመስገን ደሳለኝ

Filed Under: Literature Tagged With: Left Column

ምርጫ ቦርድ፣ ማጭበርበሩን ያቁም!

January 20, 2015 12:45 am by Editor Leave a Comment

ምርጫ ቦርድ፣ ማጭበርበሩን ያቁም!

በሕወሓት አመራርና አጃቢዎች የተፈበረከው ምርጫ ቦርድ ባለፉት 20 አመታት ለ4 ጊዜ ከፌደራል እስከ ቀበሌ ምርጫ አካሂዷል። ሁሉም ምርጫዎች ግን የዴሞክራሲ መስፈርትን የሚያሟሉ እንዳልነበሩ ዓለም-አቀፍ ታዛቢዎች ጭምር አረጋግጠዋል። በ2007 ዓ.ም የምርጫ ውድድርም ሕወሓቶች፣ በዚሁ አመት ሃቀኛ ተቀናቃኝ ፓርቲዎችን ጭራሹን ላለማሳተፍ፣ ለአመታት ያህል የቤት ስራ እየሰሩ ቆይተዋል፡፡ ለዚሁ አላማ ግቡን ለመምታት አስቀድመው እጅግ ብዙ ብቁ ምሁራንን እና ወጣት የፖለቲካ አመራሮችን “ለስልጣናችን አስጊ ናቸው” በማላት በሀሰት ወንጅለው አስረው በማሰቃየት ላይ ይገኛሉ። ብዙ የተቀናቃኝ ፓርቲዎች አባላት ላይም ስጋት ፈጥረዋል፤ ከትምህርትና ከስራም አፈናቅለዋል። ፓርቲዎችን ለመበታተን ብዙ ሰርጎ-ገቦችን በማስረፅ አለመተማመን በመፍጠር፣ እንዲከፋፈሉ ለማድረግ ብዙ ገንዘብ ረጭተዋል። ተቃናቃኝ … [Read more...] about ምርጫ ቦርድ፣ ማጭበርበሩን ያቁም!

Filed Under: Opinions Tagged With: Left Column

ኢትዮጵያና የካቲት 11 ቀን 1967 ዓ. ም.

January 18, 2015 10:41 pm by Editor 5 Comments

ኢትዮጵያና የካቲት 11 ቀን 1967 ዓ. ም.

ኢትዮጵያና የካቲት 11 ቀን 1967 በሚል ርእስ ለሁሉም ኢትዮጵያዊ ማቅረብ ተገቢ ነው ብዬ ተነሳሁ። የማቀርበውም ባጭሩ የሚከተሉትን በተመለከተ ይሆናል፤ የየካቲት 11 ቀን 1967 ዓላማ፤ ፖሊሲው፣ ለማን እና ለምን እንደተፈጠረ። ቅድመ የካቲት 1967 ዋናው አስኳሉ የተፈጠረው፣ ማሕበር ገስገስቲ ብሄረ ትግራይ (ማገብት) በ1965 አካባቢ በቀ. ኃ. ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ ነው። በትምህርት ላይ የነበሩ የትግራይና የኤርትራ ተማሪዎች ተሰብስበው ያቋቋሙት ማህበር ነው። ይህ ማህበር እንደተፈጠረ የወሰድው አቋምና የሚከተለው ፖሊሲ፣ በረቀቀ መንገና ጥናት ጸረ ኢትዮጵያ አንድነትና ሉአላዊነት፣ የኢትዮጵያን ህዝብ አንድነት፣ ፍቅርና ስላም ለማፍረስ የወጠነ ነው። ኢትዮጵያ ውስጥ ኹከትና ብጥበጥ እንዲፈጠር የወሰነ በባእዳን የተፈጠረ ማህበር ነው። ማገብት ገና በረሃ ሳይወጣ ያዘጋጀው ፖሊሲው፣ ኤርትራና … [Read more...] about ኢትዮጵያና የካቲት 11 ቀን 1967 ዓ. ም.

Filed Under: Opinions Tagged With: Left Column

እውነት ስድብ ሲሆን!

January 18, 2015 08:52 am by Editor 2 Comments

እውነት ስድብ ሲሆን!

ይገርማል በአገሬ ይሰድባል አዳሜ የሴት ልጅ እያለ፣ እስኪ መልሱልኝ ያስረዳኝ የገባው የወንድ ልጅ አለ? (ኢዮብ ብርሃነ ፌስቡክ) … [Read more...] about እውነት ስድብ ሲሆን!

Filed Under: Literature Tagged With: Left Column

Talking to each other than taking about each other

January 17, 2015 12:02 am by Editor Leave a Comment

Talking to each other than taking about each other

Diverse Ethiopians in Minnesota find new and promising relationship as they step out of ethnic, religious, gender, and political boxes to embrace each other as valued human beings first. What does it mean—in real life—to appreciate the common bond of humanity above ethnicity or any other distinctions? If you had attended the recent SMNE Forum in Minnesota on December 6, 2014 that brought diverse Ethiopians together to talk to each other rather than about each other you would have seen it in … [Read more...] about Talking to each other than taking about each other

Filed Under: Opinions Tagged With: Left Column

  • « Previous Page
  • Page 1
  • …
  • Page 56
  • Page 57
  • Page 58
  • Page 59
  • Page 60
  • …
  • Page 85
  • Next Page »

Primary Sidebar

Recent Posts

  • በትግራይ በወራት ጊዜ ውስጥ ክልላዊ ምርጫ ለማካሄድ ዝግጅት እየተደረገ ነው October 4, 2026 01:20 am
  • የትህነግ ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮች ተደመሰሱ፤ በተፈናቃዮች ላይ አዲስ አፍና ታወጀ October 1, 2026 02:18 pm
  • ትህነግ የራሱን ታጣቂዎች ለማስረሽን የኤርትራ ገዳይ ስኳድ (Hit Squad) ማስገባቱ ተሰማ፤ “አፈሙዛችንን ወደ አመራሩና ወደ ኤርትራ እናዞራለን” ታጣቂው October 1, 2026 11:08 am
  • ትህነግ፤ እጅግ ከፍተኛ የጦር መሣሪያዎችን አስረክቦ ወደ ትግራይ መፈርጠጡ ተሰማ September 29, 2026 07:27 am
  • በስታሊን ገብረሥላሴ በአሜሪካ የሕግ እርምጃ እንዲወሰድ ጥሪ ቀረበ September 27, 2026 11:27 pm
  • Stalin Gebreselassie’s Social Media Post on Bole Airport Calls for U.S. Legal Action September 27, 2026 10:48 pm
  • ከትህነግ ጎን የተሰለፉ ከ2,000 በላይ የሻዕቢያ ታጣቂዎች በርካታዎቹ ተደመሰሱ September 27, 2026 12:42 pm
  • የትህነግ እና የኡጉጉሞ ከፍተኛ አመራሮች ተደመሰሱ፤ በሰሜን ወሎ፣ ሰቆጣ እና አፋር በርካታ አዛዦች ሙት እና ቁስለኛ ሆኑ September 27, 2026 11:46 am
  • “ህወሓት ጉድ ሠራን” — በሰሜን ወሎ የሚንቀሳቀሰው የፋኖ ቡድን ተበታትኖ ተስፋ መቁረጡ ተገለጸ September 27, 2026 11:27 am
  • “ማጥቃት ከጀመርን ትግራይ ላይ አንቆምም፤ ግባችን ቀይ ባህር ላይ ባንዲራ መትከል ነው” ጄኔራል አበባው September 27, 2026 10:15 am
  • የትህነግና ተባባሪዎቹ የጥፋት መዋቅር እያበቃለት ነው September 26, 2026 10:09 pm
  • የትህነግ፣ የሻዕቢያ፣ የአገው ሸንጎ እና የፋኖ ጥምረት በሰቆጣና አብዓላ ግንባሮች ተደመሰሰ September 25, 2026 11:07 pm
  • የትህነግ ታጣቂዎች በከፍተኛ ሁኔታ እየተመቱና እየተበታተኑ ይገኛሉ September 25, 2026 02:39 pm
  • የሶማሌ ክልል በሦስት ዋና ዋና የአስተዳደር ቀጣናዎች (ክላስተር) ሊዋቀር ነው September 24, 2026 10:20 pm
  • የአሜሪካ መንግሥት ትህነግ “ሊያሸንፈው የማይችለውን” ከንቱ ጦርነት መጀመሩን በጥብቅ ኮነነ September 23, 2026 10:20 pm
  • በራያና ሰሜን ወሎ በተደረገ የድሮን ጥቃት፤ ከ270 በላይ ታጣቂዎች ተገደሉ September 22, 2026 10:56 pm
  • ኢትዮጵያ ጨምሮ የቀይ ባሕር ሀገራት ቀጣናዊ ስጋቶች በመጨመራቸው የባሕር ትብብር ለማጠናከር ወሰኑ August 28, 2026 11:32 am
  • የመካነ ኢየሱስ ሕንጻ የጠራራ ፀሐይ ወግና “የብሌን ሠራዊት” በችሎት ደጃፍ August 5, 2026 02:35 am
  • ለሱዳንና ኤርትራ ሲከራከሩ የነበሩት አበባው ባለመመረጣቸው “በጣም ተድጃለሁ” አሉ June 26, 2026 12:29 am
  • “ትህነግ ወደ ዓለምአቀፍ ወንጀለኛነትና አሸባሪነት እየተምዘገዘገ ነው” June 25, 2026 01:00 am
  • አሜሪካ በሕገወጡ ትህነግ አመራሮች ላይ ጠንካራ የቪዛ እገዳ ጣለ June 18, 2026 10:29 am
  • እንደ ሌሊት ወፏ የሚንቀሳቀሰው ኢህአፓ/ትብብር   June 18, 2026 09:36 am
  • የታርጋ ጫጫታ June 15, 2026 05:16 pm
  • ፋንታኹን ዋቄ ከአሜሪካ የሃይማኖት እልቂት አወጁ June 15, 2026 02:12 am
Copyright © 2026 · Goolgule