እውነት ስድብ ሲሆን! January 18, 2015 08:52 am by Editor 2 Comments ይገርማል በአገሬ ይሰድባል አዳሜ የሴት ልጅ እያለ፣ እስኪ መልሱልኝ ያስረዳኝ የገባው የወንድ ልጅ አለ? (ኢዮብ ብርሃነ ፌስቡክ) Share on FacebookTweetFollow us
በለው ! says January 18, 2015 10:40 pm at 10:40 pm ************************ ወንዱ ከሴቷ ጎን ባይተኛማ ወንድነቱን ባታይ መች እናት ሥቃ ልጇን አዝላ አስፈንድቃ ልትታይ!? አባት ባይወረውር እናት ባትቀበል ስንቱ በከሸፈ በባከነ በቀረ ሳይበቅል መልካም ፍሬ ዘርቶ ፍሬው ካፈራ ለራሱ ለእናቱ ለሀገር ካኮራ እናትና አባቱን በመልካም ካስጠራ የአባቱ ዘር የእናቱ ድካም ከተዋጣለት በአባቱ ዘር በመልካም ምግባር ሥም ከወጣለት ያልዘሩት አይበቅልም የወንድ ልጅ በሉት! የአባት ምክር የእናቱን ጡትና ዝክር ከረሳማ ሆዱን ወዳድ፣ ሌባ፣ አሳማ፣ ከሆነማ ዘልዛላ፣ ከሃዲ፣ አሰዳቢ፣ ጠማማ ስድ አደግ፣ አሳዳጊ የበደለው፣ ካሉትማ ልቅ፣ ወኔ አልባ፣ መንደር አውደልዳይ ለቤተሰቡ፣ ለማህበረሰብም፣ ለሀገርም ሸክም፣ ቀፋይ የሴት ልጅ ሆኖ ወንድ ያልሆነው ሰው ነወይ? በአባቷ ዘር የሴት ልጅ ሆና አሞተ ቢስ ልጅ ነች ወይ? ከንቱ ልፋት ድካም እናትነት ወርደውም ተሸከሚኝ ካሏት ልጆች የአባት የእናት በረከት ለሰው ሰውነቱ መተማመን በራስ ማንነት! በለው! Reply
ባየው says January 19, 2015 12:29 am at 12:29 am እናቶች በርኅርህናቸው ልጆቻቸውን አይቆጡም፣ አይቀጡም፣ ስለዚህ ልጆች የፈለጉትን ይዘልፋሉ፣ እንደወያኔ ማለት ነው። ወንድ ወንድን ስላልወለደ ግን ባለጌው እንደፈለገ ይሆናል!! Reply
በለው ! says
************************
ወንዱ ከሴቷ ጎን ባይተኛማ ወንድነቱን ባታይ
መች እናት ሥቃ ልጇን አዝላ አስፈንድቃ ልትታይ!?
አባት ባይወረውር እናት ባትቀበል
ስንቱ በከሸፈ በባከነ በቀረ ሳይበቅል
መልካም ፍሬ ዘርቶ ፍሬው ካፈራ
ለራሱ ለእናቱ ለሀገር ካኮራ
እናትና አባቱን በመልካም ካስጠራ
የአባቱ ዘር የእናቱ ድካም ከተዋጣለት
በአባቱ ዘር በመልካም ምግባር ሥም ከወጣለት
ያልዘሩት አይበቅልም የወንድ ልጅ በሉት!
የአባት ምክር የእናቱን ጡትና ዝክር ከረሳማ
ሆዱን ወዳድ፣ ሌባ፣ አሳማ፣ ከሆነማ
ዘልዛላ፣ ከሃዲ፣ አሰዳቢ፣ ጠማማ
ስድ አደግ፣ አሳዳጊ የበደለው፣ ካሉትማ
ልቅ፣ ወኔ አልባ፣ መንደር አውደልዳይ
ለቤተሰቡ፣ ለማህበረሰብም፣ ለሀገርም ሸክም፣ ቀፋይ
የሴት ልጅ ሆኖ ወንድ ያልሆነው ሰው ነወይ?
በአባቷ ዘር የሴት ልጅ ሆና አሞተ ቢስ ልጅ ነች ወይ?
ከንቱ ልፋት ድካም እናትነት
ወርደውም ተሸከሚኝ ካሏት
ልጆች የአባት የእናት በረከት
ለሰው ሰውነቱ መተማመን በራስ ማንነት!
በለው!
ባየው says
እናቶች በርኅርህናቸው ልጆቻቸውን አይቆጡም፣ አይቀጡም፣ ስለዚህ ልጆች የፈለጉትን ይዘልፋሉ፣ እንደወያኔ ማለት ነው። ወንድ ወንድን ስላልወለደ ግን ባለጌው እንደፈለገ ይሆናል!!