* የመከላከያ ሠራዊት አባላት አጽድተው ነው ለፎቶ ያበቁት * ስለ ጆን መዲድ መማረክ ከግንባር የተገኘ መረጃ ዮሐንስ ወልደጊዮርጊስ ወይም በበረሃ የቅንጦት ስሙ ጆን መዲድ፣ ሲማረክ በድንጋጤ "ቀዝኖ እና ልብሱ ተበላሽቶ" እንደነበር ጎልጉል ከግንባር የደረሰው መረጃ ያስረዳል። በዚህ የተበላሸ ሁኔታ ለሰው እንዲታይ ያልፈቀደው በጽኑ ወታደራዊ ዲሲፒሊን የሚመራው የመከላከያ ሠራዊት ለፎቶ ከመቅረቡ በፊት ልብስ እንዳስቀየረው የትግራይ የሰላም ኃይሎች ከፍተኛ አመራር ለጎልጉል ተናግረዋል። ከፍተኛ አመራሩ እንደገለጹት፣ ጆን መዲድ በሀገር መከላከያ ሠራዊት አባላት በተደረገበት ጥብቅ ከበባ ውስጥ በገባበት ወቅት መጀመሪያ “እጅህን ስጥ” ተብሎ ተጠይቆ ነበር። ሆኖም ጥያቄውን ውድቅ ጥቂት ለመታኮስ ሲሞክር የመጣበትን የመከላከያ ኃይል ፍጹም መቋቋም እንደማይችል በመረዳቱ በመጨረሻ … [Read more...] about ጆን መዲድ “ቀዝኖ እና ልብሱ ተበላሽቶ” ነው መከላከያ የማረከው

