ኃያሉ አሜሪካ፤ የሞትህ ትዝታ በኢማኑዔል ቶድ June 2, 2013 06:04 am by Editor Leave a Comment በፈረንሣዩ የታሪክና የህዝብ ቁጥር ዕድገት (Demography) ተመራማሪ በኢማኑዔል ቶድ (Emmanuele Todd) የተደረሰው መጽሀፍ ከሶቪየት ህብረት አገዛዝ መገርሰስ ወዲህ የቀረውና ብቸኛው ኃያል መንግሥት የሚባለውን የአሜሪካንን የበላይነት መቦርቦርና ውድቀት የሚያሳይ የ252 ገጽ መጽሀፍ ነው፡፡ (ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ) Share on FacebookTweetFollow us
Leave a Reply