ሸንጎ ህጉን ይደግፋል፤ ለተፈጻሚነቱም ተግቶ ይፋለማል
HR 128 ተብሎ የሚታወቀው ባሜሪካ ኮንግረስ (ፓርላማ) ውስጥ ለውሳኔ ቀርቦ የነበረው በኢትዮጵያ መንግስት የመብት አያያዝ ላይ ያተኮረ የህግረቂቅ እነሆ ትናንት መጽደቁ ተነገረ። በውጭ አገር ያሉ የሰብዓዊ መበት ተከራካሪዎችና የተደራጁ ኢትዮጵያውያን ይህ የህግ ረቂቅ እንዲጸድቅና በስራ ላይ እንዲውል ለረጅም ጊዜ ከፍተኛ ተጋድሎ ሲያድርጉ ቆይተዋል። ሸንጎ ለዚህ ስኬት ታጥቀው ለታገሉ ሃይሎች በሙሉ ያለውን አድናቆትና ክብር እያስታወቀ፤ የረቂቁ ህግ ሆኖ መጽደቅ ለኢትዮጵያ ህዝበና ለመላው የዴሞክራሲ ሃይሎች ታላቅ ድል መሆኑን ይገልጻል። (ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ)
“ጎልጉል፡ የድረገጽ ጋዜጣ የሕዝብ” እንደመሆኑ በ“የኔ ሃሳብ (Opinion)” ዓምድ ሥር የድርጅቶችና የማንኛውም ግለሰብ ነጻ ሃሳብ የሚስተናገድ ሲሆን ከአንባቢያን የሚላኩልን ጽሁፎች በጋዜጣው የአርትዖት (ኤዲቶሪያል) መመሪያ መሠረት ያለ መድልዖ በዚህ ዓምድ ሥር ይታተማሉ። ይህ በጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ በ“የኔ ሃሳብ (Opinion)” ዓምድ የታተመ ጽሁፍ የጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ™ አቋም ሳይሆን የጸሃፊው ነው።
Mulugeta Andargie says
ኣንድ ጊዜ ካባቴ ጋር ክርክር ያዝን። ኣባቴ የገጠር ሰው ሲሆን፤ የሚተዳደረው በኣርሶ ኣደርነት ነበር። ኣሁን በህይወት የለም። ነጋዴን እንደ አጭበርባሪ፣ ዘራፊ፣ ቀማኛ፣ ኣታላይ ኣድርጎ ያቀርበው ነበር። የራሱን ሥራ ደግሞ፣ ያሞግሳል፣ ያደንቃል፣ በጥረቱ ኣዳሪና እንደ ነጋዴ በጭራሽ እንዳልሆነ ያመጻድቅ ነበር። እኔም በዕድሜ ገፋ እንዳልኩ ሃሳቡን መቃወም፣ መጋፈጥ ወይም መጨቃጨቅ ተያያዝኩት። እንደማሸንፈው እየታየው ሲሄድ፣ ኣንት ኣጭበርባሪ ፤ ” ነጋዴ ” ይለኝ ጀመር፤ ግን ንግድ ዓለም ላይ ተሰማርቼ እንደማላውቅ ይገነዘባል። እኔም መልስ ፈልጌ መቃወሜን ቀጠልኩ። ኣንት ” ገበሬ ” እለው ጀመር። በሙያ መሰዳደብ!!! እስቲ!! ባለ ሙያዎቹ ይቅረቡና፣ ይጥሩንና እንወያያለን፤ እንጂ፣ ካባቴ ጋር እንደምሰዳደበው ኣላደርገውም። እናንት ጨበርባሪዎች!!
አልማዝ says
የወለደህ አባት “አጭበርባሪ” ካለህ እውነትም አጭበርባሪ ነህ። ሥራ ፈትም ነህ። በየገጹ እየዞርክ ታውካለህ። ፌዙን ትተህ መቸ ነው ቁምነገረኛ የምትሆነው?
Yeshitila Araya says
To the Editor:
I was pleased to learn that the US House of Representatives passed HR 128 and now it is in the hands of the US Senate to make it the law of the land.
From the little bit I know if implemented, HR 128 and SR 168 will take Ethiopia one step closer to becoming a democratic society. This is a dream that I have actively agitated for in and around the State of Maryland for more than two decades.
Would you be kind enough to let me know where I can read the full contents of these two laws (HR 128 and SR 168), so I may be more effective in my efforts?. You may contact me at: 410-xxx-xxxx.
Thanks
Editor says
Dear Yeshitila Araya,
Thanks for your kind comment and inquiry.
Please click here to read and get all info you need about H.Res 128. There are tabs like – Text, Actions, Co-sponsors, … click on each tab to get all you need about the resolution.
S.Res 168 can be accessed here. Like H.Res 128 here also if you click on the tabs you will be able to get full detail of the bill.
Hope this helps.
Regards,
Editor