በዚህ ዓመቱ የዓለም አትሌቲክስ ውድድር በ10,000 ሜትር ለኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ወርቅ ያስገኘችውና በጃፓን በተደረገው የ1999ኙ የዓለም አትሌቲክስ የ10,000ሜትር ወርቅ ተሸላሚ ጥሩነሽ ዲባባ::
ትላንት የተደረገውን ውድድር ሲዘግቡ የነበሩት commentators የጥሩነሽን አንጸባራቂ ድል በሚከተለው ሁኔታ ገልጸውታል::
በመጨረሻው ዙር ተፎካካሪዎችዋን ጥሳ ስትወጣ:-
“(Tirunesh Dibaba) the empress Ethiopian”
ድል ከተቀዳጀች በኋላ፡-
“Tirunesh Dibaba confirmed her status as one of the greatest female distant runners in history.”
ይህንን የጥሩነሽ ድል በአገራችን ካለው ወቅታዊ ሁኔታ ጋር በማጣመር ነቢዩ ሲራክ “በጥሩየ ዳግም ኮራን” በማለት ይህንን ግጥም አቅርቧል፡፡ (ግጥሙን ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ)
Leave a Reply