(ሃዘንን በሳቅና በፈገግታ ካላሳለፉት መሪር ይሆናል)
አቶ መለስ ያረፉ ሰሞን በየሰፈሩ ድንኳን ተጥሎ ነበር። በዚያው ሰሞን አንድ ሌላ ለቅሶ ሳሪስ አካባቢ አንድ ቤተሰብ ልጃቸው አርፋ ለቅሶ ተቀምጠው ነበር። በዚህ ጊዜ አንዷ በስህተት (የአቶ መለስ ድንኳን መስሏት) “ራዕያቸው”፤ “ራዕያቸው” እያለች እያለቀሰች ለቅሶ ቤት ስትገባ ልጃቸው ያረፈችባቸው አባት በንዴት “ይህ የግል ለቅሶ ነው የመንግስት ለቅሶ አይደለም የመንግስት ከፈለግሽ ወዲያ ተሻገሪ” ብለው አመነቃቅረው አባረሯት።
(ከHayle Adam ፌስቡክ የተገኘ)
Leave a Reply