
ይህ ጥያቄ እና መልስ ከ18 የፓልቶክ ታዳሚዎች ጋር ስለ ፓለቲካዊ መግባባት (“ብሄራዊ መግባባት”) የተደረገ ነው።
- ጥያቄ እና መልስ የተደረገበት ጊዜ ከSeptember 16-20, 2013 ሲሆን ፡ ጠያቂ አቶ ያዬ አበበ ነው (Paltalk nick name: Beruhan)።
- የዚህ ጥያቄ እና መልስ አላማ የፓልቶክ ታዳሚዎች ስለ ፓለቲካዊ መግባበት ያለቸውን ግንዛቤ ለማሰስ ሲሆን ፡ በተጨማሪ የአሰሳውን ውጤት በመጠቀም ስለ ፓለቲካዊ መግባባት በዲያስፓራ መወያያ መድረኮችና ሚዲያዎች ግንዛቤ የሚያስጨብጥና ጥልቀት ያለው የፓለቲካ ውይይት የሚፈጥር ጥንስስ ለመጀመር ነው። ((ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ))
Leave a Reply