ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ እየወጡ ያሉ ስሞች
1. ልማቱ ፈጠነ
2. ቦንድነህ አባይ
3. ሊግ ይበልጣል
4. አኬልዳማ ታዬ
5. ኑሮ ውድነህ
6. ፌደራል እርገጤ
7. ስልጣኑ በዛብህ
8. ኮንዶሚኒየም ለማ
9. ግምገማ ከበደ
10. ተሳለጭ ሃገሬ
11. መተካካት ተሻለ
12. ባድመ ይበቃል
13. አሰብ ተስፋዬ
14. ቻይና ፍቅሩ
15. መብራት ይታገሱ
16. ቴሌነሽ በዝብዝ
17. አክስዮን ሰብስቤ
18. ቫቱ በዛብህ
19. ግብሩ ጫንያለው
20. ህገመንግስት ጣሴ
21. ነጠፈ ብሩ
22. ፌስቡክ ተመስገን
23. ሀያልነሽ መንግስቴ
24. አምስትለአንድ አደራጀው
25. ግንቦት ሃያ ገብረማርያም
(ምንጭ: Ethio-Sunshine ፌስቡክ)
በአንባቢያን የተጨመሩ:
Gulilat Kasahun የጨመሩት
1. ምርጫዬ ደረሰ
2. ደሞዝ ስሜነህ
3. ይበቃል ገዛኸኝ
4. ብርቅይሁን ምሳዬ
5.ሞላልኝ ጎርፉ
6. ብሩ ባይከዳኝ
Zehara elias says
Like
bibi says
አሸብር መንግስቱ
selam says
Yamral – Yaskal. thank you
Dereje Mengesha says
ዲያስፖራ እንዳሻው
ወያኔ እንደልቡ
ቃሊቲ እልፍኜ
ሐብታሙ ጎይቶም
ሙስና ደረጀ
ጠገበ ተወልደ
ጉርሻዬ ደረሰ
አባረው ዘመድኩን (የሳጂን ዘመድኩን ልጅ)
በለው ! says
***********************
፩) ሙስና ለማ
፪)ማዕረጉ በዛብህ
፫) ችሎ ማደር ከበደ
፬) ጥሎ መጥፋት ተሻለ
፭) ጎጠኛው ይበቃል
፮) ኢትዮጵያ ተስፋዬ
፯) ንዋይ ፍቅሩ
፰) ለውጥ ይታገሱ
፱) ደረሰ በዝብዝ
፲) ጥቅመኛ ሰብስቤ
፲፩) አውርቶ አደር ፈጠነ
፲፪) ፅንፌ ጫንያለው
፲፫) ተገደብ አባ’ይ
፲፬) ስብዕና ጣሴ
፲፭) አድርባይ ይበልጣል
፲፮) ተባነነ ብሩ
፲፯) የዕለትእንጀራ ተመስገን
፲፰) ድንቅነህ መንግስቱ
፲፱) ጠርንፍ አደራጀው
፳) ለገሠ መለሠ ገብረማርያም
፳፩) ነፃነት ውድነህ
፳፪) ዘለዓለም ሀገሬ
፳፫) ሰላም ይበልጣል
፳፬) እያዩ እርገጤ
፳፭) ሆደ ሰፊ ታዬ …..>
**በ***ለ***ው!**