መርፌ July 17, 2014 08:52 am by Editor 1 Comment አንድ ቀን ተነስቶ፣ መርፌ ተቆጥቶ፣ መርፌ ተበሳጭቶ፣ አልሰጥም ያለ ቀን – ያንን ቀዳዳውን፣ ክር አንጀቴን በላኝ – እንጃለት መግቢያውን። Share on FacebookTweetFollow us
በለው ! says July 17, 2014 03:33 pm at 3:33 pm “አንበሳው መርፌ በአንድ አግር አንድ አይን ለራሱ ቀዳዳ ብዙ ቅድ ጠቅሞ የሚረዳን እንዴት አይበሳጭ.. እዴት አይናደድ .. ወይ ፀባይ ማሳመር ወይ አለመቀደድ በግቢያ ያጣው ክርና ቀዳዳ አንጀት የሚበላው ጥልቁ መርፌ ሲለግም ቅቤንም አይወጋው !! በለው! Reply
በለው ! says
“አንበሳው መርፌ በአንድ አግር አንድ አይን
ለራሱ ቀዳዳ ብዙ ቅድ ጠቅሞ የሚረዳን
እንዴት አይበሳጭ.. እዴት አይናደድ ..
ወይ ፀባይ ማሳመር ወይ አለመቀደድ
በግቢያ ያጣው ክርና ቀዳዳ አንጀት የሚበላው
ጥልቁ መርፌ ሲለግም ቅቤንም አይወጋው !!
በለው!