ይድረስ ለኢትዮጵያዊያን
የከበረ ሰላምታዬ ከናሚቢያ ዋና ከተማ (ዊንድሆክ) ይድረሳችሁ እያልኩ ስለምወዳት እና ስለምኖርባት ሀገር ስለ ናሚቢያ በጣም በትንሹ አሳጥሬ ላወጋችሁ ወደድሁ ።
ናሚቢያ በደቡባዊ ምእራብ አፍሪካ የምትገኝ ሀገር ናት። በጀርመን ቀጥሎም በደቡብ አፍሪካ አፓርታይድ ቅኝ ትገዛ ነበር። በደቡብ አፍሪካ ኣፓርታይድ ቅኝ ግዛት በነበረችበት ጊዜ ይገዧት የነበሩት የአፓርታይድ ፍልስፍና አራማጆች ህዝቡን በቀለም በቋንቋ በብሔረሰብ እና በዘር ከፋፍለዉ እያንዳንዱ ብሔረሰብ በሀገሪቱ ላይ የራሱ የሆነ ክልል እንዲኖረው አድርገው ነበር። (ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ)
Leave a Reply