ባለፉት ሶስት ዓመታት የተካሄደው ይፋዊ ሕዝባዊ ተጋድሎ የፋሽስት ወያኔን የትግራይ የአፓርታይድ አገዛዝ ከስር መሰረቱ እንዳናጋው ሲታገል የኖረው ሕዝብ ብቻ ሳይሆን ከአዲስ አበባ ተባረው መቀሌ የመሸጉትና እንደ ተቃዋሚ የሚያደርጋቸው ፋሽስት ወያኔዎች ራሳቸው ምስክሮች ናቸው። ሕዝባዊ ተጋድሎውን ተከትሎ ሕዝባዊ አላማ በማንገብ፤ ግብ አስቀምጠውና ወዳስቀመጡት ሕዝባዊ ግብም የሚያደርሰን ያሉትን የትግል ስልት በመንደፍ እንደሚንቀሳቀሱ ሲናገሩ የምናውቃቸው በርካታ ድርጅቶች ነበሩ። ዛሬ ላይ ግን እነዚህን ድርጅቶች ሲያስተጋቡ የነበሩትን አላማ ይዘው ከሕዝቡ መካከል ማግኘት የማንችልበት ጊዜ ላይ ደርሰናል።
(ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ)
“ጎልጉል፡ የድረገጽ ጋዜጣ የሕዝብ” እንደመሆኑ በ“የኔ ሃሳብ (Opinion)” ዓምድ ሥር የድርጅቶችና የማንኛውም ግለሰብ ነጻ ሃሳብ የሚስተናገድ ሲሆን ከአንባቢያን የሚላኩልን ጽሁፎች በጋዜጣው የአርትዖት (ኤዲቶሪያል) መመሪያ መሠረት ያለ መድልዖ በዚህ ዓምድ ሥር ይታተማሉ። ይህ በጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ በ“የኔ ሃሳብ (Opinion)” ዓምድ የታተመ ጽሁፍ የጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ™ አቋም ሳይሆን የጸሃፊው ነው።
Leave a Reply