እኛም እንዳንሰቅለው! April 12, 2018 11:41 pm by Editor 1 Comment እንደምን? ይመጣል! ከናዝሬት ላይ ነብይ፣ ልክ እንደተባለው ከወያኔም ዓብይ፣ ተገኝቶ ከመጣ – ጌታ ከመረጠው፣ ፈራሁኝ እንደሱ እኛም እንዳንሰቅለው! (ወለላዬ ከስዊድን) Share on FacebookTweetFollow us
በለው ! says April 13, 2018 11:11 am at 11:11 am ለገሠ መለሰ ሲሆን ያየ ትናንት የዛሬውን ተናጋሪ ዓብይ ካደረጉት ትዕቢት የሌለው የተተነበየለት እንዲሰማ እንዲታይ ለተቀመጡት ሊያስተፀይርላቸው አቀረቡት አዳሜ አስብቶ ለማረድ ማን ብሎት ከፍ አድርገው ይስቀሉት !! በለው ! Reply
ለገሠ መለሰ ሲሆን ያየ ትናንት
የዛሬውን ተናጋሪ ዓብይ ካደረጉት
ትዕቢት የሌለው የተተነበየለት
እንዲሰማ እንዲታይ ለተቀመጡት
ሊያስተፀይርላቸው አቀረቡት
አዳሜ አስብቶ ለማረድ ማን ብሎት
ከፍ አድርገው ይስቀሉት !!
በለው !