• Skip to primary navigation
  • Skip to content
  • Skip to primary sidebar

Goolgule

Ethiopian News

  • ስለ እኛ/about
  • አስፈንጣሪዎች/links
  • ቤተ መዝገብ/archives
  • አድራሻችን/contact
Header Banner Image
  • Home
    ዋና ገጽ
  • Editorials
    ርዕሰ አንቀጽ
  • News
    ዜና
  • Socio-Political
    ማኅበራዊ-ሽከታ
  • Religion
    ሃይማኖታዊ
  • Interviews
    እናውጋ
  • Law
    የሕግ ያለህ
  • Opinions
    የኔ ሃሳብ
  • Literature
    ጽፈኪን
    • Who is this person
      እኚህ ሰው ማናቸው?
  • Donate
    ለባለድርሻዎች

እውነት ኦሮሚያ የሚለው ስም በታሪክም በተረትም የማይታወቅ የህልም ዓለም ስያሜ ነው?

June 26, 2014 01:02 am by Editor 7 Comments

በትምህርትም ሆነ በሀብት ቀና የሚሉ የኦሮሞ ሕዝብ ልጆችን በተለያዩ የፀረ- መንግሥት እንቅስቃሴዎች በመፈረጅ ሲያሳስሩና ሲያስገድሉ የኖሩ የኦሮሞ ፍራቻ-ጥላቻ በሽታ ህመምተኞች በሚያከሂዱት ፀረ- ኦሮሞ ፐሮፓጋንዳ “ኦሮሚያ የህልም ዓለም ስያሜ ነው፤እስላሞችና ኦሮሞዎች የኢትዮጵያን ሕዝብ ይቅርታ ይጠይቁ፤ ስለኦሮሞ ሕዝብ ጨካኝነት የአገር ውስጥ የታሪክ ጸሐፊዎችና ተመራማሪዎች፤ እንዲሁም የውጭ አገሮች ጸሐፍት መስክረዋል፤ “ጋዳ/ገዳ” የማፊያ ሥርዓት ነው፤ምኒልክና ወታደሮቻቸው ክርስትያኖች ስለነበሩ የአርሲን ሕዝብ ጡትና እጅ አልቆረጡም፤ ይህንን የሚፈጽሙት አረመኔዎቹ ናቸው፤የኦሮሞን አመጽ ይመሩ የነበሩት የወለጋ ፕሮቴስታንቶች ናቸው፤ዛሬ ኢትዮጵያ ለአንድ ኢትዮጵያዊ ሙሉ በሙሉ አገሩ አይደለችም፤ወንድ ልጅን መስለብ የኦሮሞ ባህል ነው፤ኦሮሞ እረኛ ነው፤ ወዘተ… የሚሉ ከህሙም ህሊናዎች የፈለቁ ፋሽስታዊ ፕሮፓጋንዳዎችን በኢንተርኔትና አገር ውስጥ ታትመው በሚሠራጩ መጽሔቶች እየነዙ ናቸው፡፡ይህን ለመሰሉ የእብደት ቅስቀሳዎች መልስ መስጠት አስፈላጊ ያልነበረ ቢሆንም፤ አንዳንድ የዋህ ዜጎችን ጭምር መልስ መስጠት ያልተቻለና ተረቶቻቸውን እንደመቀበል ሊመስል ስለሚችል የሚከተሉትን አስተያየቶች መሰንዘሩ ተገቢና አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል፡፡ በጽሑፉም ውስጥ የማንኛውም ሕዝብ ባህልና ታሪክ ላለመድፈር ከፍተኛ ጥንቃቄ የተወሰደ ቢሆንም፤ በአንዳንድ ቦታዎች ላይ ግን ፀረ- ኦሮሞ ጸሐፊዎች ያቀረቡአቸውን ተረቶች ለማፍረስ ሲባል የቀረቡት መረጃዎች ቅር ሊያሰኙ ስለሚችሉ አስቀድመን ትልቅ ይቅርታ እንጠይቃለን፡፡ በተጨማሪም፤ በአገር ውስጥ የሚታተሙ መጽሔቶች በኦሮሞ ሕዝብ ላይ የሚካሄዱትን የተሳሰቱ ዘመቻዎችን እየተቀበሉና ከኢንተርኔትም ጭምር እየወሰዱ በማተም (ለምሳሌ ሎሚ መጽሔት) ሲያሰራጩ፤በሌላ በኩል ግን ሕዝቦችን ከማቃቃር ይልቅ ትክክከለኛውንና እውነተኛውን የታሪክ ግንዛቤ ለማስጨበጥ ተብሎ በተደጋጋሚ የሚላኩላቸውን የመልስ ጽሑፎችን በሁለት ጊዜም ቢሆን እንዲያትሙልን ጠይቀን ለመቀበል ፍቃደኛ ስላልሆኑ በኢንተርኔት ብቻ ለማሰራጨት የተገደድን መሆኑን አንባቢው እንዲረዳልን እንፈልጋለን፡፡ (ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ)

ጸሃፊውን ለማግኘት: oromerowe@gmail.com

Print Friendly, PDF & Email
facebookShare on Facebook
TwitterTweet
FollowFollow us

Filed Under: Opinions Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

Reader Interactions

Comments

  1. Abraham says

    June 30, 2014 09:10 am at 9:10 am

    thank you, you right this arrogant peoples are always writing fabricated and false propaganda towards one ethnic, religion and group. this kind of animosity does not benefit the nation than bringing political unrest and turmoil. Ethiopian history is biased, there is need to rewrite again. i beg the historian to write the real history than shoa dynasty fabricated propaganda which exists currently but suspended to reach ground. do not hesitate to respond them unless they fill proud and miss lead reader from the general truth.

    Reply
  2. analyst says

    June 30, 2014 09:11 am at 9:11 am

    You better use your time to read. Read Aba Bahery’s book

    Reply
  3. g/sealm says

    June 30, 2014 10:03 am at 10:03 am

    wadedkem xelhim ya Ethiopia machew edel be oromo hezobochi ena 2/3 belay lejun bastamarawo mahonun becha atrsa@@@ ene Andenaten kameshu sawach zande andu nany @@@gen gen yadurow yalahi maslohi maqabatarihin taw!!!yeh astsasabeh ba 100 amate ya oromo hezbochi xiyaqena angebgabi quchit tegle dagem enday malas ruq ruqe taqabrole akafan akafa klalut endamebalawu ewunatun lengarhi ya ethiopia polotics yameyxanaxenaw babaher xiyaqe laya naw la Amarawu,la tegrew,la oromowunn lalelochim mnent helewuna malsu eskahun kalgabah selfish nahi ok @barasi zabiya anda majelan yametzor sel oromo manent faranjochin xayiqi ante kametawqawu akbirow 100,00000000000000000000000000000000 belay exef yenagruhal ! @@@@@@Even if you the poor donkey one hate us we know how to life to gather u knew in oromo culture just like Gudfacha,elma aboo,michu all defined well what aromo was ?they teach all love,unity ,living harmonically to gather is that our culture and identity become our enemy s? i don’t know what the one acceptable reason !!!!!!!!

    Reply
  4. g/sealm says

    June 30, 2014 10:11 am at 10:11 am

    soory google@antan aydalem ok!!!!!!

    Reply
  5. analyst says

    June 30, 2014 10:58 am at 10:58 am

    Great minds discuss ideas;
    average minds discuss events;
    small minds discuss people.

    You are talking a bout persons ! Upgrade to talk around ideas …knowledge Then all will read what you write. Its had to read one paragraph even b/c you start will extreme hate…upset…

    Reply
  6. husein darmo says

    June 30, 2014 03:35 pm at 3:35 pm

    First of all , Ethiopia is the homeland for more than 85 ethnic groups. The so-called indegineous people to ethiopia can not be a heritage or symbolizes this country alone. In reverse if one of these ethinic group wished to be lost or eradicated the whole sum will loss its Beauty. On the top of this fact , if only one group wishes to dominates and rules the whole groups for ever by vanishing the Rights of others and developing supperioty complex through out their life by ignoring the accountability of others,such mentality is rather stupidity because ,under the sun we can’t nulify the reality that no one is superior nor inferior to others.they need brain wash and obliged to know , speak and teach the truth about oromia as well as inocient oromo people

    Reply
  7. Dejene Ayele says

    July 1, 2014 05:54 am at 5:54 am

    We can benefit by respecting each other and by taking responsibility. Please one time event ( history) may help us to beautify oour futures not rather to vanish each othe. Jesus teach us “if we hate each other we will destroy each other” so please respect each other.

    Reply

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Primary Sidebar

በማኅበራዊ ገጾቻችን ይከታተሉን

Follow by Email
Facebook
fb-share-icon
Twitter
Tweet

Recent Posts

  • Rusted screws, metal spikes and plastic rubbish: the horrific sexual violence used against Tigray’s women July 4, 2025 01:48 am
  • በሞርሞን ቤ/ክ ዕርዳታ የኪዳነምህረት ኦርቶዶክስ ቤ/ክ ማምለኪያ ሥፍራ አገኘች July 2, 2025 01:28 pm
  • የበረከት ስምዖን “አየር ላይ ትዕይንት” አየር ላይ ተበተነ July 2, 2025 01:24 am
  • “ዐቢይ ይውረድ፣ እኛ እንውጣ፣ በተራችን እንግዛ” ስልቴዎች (ስብሃት፣ ልደቱ፤ ቴዎድሮስ) June 11, 2025 01:56 am
  • ኤሊያስ መሠረት የሚሠራው ለማነው? ለብጽልግና? ወይስ …? June 3, 2025 01:27 am
  • በግንቦት 20 – የሁለት መሪዎች ወግ May 28, 2025 02:01 am
  • በፈቃዳቸው የተመለመሉ ወጣቶች ሁርሶ ሥልጠና ጀመሩ May 22, 2025 09:11 am
  • ድብቁ ሤራ ሲጋለጥ – “ሦስትን ወደ አራት” May 21, 2025 01:01 am
  • ከትግራይ ሾልኮ የወጣው ምሥጢራዊው ሰነድ ምንድነው? May 20, 2025 09:18 am
  • በደቡብ ጎንደር በጸዳሉ ደሴ የተመሩት 72 ታጣቂዎች እጃቸውን ሰጡ May 19, 2025 02:24 pm
  • የተመሠረተው የፋኖ አደረጃጀት ዋነኛ ዓላማው ድርድር መሆኑ ተነገረ May 14, 2025 11:07 pm
  • ከፍተኛ የፋኖ አመራሮች መገደላቸው ተነገረ May 6, 2025 10:40 pm
  • ሃይማኖትን ለተራ የፖለቲካ ሸቀጥ ማዋል ውርደት ነው April 24, 2025 12:43 am
  •  የኬሪያ ኢብራሒም ኑዛዜ “ብትንትናችን ወጥቷል” April 22, 2025 12:08 am
  • ለወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን አመራሮች ወታደራዊ ሥልጠና ተሰጠ April 16, 2025 11:44 pm
  • ዓቅም እንደሌለው የገመገመው ሻዕቢያ ፊቱን ከጦርነት ወደ ዲፕሎማሲ እያዞረ ነው   April 15, 2025 12:32 am
  • “አንድ የፋኖ ተቋም (የእስክንድር) ተመሥርቷል፤ ሌሎቹ ደግሞ እንዲሁ አንድ ተቋም መሥርተው ወደዚህ ይመጡ” አበበ ጢሞ April 11, 2025 12:07 am
  • መለስ (ለገሰ) ዜናዊ – ተዋርዶ ያዋረደን! April 9, 2025 10:28 pm
  • የተከዜ ዘብ: የሉዓላዊነት መጠበቂያ April 8, 2025 11:49 pm
  • አዲስ አበባ አስተዳደር የሪፖርተርን የተዛባ መረጃ ኮነነ፤ ሕጋዊ እርምጃ እወስዳለሁ አለ April 8, 2025 10:06 pm
  • ሀሰተኛውን የሪፖርተር ዘገባ ንግድ ባንክ በጽኑ ተቃወመ፤ እርማትም ጠየቀ April 8, 2025 09:48 pm
  • “ኦሮሚያ ላይ ወይም ሌላ ቦታ ላይ ስታደርገው ከነበረ ትግራይ ወስጥም የማታደርግበት ምንም ምክንያት አይኖርህም” ነው ጌታቸው ረዳ April 7, 2025 10:22 pm
  • “TPLF’s belief in a strong federal government was always tied to its own dominance in Addis Ababa” April 7, 2025 10:15 pm
  • Counter-Video by EBC Challenges EBS Broadcast, Sparks Public Outcry Over Alleged Misinformation March 31, 2025 02:36 am

ጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣን በኢሜይል ለማግኘት ይመዝገቡ Subscribe to Golgul via Email

ከዚህ በታች ባለው ሣጥን ውስጥ የኢሜይል አድራሻዎን ያስገቡና “Subscribe” የሚለውን ይጫኑ፡፡
Enter your email address to receive notifications of new posts by email.

Copyright © 2025 · Goolgule