• Skip to primary navigation
  • Skip to content
  • Skip to primary sidebar

Goolgule

Ethiopian News

  • ስለ እኛ/about
  • አስፈንጣሪዎች/links
  • ቤተ መዝገብ/archives
  • አድራሻችን/contact
Header Banner Image
  • Home
    ዋና ገጽ
  • Editorials
    ርዕሰ አንቀጽ
  • News
    ዜና
  • Socio-Political
    ማኅበራዊ-ሽከታ
  • Religion
    ሃይማኖታዊ
  • Interviews
    እናውጋ
  • Law
    የሕግ ያለህ
  • Opinions
    የኔ ሃሳብ
  • Literature
    ጽፈኪን
    • Who is this person
      እኚህ ሰው ማናቸው?
  • Donate
    ለባለድርሻዎች

የግርማ ይፍራሸዋ ፒያኖ ኮንሰርት በዋሺንግተን ዲሲ

November 25, 2016 01:20 am by Editor 1 Comment

ከ25 ዓመታት በላይ የፒያኖ ድርሰቶችን በመጻፍና በመጫወት የአገራችንን ስም በማስጠራት የቆየው ኢትዮጵያዊው ዜማ ደራሲ እና ፒያኒስት ግርማ ይፍራሸዋ በአሁኑ ቅዳሜ November 26 ምሽት ከ6:30 ጀምሮ በዋሺንግተን ዲሲ እና በአካባቢዋ ለሚገኙት አድናቂዎቹ ግሩም የሆነ የፒያኖ ሙዚቃ ትርኢት Washington Ethical Society አዳራሽ ለማቅረብ ተዘጋጅቷል።

ግርማ የሙዚቃ ትምህርቱን የጀመረው በልጅነቱ ክራር በመጫወት ነበር። በመቀጠልም በያሬድ ሙዚቃ ት/ቤት (1975-1978 ዓ.ም)፣ Sofia State Conservatory of Music (1978-1986 ዓ.ም)፣London Royal Academy of Music (1989 ዓ.ም)፣ እናLeipzig Hochschule für Music und Theater (1991 ዓ.ም) ክላሲካል ሙዚቃን በመማር የድርሰትና የትርኢት ችሎታውን ለማዳበር ችሏል።

በቅርቡም ባወጣው የክላሲካል ሙዚቃ አልበሙ (“Love and Peace”) ከዓለም አቀፍ የሙዚቃ እና የጥበብ አውታሮች እጅጉን የሚያኮራ አድናቆት ተችሮታል።

“A rare and fascinating example of aesthetic adaptation and convergence”

                                      The New York Times

“Girma’s performances are tonally rich and subdued, with his folksy melodies given alternative emphasis – grandiloquent and hushed”

                                      The Chicago Reader

“Girma crafts a unique blend of hauntingly melodic works … filtered through the Ethiopian pentatonic scale, tipping his hat toward jazz and classical music simultaneously. Easily one of the year’s most engrossing works by an incredibly gifted composer and musician”        Other Music

በአሁኑ ቅዳሜ (November 26) ይህ ፈር ቀዳጅ ኢትዮጵያዊ ፒያኒስት በሚያቀርበው ልዩ የሙዚቃ ትርኢት ከወዳጆችዎ ጋር ተገኝተው እንዲታደሙልን በአክብሮት እንጋብዝዎታለን። ግርማ የትጉህነት ምሳሌም እንደመሆኑ የመጪው ትውልድ አካል የሆኑትን ልጆችዎንም በማምጣት ኢትዮጵያዊ ኩራትዎን እና ተስፋዎን ያካፍሏቸው።

ቲኬት ለማግኘት  www.eventbrite.com

 ዋኖስ ፕሮዳክሽን

girma-yifrashewaThis renowned Ethiopian pianist and composer will visit the DMV area to perform live in concert on Saturday, November 26th. The intimate performance will be hosted at the Washington Ethical Society (7750 16th St NW) and shall be Girma’s only Washington D.C appearance on this tour.

Born in Addis Ababa in 1967, Girma Yifrashewa combines the ecstasy of Ethiopian harmony with the grandeur of virtuoso piano technique. Highly adept at intertwining the sensual subtleties of Classical pieces with the moving power of Ethiopianfolk melodies, Girma has trained extensively at world-class classical institutions including the London Royal Academy of Music (1997), Leipzig Hochschule für Music und Theater (1999), Sofia State Conservatory of Music (1986-1995) and Yared School of Music (1983-1986).

His latest album, “Love and Peace” (2014) has met with wide acclaim, earning him numerous accolades from The New York Times, NPR, Uncut Magazine, Other Music and The Chicago Reader.

“A rare and fascinating example of aesthetic adaptation and convergence”

                                                                                                The New York Times

 “Girma’s performances are tonally rich and subdued, with his folksy melodies given alternative emphasis – grandiloquent and hushed”

                                                                                                The Chicago Reader

“Girma crafts a unique blend of hauntingly melodic works … filtered through the Ethiopian pentatonic scale, tipping his hat toward jazz and classical music simultaneously. Easily one of the year’s most engrossing works by an incredibly gifted composer and musician”             Other Music

Girma’s passion for music began while plucking the strings of the Kirar – a traditional Ethiopian instrument similar to a harp. He would later build his classical repertoire by performing the works of Schumann, Schubert, Chopin and Debussy. Ethiopian melodic tradition (with its modal harmony) and Chopin (with his static harmony) both play a major influence on Girma’s compositions.

Tickets at www.eventbrite.com

Wanos Production

Filed Under: Literature

Reader Interactions

Comments

  1. Abebayehu Seife says

    April 10, 2023 05:09 pm at 5:09 pm

    ኪነ ጥበቡ ላይ ስለምታተኩሩ እናመሰግናለን !
    በዚሁ ቀጥሉ ።

    Reply

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Primary Sidebar

Recent Posts

  • መንግሥት ሰማ፤ ሪፖርተር ተዘጋ፤ ግን ለምን? ምሥጢሩ ምንድነው? November 3, 2026 12:09 am
  • ኢትዮጵያ በሰማይ ላይ ነዳጅ የሚሞሉ የኢሉሺን (Il-78) አውሮፕላኖችን ከሩሲያ ልትገዛ ነው October 30, 2026 08:57 am
  • ካይሮ ያጣችውን የሩሲያ ጄቶች አዲስ አበባ የታጠቀችበት ምሥጢር October 29, 2026 10:26 am
  • ኢትዮጵያ ሱ-35 ተዋጊ ጄቶች እና የኤስ-400 ዘመናዊ የአየር መከላከያ ስርአት በመታጠቅ ከሰሃራ በታች ብቸኛዋ ሀገር ሆናለች October 28, 2026 11:00 am
  • ሻዕቢያ ኢትዮጵያን በ“ካሚካዜ” ድሮኖች ለመምታትና በዘር ግጭት ለማፍረስ ሰፊ ዝግጅት እያደረገ መሆኑ ተሰማ October 27, 2026 11:14 pm
  • ጆን መዲድ “ቀዝኖ እና ልብሱ ተበላሽቶ” ነው መከላከያ የማረከው October 27, 2026 08:41 pm
  • በጆን መዲድ መማረክ አደረጃጀቱ እየተፈረካከሰ በመሆኑ እነ ወዲ እምበይተይ፣ ምግበይ፣ ቀጣዮች ሊሆኑ ይችላሉ October 27, 2026 09:17 am
  • ከታክስ ስወራ እስከ ሐሰተኛ ጋብቻ፦ በኢትዮጵያ የታጠቁ ቡድኖች ደጋፊ ዳያስፖራዎችን ለማደን የተዘረጋው አዲሱ የአሜሪካ መረብ October 21, 2026 09:26 am
  • ኔታንያሁ የሶማሊላንድን ሉዓላዊነት ያረጋገጠ አዲስ ቀጣናዊ ካርታ ይፋ አደረጉ October 20, 2026 03:20 pm
  • ትውልደ ሶማሊያዊቷ ናፊሳ በተዘቀዘቀ የአሜሪካ ሠንደቅ ፊት በሶማሊኛ ምርጫ ቅስቀሳ ማድረጓ ቁጣ ቀሰቀሰ October 20, 2026 09:21 am
  • በአሜሪካ የሚገኙ የታጠቁ ቡድኖች ደጋፊዎች ላይ የተደቀነው አዲስ ስጋት October 19, 2026 08:58 pm
  • ዜግነት ሊያሰርዝ በሚችለው የኢልሃን ዑመር ምርመራ ላይ አዳዲስ መረጃ ተገኝቷል October 19, 2026 04:45 pm
  • በትግራይ የሚገኙ የሚዲያ ተቋማት ስም በአስቸኳይ ሊቀየር ይገባል! October 19, 2026 02:55 am
  • በትግራይ ሕዝብ ደም የሚደረገው የሥልጣን ቁማር ያብቃ! October 14, 2026 11:04 pm
  • የኒዳል ሀሰን በርሸና የሞት ፍርድ ሲፈጸምበት በቀጥታ ሥርጭት እንዲተላለፍ መወሰኑ ውዝግብ አስነሳ October 9, 2026 12:33 pm
  • ሴቶችን በመሾም ኢትዮጵያ በእርግጥ ተወዳዳሪ የሌላት ነች?  October 8, 2026 11:20 pm
  • Ethiopian Defense Forces Capture Advanced TPLF Military Drones and Documents Linked to Sudan October 7, 2026 12:40 pm
  • በሱዳን በኩል ለትህነግ የተላኩ የM6 ድሮኖችና ወታደራዊ መሣሪያዎች በመከላከያ እጅ መግባታቸው ተገለጸ October 7, 2026 11:20 am
  • በትግራይ በወራት ጊዜ ውስጥ ክልላዊ ምርጫ ለማካሄድ ዝግጅት እየተደረገ ነው October 4, 2026 01:20 am
  • የትህነግ ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮች ተደመሰሱ፤ በተፈናቃዮች ላይ አዲስ አፍና ታወጀ October 1, 2026 02:18 pm
  • ትህነግ የራሱን ታጣቂዎች ለማስረሽን የኤርትራ ገዳይ ስኳድ (Hit Squad) ማስገባቱ ተሰማ፤ “አፈሙዛችንን ወደ አመራሩና ወደ ኤርትራ እናዞራለን” ታጣቂው October 1, 2026 11:08 am
  • ትህነግ፤ እጅግ ከፍተኛ የጦር መሣሪያዎችን አስረክቦ ወደ ትግራይ መፈርጠጡ ተሰማ September 29, 2026 07:27 am
  • በስታሊን ገብረሥላሴ በአሜሪካ የሕግ እርምጃ እንዲወሰድ ጥሪ ቀረበ September 27, 2026 11:27 pm
  • Stalin Gebreselassie’s Social Media Post on Bole Airport Calls for U.S. Legal Action September 27, 2026 10:48 pm
Copyright © 2026 · Goolgule