ማሳሰቢያ፡- ማንም ይሁን ማን የደም ግፊት ካለበት፣ በቀላሉ የሚናደድ ወይ የሚበሳጭ ከሆነ፣ የኢትዮጵያዊነት ስሜቱ የሚያይልበትና ዘወትር የሚያስጨንቀው ከሆነ… ይህን ጽሑፍ በጭራሽ ባያነብ ይመረጣል፡፡ ይህ መጣጥፍ በተቻለ መጠን ከተሞክሮና ከሕዝባዊ ብሶቶች በመነሣት በስፋት የሚስተዋሉ እውነታዎችን እንዳለ የሚያቀርብ እንጂ በተለመደው የይሉኝታና የመለሳለስ ባህል ተዋዝቶ አንድን ወገን ለማስደሰት ወይ ሌላን ወገን ለማስከፋት ያልታለመበት በመሆኑ አንባቢ ከየትኛውም የስሜት ጫፍ በራቀ ሁኔታ እንዲያነብብ ይመከራል፡፡ መልካም ንባብ! (ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ)
Leave a Reply