ከኢትዮጵያ ሴቶች መብት ማዕከል የተላከ ጥሪ October 8, 2012 08:02 pm by Editor Leave a Comment በመከለኛው ምሥራቅ ሃገሮች በቤት ውስጥ አገልጋይነት ለሚሠሩ ሴቶች ድጋፍ የሚደረግ የእግር ጉዞ በዓለምአቀፍ ደረጃ የኢትዮጵያን ሴቶች መብቶች ለማስከበር የተቋቋመው ድርጅት የኢትዮጵያ ሴቶች መብት ማዕከል (የኢሴመማ) ለኢትዮጵያዊያት ሴቶች ድጋፍ የእግር ጉዞ አዘጋጅቷል።የጥሪው ሙሉው ቃል እዚህ ላይ ይገኛል የአማርኛ በራሪ ወረቀት እዚህ ላይ ይገኛል Click here for the English flyer Share on FacebookTweetFollow us
Leave a Reply