• Skip to primary navigation
  • Skip to content
  • Skip to primary sidebar

Goolgule

Ethiopian News

  • ስለ እኛ/about
  • አስፈንጣሪዎች/links
  • ቤተ መዝገብ/archives
  • አድራሻችን/contact
Header Banner Image
  • Home
    ዋና ገጽ
  • Editorials
    ርዕሰ አንቀጽ
  • News
    ዜና
  • Socio-Political
    ማኅበራዊ-ሽከታ
  • Religion
    ሃይማኖታዊ
  • Interviews
    እናውጋ
  • Law
    የሕግ ያለህ
  • Opinions
    የኔ ሃሳብ
  • Literature
    ጽፈኪን
    • Who is this person
      እኚህ ሰው ማናቸው?
  • Donate
    ለባለድርሻዎች

“ቤ/ክናችን አደጋ ላይ ነች፤ አድኑኝ ትላለች”

December 26, 2012 09:47 pm by Editor 1 Comment

የዘመናት ታሪክ ባለቤትና ከትውልድ ወደ ትውልድ በመተላለፍ፤ ወደፊትም ለዘለዓለም የምትኖር የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ  ቤተ ክርስቲያን እውነተኛ የክርስቶስ ማደሪያ የምትባለው ዛሬ ኖሮ ነገ ለማይኖረው አምባ ገነንና ዘረኛ አገዛዝ መሣሪያ ሳትሆን ከተበደለውና መብትና ነጻነቱን ከተገፈፈው የኢዮጵያ ሕዝብ ጎን መቆም የቻለች እንደሁ ብቻ ነው። (ሙሉው ጽሁፍ ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ)

Filed Under: Opinions Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

Reader Interactions

Comments

  1. Abiy Ethiopiawi SegawiWemenfesawi says

    December 27, 2012 03:29 pm at 3:29 pm

    ይህችን የወያኔ ግለ-ሰብ የማያውቅ ካለ ያወጣችውንና የጻፈችውን ልሳን ሳይሆን የጻፈችበትን ልዩ የወያኔን ዓምድ በማየት ብቻ ማንነቷ ለማወቅ መሠረት ያስጥላል፡፡የኣዞ ዕንባዋን ያፈሰሰች በማስመሰልና የጅራፍ ጩኸቷን በማሰማት ተቆርቋሪ መስላ ቅንና ደግ አባት ኣባ ግርማ ከበደንም ሆነ መሪጌታ አለማየሁ ደስታን ወያኔ አደረገቻቸው????ከሥላሴ መልስ በኋላ ብድግ አድርጎ ፃፊ ያላት ይመስላል የያዛት አባዜ።ለማያውቅሽ እትዬ ፀደይ ጌታቸው የበግ ለምድሽን አውልቀሽ ዕውነተኛውን ሠይጣናዊ ገጽሽን ሕዝብ እንዲያውቀው የመረረ ትግል ከማድረግ ወደ ኋላ አንልም፡፡እነዚህ አባቶች እኔን በመልክ እንጂ በሥም እንኳ አያውቁኝም፦ምክንያቱም እንደማንኛውም የተዋሕዶ ልጅ ለክርስትናዬ ብርታት ወደ ሎንዶን ደብረ ፅዮን ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን በተመቸኝ ሰንበት ነውና የምመጣው፦በየጊዜውም በጎ እና መልካም ተግባራቸውን እንጂ እትዬዋ የሚያወሩትን ፈጸሙ ሲባል አላየሁም አልሰማሁምም።እስኪ ያም ሆነ ይህ ሥም ከመጥራት ይልቅ ዕውነቱን ለማወቅ በሃቁ ላይ መጀመሪያ እንናገር፡፡
    እነዚህ ሁለት አባቶች ለኢትዮጵያችን ብለው፦
    ፩ ቤተክርስቲያናችን አይሸጥም ያሉ ናቸው፡፡የሎንዶን ሥላሴ ቤተክርስቲያንስ ኪራይ ባለመክፈላቸው ምን ሊደረጉ ነበር?የጉጅሌዎች ምሽግ በቄሶች ሥም የሚደረገውን ።
    ፪ ኣቶ ገብረ መድህን ከኢትዮጵያ ሲኖዶስ ብፁዕነትን ዘርፈው ለሃያ ዓመታት ሲንሰራፉ የዲያብሎስ ሥማቸውን በቅዳሴ ኣንጠራም እንዳሉ፡፡የአለቃ አያሌውን ግፍ ልብ እንበል።
    ፫ ኣጋዚን ሲታገሉ ለወደቁ ሁሉ ቤተክርስቲያናዊ ኣገልግሎት የሰጡ የዋልድባንም ግፍ ኣብረው የተጎነጩ ናቸው።የገዳማትን ማፍረስ በመቃወም ድጋፍ ያደርጉ ናቸው።
    ፬ የስደተኞች እና የችግረኞች መጠለያ ናቸው፡፡ይህ ሁሉ በጎ ሥነ-ምግባር የተፈጸመው በነዚሁ አባቶች ጠንካራ አስተዳደር ነው፡፡እናስ?????
    ለዚህም ነው የግለሰቦቹን ጥንካሬ የተረዱት እነ ወ/ሮ ፀደይ ጌታቸው እና አብረዋቸው በቤተ-ክርስቲያናችን ቅጥር ግቢ ዘወትር እሁድ እሁድ እየመጡ ጡንቻቸውን የሚያሳዩት ቤተክርስቲያኒቱን ፍጹም አዋርደው እንደተራ አዳራሽ የሚበጠብጡት::በነገራችን ላይ ይህ አደጋ ያንዣበበው በሎንዶን የተዋሕዶ ቤተ-ክርስቲያን ብቻ ሳይሆን በጀርመን በአሜሪካ በብዙ የኤሮፕ ከተሞች ጭምር በመሆኑ በመላው ዓለም በኢትዮጵያውያን ላይ የመጣ የጉጅሌው ተልእኮ መሆኑን በደንብ ጠንቅቀን እናውቃለን:-ለዚህም ነው ሐቁን ለማጋት በሰዎቹ ላይ ከመነጋገር በጉዳዮቹ ላይ የምናነጣጥረው::ሞኝሽን ፈልጊ ወ/ሮ ፀደይ በኢሐፓ ሥም መነገድ አክትሟል::የማትታወቂ መስሎሽ እንደእነ እንቶኔ መልመጥመጥ አይቻልም ጊዜው አክትሞበታል ተመሳስሎ መግደልና ማስገደል።

    ለማንኛውም እግዚአብሔር መለካሙን ያሳይሽ ዘንድ እንጸልይልሻለን::
    ኩሉ: አመክሩ: ወዘሠናይ: አጽንዑ፨
    ሁሉን: መርምሩ: መልካም: መልካሙ ንም :አድርጉ።
    ለልቦናሽ ግንዛቤ ለእንዳንቺ ዓይነት ላሉ ይህን የሥነ-ግጥም እለግሳለሁ።
    … በተለይ የተቃዋሚውንም ሆነ የሚታገሉትን ወኔ የሚሰልቡ
    ተከታታይ የቁጭ-በሉ ትያትርን በማሳየት የተግል አቅጣጫ ጠምዛዦች
    ፊልሞችን በወሲብ እያስታከኩ በመቅረጽ በርካሽ የሚያሰራጩ
    ከሕንድና ከቻይና መጥተው በሚታገዙ ርካሽ ቀራጮች
    በዕፅ በበለጸጉ አንዳንድ የጃማይካ ደላላ ኢትዮጵያዊነትን የደረቡ ጉደኞች
    ባጠቃላይ ኢትዮጵያን ለግል ጥቅማቸው ሲሉ ነፃነቷን የሚሰርቋት ሁሉ የኢትዮጵያ ሕዝብ እያንዳንድችሁን ጠንቅቆ ያውቃልና ማንነታችሁን ብትደብቁ ይሄውና ፈተናው::
    ለኪነ-ጥበብ ባለሙያዎች::

    ባንዳ ላይ ይትፉና!!!
    ፨፨፨፨፨፨፨፨፨
    የምን ጠጋ ጠጋ የምን ልጥፍ ልጥፍ:-
    የምን መተሻሸት የምን ውትፍ ውትፍ::
    የምን መልመጥመጥ ነው የምን ደፋ ቀና:-
    የሚፈሰው ደሙ መቼ ደረቀና::
    ድንጋይ ያቀበሉ ስንሞት ትናንትና:-
    እስኪ ዛሬ ያሳዩን ባንዳ ላይ ይትፉና::
    እኮ ምን ተገኝቶ አጨብጫቢዎቹ
    በዚህ በዚያ ገብተው እዚህ ተከማቹ???
    ይቅርታን ነፍገው ሕዝብን እንደናቁ
    እንዴት ባደባባይ ለመታየት በቁ?????
    ቀረ’ኮ ይሉኝታ ቀረ’ኮ መደበቅ:-
    በጉጅሌ ጉያ ሕዝብ ላይ መሳለቅ::
    ባለለምድ ጉጅሌ እኛን የሚመስሉ
    ማታ ከገዳይ ጋር አብረው የሚበሉ
    ምን እንዳደረጉን ሕዝቡ እያወቀ
    እንዴት ባንዲት ጀንበር ግፋቸው ተፋቀ???
    ዛሬም እነሱን አይተው የሚጨማለቁ
    እንደ ፀደይ ያሉ እውነቱን እንዲያውቁ:-
    ድንጋይ ያቀበሉ ስንሞት ትናንትና:-
    እስኪ ዛሬ ያሳዩን
    ባንዳ ላይ ይትፉና::

    Reply

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Primary Sidebar

Recent Posts

  • ፋንታኹን ዋቄ ከአሜሪካ የሃይማኖት እልቂት አወጁ June 15, 2026 02:12 am
  • ሕገወጡ ትህነግ ወጣቶችን ለዳግም ዕልቂት እያሰናዳ ለፈረንጆች “ኢትዮጵያን አውግዙልኝ” እያለ ነው June 11, 2026 12:57 am
  • በሐዘንና ግልፅ ደብዳቤ ስም የተሸፈነ የድህረ ምርጫ ሀገር የማተራመስ ስትራቴጂ June 10, 2026 12:19 am
  • የጽምዶ ልክፍት June 9, 2026 12:49 am
  • ገዳዩ ማነው? አስገዳዩስ ማነው? June 5, 2026 02:37 pm
  • ጽንፈኝነት ግን በኢትዮጵያ ምድር ፈጽሞ ቦታ የለውም! June 5, 2026 01:47 pm
  • የትብብሩ “ብናሸንፍም ፓርላማ አንገባም” መግለጫ “ወንበር ስታጡ ነው” የሚል ከፍተኛ ተቃውሞ አስነሳ June 4, 2026 12:04 am
  • አዲሱ የትራምፕ የምርጫ መመሪያ፡ የአሜሪካ ዲፕሎማቶችን አፍ ያስዘጋ፤ ተቃዋሚዎች ተስፋ ያስቆረጠ June 3, 2026 08:50 pm
  • “ኢህአፓ ከምርጫው በኋላ ይሰነጠቃል” May 29, 2026 07:07 pm
  • ሪፖርተር፡ “ስውር ተልዕኮ” – በከባድ ወንጀል ሊከሰስ May 6, 2026 11:55 pm
  • የፋኖ ኃይል በደረሰበት ጉዳት ሃምሳ ሺህ የሚጠጋ ትጥቅ ጥሎ ጠፋ April 29, 2026 02:27 pm
  • አዲሱ የቴድሮስ ካሳሁን 888 ኮድ፤ እንደ 666?! April 15, 2026 05:53 am
  • ምኑ ነው ያሳቃችሁ፤ ያስደሰታችሁ? April 2, 2026 10:52 am
  • የጀዋር መሃመድ የፖለቲካ ማንነት እና የባዕዳን ተልዕኮ April 2, 2026 10:16 am
  • ከግብፅ በዳያስፖራ ትርምስ ጠማቂዎች በኩል ፋኖ ወደ አዲስ አበባ የላከው “ስጦታ” March 27, 2026 09:14 am
  • “ሰላማዊ ታጋዮቹ” እነ ልደቱ ከአራጁ ሸኔ ጋር ተጣምረዋል March 25, 2026 01:04 pm
  • ጸረ-ኢትዮጵያዊ የሆነው የሪፖርተር አዘጋገብ March 19, 2026 11:54 am
  • የአውሬው ሪፖርተር ቀላቢዎች፡ የኦሮሚያ የልማት ድርጅቶች March 18, 2026 10:48 am
  • የጃኖ ስጦታና የዶሮ ፖለቲካ በጎንደር March 10, 2026 09:24 am
  • “አዲሷ” ኢህአፓ፤ ከንፈሯን ቀለም የተቀባች አሳማ February 25, 2026 11:24 am
  • የተንጋደደው የገዱ መልስ February 6, 2026 03:05 pm
  • ሻዕቢያ “አክሱም ገብቶ ወጣቶች በጅምላ ሲረሽን ጸብ ተፋፍሟል …” February 4, 2026 01:15 pm
  • አደራ ጠባቂው የኢሉአባቦር ሕዝብ February 4, 2026 12:14 pm
  • የአውሬው ሪፖርተር ቀላቢዎች፡ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን January 28, 2026 09:56 am
Copyright © 2026 · Goolgule