ለኢትዮጵያን ወገኖች የሻማ ማብራትና የፊርማ ስነ ስርዓት በጀርመን ተደረገ September 25, 2016 12:01 am by Editor Leave a Comment በዘረኛው የወያኔ መንግስት ለተገደሉ ለታሰሩና ለተጎዱ የኢትዮጵያ ወገኖች የሻማ ማብራትና የፊርማ ስነ ስርዓት በጀርመን ፍራንክፈርት ሴፕቴምበር 24 2016 ተደርጓል። ማቴዎስ ፈቃደ የላኩትን ከዚህ በታች ይመልከቱ። ሥነስርዓቱን ለመመልከት እዚህ ላይ ይጫኑ። mathewosfek@yahoo.com Share on FacebookTweetFollow us
Leave a Reply