የካድሬ ብቻ January 21, 2015 09:17 am by Editor Leave a Comment ኑሮ ተወደደ፣ ምሁር ከአገር ጠፋ እየተሰደደ፣ እውነትን የፃፈ ለሃቅ የቆመ ዘብጥያ ወረደ፣ በአገሬ ምድር ላይ ቁጥሩ የጨመረ ዋጋዉ የረከሰ፣ የካድሬ ብቻ ነው ሕዝብ እያስለቀሰ *ኢዮብ ብርሃነ Share on FacebookTweetFollow us
Leave a Reply