ነጋ ደግሞ ! April 23, 2014 01:35 am by Editor Leave a Comment ላስታምም የሆዴን ጩርር ….. ርታ፤ ላዳምጥ የወስፋቶቼን ጩኸት ጫጫታ፤ የማያቋርጥ የረሃብ ሳል ልስል፤ እሹሩሩ እያልኩ ረሃብን ላባብል፤ ልደማ ልቆስሌ ልገዘገዝ በችጋር፤ በቁም ሞቼ – ላልኖር ስኖር፤ በብርሃኗ ላላጌጥ – ጮራዋ ለኔ ላይፈነጥቅ፤ ነጋ ደሞ ! …… ሌላ ቀን – ፀሐይ ወ’ታ ልትጠልቅ :: (ሙሉውን ግጥም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ) Share on FacebookTweetFollow us
Leave a Reply