“. . . እኔ ማዕከላዊ በነበርኩኝ ጊዜ አንድ ቀን የተደበደብኩት ብሔርህን ተናገር በሚል ነው። እኔ አዲስ አበባ ነው ተወልጄ ያደኩት። እናትና አባቴ ከሁለት ብሔር ነው የመጡት አንድ ብሔር መርጬ እኔ የዚህ ብሔር አባል ነኝ የምለው ብሔር የለኝም . . . ብሔሮችን አልጠላም. . . እኔ ጥቅል ማንነት ነው እንጂ የሚገዛኝ የአንድ ብሄር ማንነት ታርጋ የግድ ሊለጠፍብኝ አይገባም . . . መጨረሻ ላይ ከመርማሪው ጋር ተማምነን ብሔር የለውም ብሎ ባዶ አድርጎት ነው የተለያየነው . . .”
ከዞን 9 ጦማሪያን ውስጥ አቤል ዋበላ ከእስር ከተፈታ በኋላ ከSBS ራዲዮ ጋር ባደረገው ቃለ መጠይቅ ላይ የተናገረው። ቃለ ምልልሱን ለመስማት
ይጫኑ።
Gilentufagonji says
Abel Wabela has tried to teach them on the other round the problem they don’t have the understanding mind, because they have come from the bush:
Gilentufagonji says
Our dearst Abel Wabela ! Don’t expect some thing positive from these wilds:
Asheber Bekele says
እኔ በጣም እፈራ የነበረው አዲስ መጤው ትውልድ ኢትዮጵያዊነትን : ታሪካችንን : ገድላችንን እንዳይረሳና ሀገሪቷ ወደማያልቅ ባርነት እንዳትገባ ነበር ::
ተመስገን ነው ! እንደሰማሁት ከሆነ አዲሱ ትውልድ ስላለፈው ታሪክም ይጨነቃል : ያነበውማል : ሊረዳም ይጥራል
ምስጋና ለአቤል : እንኳን በሰላም ለቤትና ለቤተሰብህ አበቃህ