• Skip to primary navigation
  • Skip to content
  • Skip to primary sidebar

Goolgule

Ethiopian News

  • ስለ እኛ/about
  • አስፈንጣሪዎች/links
  • ቤተ መዝገብ/archives
  • አድራሻችን/contact
Header Banner Image
  • Home
    ዋና ገጽ
  • Editorials
    ርዕሰ አንቀጽ
  • News
    ዜና
  • Socio-Political
    ማኅበራዊ-ሽከታ
  • Religion
    ሃይማኖታዊ
  • Interviews
    እናውጋ
  • Law
    የሕግ ያለህ
  • Opinions
    የኔ ሃሳብ
  • Literature
    ጽፈኪን
    • Who is this person
      እኚህ ሰው ማናቸው?
  • Donate
    ለባለድርሻዎች

የካቲት 66 መሪ ኮከቡን ያጣ አብዮት

February 23, 2017 02:26 am by Editor 2 Comments

(የካቲት 66 ሕዝባዊ አብዮት 43ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ)

ኢትዮጵያ ሀገራችን ታዳጊ ሀገሮችን በተለይ አፍሪካን እንደ ቅርጫ የተቀራመቱት ቅኝ ገዥዎችና ወራሪዎችን ጥቃት መክታ የግዛት አንድነቷንና ሉዓላዊነቷን መጠበቅ ብቻ ሳይሆን ለማንም ባዕዳን ወራሪ ኃይል ሳትደፈርና ሳትገዛ የኖረች የማንነታችንና የክብራችን መግለጫ ናት። ዮሐንስ በመተማ፣ ቴዎድሮስ በመቅደላ፣ ምኒልክ በአድዋ እየተባለ የሚነገርላቸው፣ የሚጻፍላቸው፡ የሚዘፈንላቸው ነገስታቶች በሀገር አንድነትና በኢትዮጵያዊነት ማንነት ወራሪን ያሳፈሩና ዓለምን ያስደነቁ ኢትዮጵያዊነት የክብርና የአንድነት ተምሳሌትነቷን ያስፃፉና ያስተረኩ እስከዛሬም ሆነ ወደፊት ይህ ማንነታቸውን ታሪክ የሚያወሳላቸው ነገስታት ናቸው።

በነዚህ ነገስታቶች የአገዛዝ ዘመን የሀገር አንድነትንና የግዛት ነፃነትን በማስከበር ደረጃ በየጊዜው ስማቸው የሚጠራ ጀግኖችን ሀገራችን አስመዝግባለች። ዶጋሌ ሲነሳ አሉላ አባ ነጋ፡ መድፍ ሲነሳ ፊታውራሪ ገበየሁና ባልቻ አባ ነፍሶ፡ ስቅላት ሲታወስ በላይ ዘለቀ፡ ብልህነት ሲጠቀስ እቴጌ ጣይቱ፣ ሞኝነት ሲዜም ደጃዝማች አያሌው ብሩ፣ እምነት ለነፃነት ሲነሣ አቡነ ጴጥሮስ መሰል ጊዜ ያበቀላቸው ጀግኖች በዝማሬው፣ በተረቱ፣፡ በግጥሙ፣ በተውኔቱ ሲታወሱ ኖረዋል።

ኢትዮጵያ የተበታተነ የዘመነ መሳፍንት አገዛዝ ታሪክ አስመዝግባ በአንድ ማዕከላዊ መንግሥት ሥር ትተዳደር ዘንድ የተደረገው ትግልና የእርስ በርስ ጦርነት እንደማንኛውም ዓለም የታሪኳ አንዱ ገጽታ ቢሆንም ከሦስት ሺህ ዘመን በላይ የሚወስደን ታሪካችን ከበርካታ ሀገራት ቀዳሚ ሥፍራን ያስይዛታል። የዚህ ታሪክ ተረካቢ ነገስታት በሀገር አንድነት ከጥያቄ ባይገቡም ኢትዮጵያን በልማትና ዕድገት ጎዳና በማራመድ ለቀጣይ ትውልድ አርኣያ የምትሆን ኢትዮጵያን አቅጣጫ ማስያዙና መሰረት መጣሉ ላይ ብዙ የሚቀራቸው ነበር። ኢትዮጵያ የተፈጥሮ ሀብቷን ለዕድገት፣ የልጆቿን ጀግንነት ለልማትና ብልጽግና ትጠቀምበት ዘንድ ለትውልድ መሠረት የሚጥል አገዛዝ ማግኘት ተስኗታል። ምኒልክ በአድዋ፣ የኢትዮጵያ አርበኞችና፣ ጀግኖች በፋሽስት ወረራ የተቀዳጁትን ድል ለሀገር ዕድገትና ልማት ለማዋል አልታደለችም። (ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ)

Print Friendly, PDF & Email

60

SHARES
Share on Facebook
Tweet
Follow us
Share
Share
Share
Share
Share

Filed Under: Opinions Tagged With: Left Column

Reader Interactions

Comments

  1. Tadesse says

    February 24, 2017 06:42 pm at 6:42 pm

    Wonderful article,I have followed all this,I have been in Addis Abeba starting from the beginning of the revolution,I have eaten dinner with the cousin of my mother who was killed half a year after I left Ethiopia with general Teferi Bente,a decent person.

    Reply
  2. seifu says

    February 28, 2017 11:15 pm at 11:15 pm

    In 1966(1974Euro) the people rose against the emperor rule. There was no one to direct or lead the people’s movement, and it was a mass riot where each sector of society rejected the old order. Workers, teachers, students, soldiers, priests, etc. all participated in that earth shaking Ethiopian revolution. As naturally as such things develop, those capable of giving leadership emerged out of these movements. THERE WAS NO ONE DESTINED OR ENTITLED FOR LEADERSHIP. LEADERS WERE TO COME OUT OF THE MOVEMENT ITSELF.
    This was the Ethiopian reality in those times. And as things progressed, the military leaders came out organized and began giving direction to the movement. Again NO ONE WAS ENTITLED OR BESTOWED BY GOD FOR LEADERSHIP. Hence there was no opportunity lost as Ethiopians used what was available and tried to work things out. That was what happened.
    This idea of “lost opportunity” or the idea of “Derg usurped the leading role” or “Student were the leading part”, or such non-senses do not reflect the real process of the Ethiopian revolution.

    Reply

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Primary Sidebar

በማኅበራዊ ገጾቻችን ይከታተሉን

Follow by Email
Facebook
fb-share-icon
Twitter
Tweet

Recent Posts

  • የአየለ ጫሚሶ ቅንጅት ፈረሰ January 18, 2021 02:31 pm
  • ህወሓት ተሠረዘ!!! January 18, 2021 01:32 pm
  • ዓሲምባ፣ ሣልሳዊ ወያኔና ባይቶና ከመፍረሳቸው በፊት ማብራሪያ እንዲሰጡ ተነገራቸው January 18, 2021 01:00 pm
  • ቤተሰቦች አስከሬን መውሰድ እንደሚችሉ ተነገረ January 14, 2021 06:48 pm
  • ስብሃት፤ “ከሞትን ቆይተናል፤ … አሁን የቀብር ሥነ-ስርዓታችን” እየተፈጸመ ነው January 14, 2021 01:37 pm
  • “ተመልሰን እንነሳለን” ያሉት ህወሓቶች ተመልሰው ወደማይነሱበት ተሸኙ January 13, 2021 01:12 pm
  • አፋር ነፃ አውጪ (ኡጉጉሙን) ለመጠቀም የታቀደው የህወሃት ሤራ ከሽፏል January 13, 2021 01:10 pm
  • ህወሃትን ወደ ጅቡቲ ለማሻገር ሲሰሩ የነበሩ የአፋር ታጣቂዎች በሰላም ወደ ክልሉ ገቡ January 13, 2021 06:47 am
  • በታህሳስ ወር ብቻ ከ344 ሚሊየን ብር በላይ የኮንትሮባንድ ዕቃ ተያዘ January 13, 2021 06:10 am
  • የብልፅግና ፓርቲ ቀጣይ ፈተና ምን ሊሆን ይችላል? January 13, 2021 04:10 am
  • ለትምህርት እንዲሆነን January 11, 2021 01:20 pm
  • “ከተቀበሩበት የጃርት ጉድጓድ ነው ያወጣናቸው” መቶ አለቃ ስዩም ቱርቦ January 11, 2021 12:11 pm
  • የተደመሰሱና በቁጥጥር ሥር የዋሉ የወንበዴው አባላት ይፋ ሆነ January 7, 2021 01:16 pm
  • ዐቢይና መኮንኖቹ በመቀሌ፤ “ድሉ የመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ነው” December 13, 2020 02:36 pm
  • ወንበዴው ህወሓት ከ1.4 ትሪሊዮን ብር በላይ ዘርፎ በውጭ አገራት ባንኮች አስቀምጧል December 8, 2020 01:05 am
  • ማይካድራ – የትህነግ የዘር ማጥፋት ጥግ ቋሚ ምስክር December 8, 2020 12:57 am
  • የወልቃይት ጠገዴ እናቶች ሰቆቃ ሲታወስ December 8, 2020 12:50 am
  • የደብረጽዮን ዋሻ December 7, 2020 11:30 pm
  • ባለ ከዘራው ኮሎኔል December 7, 2020 05:15 pm
  • ሰላማዊ ሕይወት በማይጨው December 7, 2020 04:12 pm
  • ተጠርጣሪ የፌዴራልና የአዲስ አበባ ፖሊሶች የመያዣ ትዕዛዝ ወጣባቸው December 7, 2020 11:46 am
  • ከ3 ሺህ በላይ ተተኳሽ ጥይቶች በወልዲያ ጉምሩክ ሊያሳልፉ የሞከሩ 4 ግለሰቦች ተያዙ! December 7, 2020 11:18 am
  • ወንበዴዎቹ ይጠቀሙባቸው የነበሩ ተሽከርካሪዎችና የግል ሰነዶቻቸው ተያዙ December 7, 2020 10:50 am
  • ነጻነትና እኩልነት ፓርቲ በሶማሌ ክልል ተመሠረተ December 7, 2020 10:31 am

ጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣን በኢሜይል ለማግኘት ይመዝገቡ Subscribe to Golgul via Email

ከዚህ በታች ባለው ሣጥን ውስጥ የኢሜይል አድራሻዎን ያስገቡና “Subscribe” የሚለውን ይጫኑ፡፡
Enter your email address to receive notifications of new posts by email.

Copyright © 2021 · Goolgule