• Skip to primary navigation
  • Skip to content
  • Skip to primary sidebar

Goolgule

Ethiopian News

  • ስለ እኛ/about
  • አስፈንጣሪዎች/links
  • ቤተ መዝገብ/archives
  • አድራሻችን/contact
Header Banner Image
  • Home
    ዋና ገጽ
  • Editorials
    ርዕሰ አንቀጽ
  • News
    ዜና
  • Socio-Political
    ማኅበራዊ-ሽከታ
  • Religion
    ሃይማኖታዊ
  • Interviews
    እናውጋ
  • Law
    የሕግ ያለህ
  • Opinions
    የኔ ሃሳብ
  • Literature
    ጽፈኪን
    • Who is this person
      እኚህ ሰው ማናቸው?
  • Donate
    ለባለድርሻዎች

ህወሃት ስምንት ፀሃፊያን (ghostwriters) ቀጥሮ መጽሐፍት እያፃፈ መሆኑ ተሰማ

December 9, 2019 11:50 pm by Editor Leave a Comment

ከመጋቢት/2010 ጀምሮ ራሱን ጦርነት ላይ እንዳለ አድርጎ የሚቆጥረው ህወሃት የለውጡን አመራር ስም ለማጥፋት ሶሻል ሚዲያውንና ሳተላይት ቴሌቪዥኖችን በመጠቀም ላይ እንዳለ ይታወቃል። በተጨማሪነት ከአገር አቀፉ ምርጫ ወዲህ እንዲደርሱ የተፈለጉ መፅሐፍቶችን ለህትመት ለማብቃት÷ ghostwriters ቀጥሮ በማፃፍ ላይ እንዳለ ለማወቅ ተችሏል።

ይሄን የመፅሐፍት ዝግጅት ለመስራት ስምንት ፀሐፊያን የተመመሉ ሲሆን ፕሮጀክቱን በበላይነት ጌታቸው ረዳ ይመራዋል።

ናሁሠናይ በላይ

ናሁሰናይ በላይ የፕሮጀክቱ አስተባባሪ 

ዳንኤል ብርሃኔ [አክቲቪስት] ተሳታፊ

ዳንኤል ብርሃኔ

ፍፁም ብርሃኔ [አክቲቪስት] ተሳታፊ

ነጋ ዘሩ [ጋዜጠኛ] ተሳታፊ መሆናቸውን ሰምተናል። በተጨማሪም የመቀሌ ዩኒቨርሲቲ መምህር የሆኑት እነ መረሳ ፀሃየ በዝግጅቱ ተሳትፎ እያደረጉ መሆኑ ተሰምቷል።

የመፅሐፍ ዝግጅቱ ይዘት መረጣ በህወሃት ሥራ አስፈፃሚ ደረጃ ተለይቶ የቀረበ ሲሆን÷ በዋናነት በሚከተሉት ነጥቦች ላይ ያተኩራያል:- የለውጡ አመራሮችን ስም ማጥፋት

ነጋ ዘሩ

በዋናነት:-

1ኛ. ዶ/ር አቢይ አሕመድ

2ኛ. አቶ ደመቀ መኮንን

3ኛ. የብሐራዊ መረጃ እና ደሕንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር አቶ ደመላሽ ገብረ ሚካኤል

4ኛ. የኢንሳው ኃላፊ አቶ ወርቁ ጋሸና

5ኛ. የኢሕአዴግ ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ ብናልፍ አንዷለም

6ኛ. ሕወሃትን ተሰናብቶ የወጣው ወጣቱ ፖለቲከኛ ዛዲግ አብርሃ እና

7ኛ. የኦዲፒ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊው አቶ ታየ ደንዳ ወዘተ

ላይ ያነጣጠረ የስም ማጥፋት ስራዎችን ያካተተ መሆኑን ሰምተናል።

ከላይ ስማቸው የተጠቀሱና ሌሎች አመራሮችን ስም ለማጥፋት የኋላ ታሪካቸውንና ስለሚመሩት ተቋም ስም ማጥፋት ÷

በኦሮሞ የፖለቲካ ኃይሎች ውስጥ ሰፊ ቅራኔ ያለ አስመስሎ ማቅረብ ÷

ውህደቱ አሃዳዊ ስርዓትን ለመፍጠር ያለመ ነው የሚሉ መከራከሪያዎች ÷

የሕዳሴው ግድብ ለግብፅ ተሸጧል የሚል መከራከሪያ ÷

ባለፉት ሃያ ወራት የነበሩ የውጭ ጉዳይ ግንኙነቶችን በተለይም ከተባበሩት አረብ ኢሜሬትስና ከሳውዲ ጋር የተደረጉትን እንደ አገር ክህደት አድርጎ ማቅረብ÷

የመፅሃፍት ዝግጅቶቹ ይዘት ከላይ በተመለከቱ ርዕሰ ጉዳዮችና ላይ እንደሚያተኩሩ ሰምተናል። ከምርጫው በፊት እንዲደርሱ ተብሎ ሰፊ ዝግጅት እየተደረገ ሲሆን÷ የመፅሐፍት ህትመቱ ዋና ዓላማ የአመራሩን ስም ማጥፋት ብቻ ሳይሆን በአማራ እና በኦሮሞ ሕዝቦች መካከል መጠራጠርን የሚፈጥሩ የሐሰት መረጃዎች [ODP ለአማራ ተሸጠ Vs  ዐቢይ አህመድ የኦነግ አጀንዳ አስፈፃሚ ነው የሚሉ ተቃርኖዎችን በተለያየ መፅሃፍት በማውጣት] የፖለቲካ ቅራኔ ለመፍጠር ያለመ የቅድመ ምርጫ ፖለቲካ መሆኑን ለኢትዮ-ዊክሊክ የደረሰው መረጃ ያመለክታል።

Print Friendly, PDF & Email
facebookShare on Facebook
TwitterTweet
FollowFollow us

Filed Under: Opinions Tagged With: ghost writers, Left Column

Reader Interactions

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Primary Sidebar

በማኅበራዊ ገጾቻችን ይከታተሉን

Follow by Email
Facebook
fb-share-icon
Twitter
Tweet

Recent Posts

  • የኦሮሞ ልሂቃንና ፖለቲከኞች በአማራ ተወላጆች ላይ እየደረሰ ያለውን “የዘር ማጥፋት” ወንጀል እንዲያወግዙት አብን ጠየቀ July 6, 2022 01:38 pm
  • “አማራን ኦሮሚያ ውስጥ የመግደል እና የመጨፍጨፍ እቅድ የኦነግ ሳይሆን የኦሮሚያ ብልጽግና ነው” አቶ ሃንጋሳ July 6, 2022 01:53 am
  • “በኢትዮጵያዊያን የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ በመግባት ሀገሪቱን ማተራመስ አለብን” አይማን አብድልአዚዝ ግብጻዊው ፖለቲከኛ July 5, 2022 12:57 pm
  • ባልደራስ የአገርን ደኅንነት አደጋ ላይ በመጣል ሊጠየቅ ይገባዋል ተባለ July 1, 2022 09:23 am
  • “ሚካኤል ችግኝ ነው። … ችግኝ ይተክላል” ቴዲ አፍሮ June 29, 2022 03:30 am
  • “የእኔን ልጆችና የልጅ ልጆች (22ቱንም) የቀበርኩት እኔ ነኝ” አቶ መሀመድ የሱፍ ከምዕራብ ወለጋ June 28, 2022 01:07 pm
  • የገዳ ሥርዓት እና የኦሮሞ ገዢ መደብ June 20, 2022 11:34 pm
  • “የወልቃይትን ጉዳይ ለድርድር የማናቀርበው ቀይ መስመራችን ነው” ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል June 12, 2022 07:09 pm
  • የሰሜን ምዕራብ ዕዝና የአማራ ልዩ ኃይል ተከዜ ክፍለ ጦር ዕውቅናና ሽልማት ተሰጣቸው June 12, 2022 06:21 pm
  • ሀገር በቀል ባህላዊ የግጭት አፈታቶችን በተገቢው በመጠቀም ዘላቂ እርቅና ሰላምን ማምጣት ይቻላል June 12, 2022 05:40 pm
  • የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በገረጂና በቀበና ያስገነባቸውን የመኖሪያ አፓርትመንቶች አስመረቀ June 12, 2022 05:35 pm
  • በኦነግ ሸኔ ፈርሶ የነበረውና ወታደራዊ ጠቀሜታ ያለው ድልድይ ተጠግኖ አገልግሎት መስጠት ጀመረ June 10, 2022 09:13 am
  • ጃዋር በዳውድ ኢብሣ ቀይ መስመር ተሰመረለት June 8, 2022 12:59 pm
  • ወልቃይት: ቢመረንም ለመዋጥና ራሳችንን ለመመልከት እንሞክር June 8, 2022 11:53 am
  • እብድ ይሻለዋል እንጂ አይድንም፤ ሐጂ ጃዋር አሁን ለምን ብቅ አለ? June 8, 2022 05:59 am
  • ሕዝብ ድምፅ የነፈጋቸው “ፓርቲዎች” የሽግግር መንግሥት ይቋቋም አሉ June 7, 2022 01:11 am
  • “አድጌ እንደናንተ መሆን እፈልጋለሁ” June 5, 2022 06:58 pm
  • በሳምንት ለ100 ያህል ሕሙማን አገልግሎት የሚሰጥ የኩላሊት ዕጥበት ማዕከል ሥራ ጀመረ May 30, 2022 02:20 am
  • የጥቁር አንበሳ ዕጩ መኮንኖች (ካዴቶች) ተመረቁ May 29, 2022 04:01 pm
  • “ኢትዮጵያን መንካት አይቻልም!!” በሚል ቁጭት ነው እየሠራን ያለነው May 29, 2022 01:04 pm
  • “ከሞፈርና ቀንበር ወደ ትራክተር” በሚል መርህ ለአማራ ገበሬዎች የግብርና ሜካናይዜሽን ተሰጠ May 29, 2022 02:02 am
  • ኢትዮ 360 “የወያኔ፣ የጁንታ ሚዲያ ነው” – ባለከዘራው ጄኔራል May 27, 2022 02:51 am
  • “እኛ የምናውቀው ነገር የለም፤ የሚያጣሉን ፖለቲከኞች ናቸው” የአማራ ወዳጃቸውን አደራ ቤት የመለሱ የቅማንት ተወላጅ May 27, 2022 01:40 am
  • ትግራይን አገር እናደርጋለን፤ “በውይይት እና በጦርነት” ሁሉንም ጉዳይ እንቋጫለን – የወንበዴው መሪ ደብረጽዮን May 26, 2022 09:18 am

ጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣን በኢሜይል ለማግኘት ይመዝገቡ Subscribe to Golgul via Email

ከዚህ በታች ባለው ሣጥን ውስጥ የኢሜይል አድራሻዎን ያስገቡና “Subscribe” የሚለውን ይጫኑ፡፡
Enter your email address to receive notifications of new posts by email.

Copyright © 2022 · Goolgule