(የሚከተለው ፅሁፍ ከትግረኛ ወደ አማርኛ የተተረጎመ የዲጂታል_ወያኔ ምሥጢራዊ እቅድ ነው!)
በተለያዩ ሚዲያዎች እየወጣችሁ አሸነፍን እያላችሁ ደስታ ማሳየት በፍጥነት አቁሙ። ገዳዮቻችን ጠላቶቻችን ለሌላ እንደተጠቁ አድርገው ሊጠቀሙበት ይችላሉ።
በቀጣዩ ቅዳሜ ወደ ትግራይ የሚወስዱ መንገዶችን በመዝጋት ድልድዮችን በማፍረስ የትግራይን ህዝብ በረሀብና ጥማት አፍኖ ለመጨረስ እየተረባረቡ ይገኛሉ በሚል በመላው አለም የሚገኝ ትግራዋይ_ሰልፍ እንዲወጣ
በቀጣይ ሳምንታት ደግሞ የተደረጉ ጭፍጨፋዎችን በመዘከር የሻማ ማብራት ስነሥርዓት በማካሔድ የተለያዩ ቦታ ሰምዕታትን መዘከሪያ ፕሮግራም እንዲዘጋጅ
በዚህ መሠረት፣
የመጀመሪያው ሳምንት የማይካድራን ዳንሻንና ሁመራን ሰማዕታት በመዘከር
ሁለተኛ ሳምንት የአክሱምን እና የደብረ አባይ ሰማእታትን በመዘከር
ሶስተኛው ሳምንት የማህበረ ዴጎን እና ደንገላት ሰማዕታትን በመዘከር
አራተኛ ሳምንት የቦራ የቸለና እና የኢሮብ ሰማእታትን በመዘከር
አምስተኛ ሳምንት የሰለክለካ የዛላምበሳ እና የዓድዋ ሰማእታትን በመዘከር
ስድስተኛ ሳምንት የውቕሮ የተካ ተስፋይ እና የጎዳ ብርጭቆ ሰማእታትን በመዘከር (ሰማእታት የሚለውን በተለየ መልኩ #ጭፍጨፋ እያለ ነው የሚገልጸው)
ወዘተ እያደረግን የማያቋርጥ የጠላታችንን ገመና በማጋለጥ ልንጠመድ ይገባል
በዚህ ዋና አላማ ከተስማማን ደግሞ ከዚህ የጠለቀ ዝርዝር ሀሳብ ተወያይተን ማቅረብ ይገባናል። ሌላ ዝርዝር የዳበረ ሀሳብም ሊመጣ ይገባል።
በሁሉም ሳምንታት መረሳት የማይገባቸው ዋና ዋናዎችን ደግሞ…
ግፈኞች ለፍርድ እንዲቀርቡ
ሰብአዊ እርዳታ እንዳይደርስ የሚደረጉ ሴራዎች አለም እንዲያውቀው እንዲደረጉ
የትግራይን ህዝብ በረሀብና በጥማት ለማጥፋት እየተደረገ ያለውን ርብርብ አለም እንዲያውቀው እንዲደረግ እነዚህ በዘላቂነት የሚቀጥሉ ይሆናሉ
ጠላቶቻችን ሁሉ ጊዜ በመከላከል ቦታ እንዲሆን (ዲፌንስ ማድረግ ላይ እንዲጠመዱ) ሁልጊዜም ጨፍጫፊ መሆናቸውን አለም በደንብ እንዲያውቅ ማድረግ ይገባናል።
እዚህ ላይ ልንጠነቀቅ የሚገባን ግን፣ ጠላቶቻችንን ለይተን መምታት ላይ ነው። እዚህ ላይ ለይተን ልንመታቸው የሚገባው የአማራ ልሂቃንን በተለይም የጎንደር ልሂቃንን ለብቻቸው ነጥለን ልንመታቸው ይገባል። ከዚህ ጀምሮ ጎን ለጎን ይህንን አያይዘን መሄድ በጣም ይገባናል
በዚህ ጉዳይ በተለይ የቲኤሜች (Tigrai Media House) ቴሌቪዥን ከፍተኛ ጥንቃቄ ሊያደርግ ይገባል። “ኢትዮጵያ ኢትዮጵያዊያን” እያልክ ሁልንም ሰው ጠላትህ ማድረግ አይገባም”አምሐራ” እያልክ ብቻም መሄድ አደጋው ብዙ ነው። “በኢትዮጵያ ስም የሚሸቅጡ የጎንደር ልሂቃን” በማለት ጠላትህን ነጥነት መውቃት ነው የሚገባህ። ነገር ግን በአለም ሚዲያ ፊት ጠላታችን አድርገን የምናቀርባቸው የኢትዮጵያ እና የኤርትራን መንግስታን እንዲሁም አማራን ነው ታርጌት ማድረግ ይገባል። (Ethio Wiki Leaks)
አለም says
ዲጂታል ወያኔ ይህን ማድረግ ከቻለ፣ ይህን እኩይ ሥራውን ማፈራረስና ለዓለም ማጋለጥ እንዴት አልተቻለም? የደብረጽዮንን ኢሜል ውልቅልቁን ያወጡ ጀግኖች የት ገቡ?